TBM Terrazzo TBM Terrazzo
የተለያዩ ከለር እና ዲዛይን ቴራዞ በጥራት አምርተን በራሣችን ትራንሥፖርት ያሉበት እናደርሣለን። ይዘዙን በጥራታችን ይረካሉ።

28/10/2024

Check out teketel bacha’s video.

28/10/2024
21/08/2024
https://youtu.be/KGDuebl13io?si=DuIqBKc9A3BtbI10
14/06/2024

https://youtu.be/KGDuebl13io?si=DuIqBKc9A3BtbI10

የቴራዞ አመራረትቴራዞ ማለት ትርጉሙ በተለያየዲዛይን እና ከለር የሚሠራ የወለል ንጣፍ ማለት ሲሆን የሚመረተውም ከኮንንክሪት፣ማርብል ወይንም ግራናይት በመፍጨት፣ ወይንም ደግሞ መስ.....

09/03/2024
09/03/2024

ከ10 አመታት በፊት 239 ተሳፋሪዎችን ይዞ ደብዛው ስለጠፋው አውሮፕላን ያሉ እውነታዎች

ንብረትነቱ የማሌዢያ የሆነ MH370 ቦይንግ 777-200 አውሮፕላን በበረራ ላይ እያለ ደብዛው ከጠፋ 10 ዓመታትን አስቆጠረ።

የማሌዢያ አየር መንገድ ቦይንግ 777-200 አውሮፕላን በወቅቱ 239 ተሳፋሪዎችን እና የበረራ አባላትን አሳፍሮ ከኳላ ላምፑር ወደ ቻይና ቤጂንግ በመብረር ላይ እያለ ነበር ደብዛው የጠፋው።

ከአውሮፕላኑ ለመጨረሻ ጊዜ የተላለፈው መልእክት ከ10 ዓመት በፊት ልክ በዛሬው እለት አውሮፕላኑን በማብረር ላይ ከነበሩት ካፒቴን ዛሂር አህመድ ሲሆን፤ ይህም አውሮፕላኑ በረራ ከጀመረ ከ40 ከ40 ዲቃ በኋላ ነበር።
https://bit.ly/3T8IABR

07/03/2024
07/03/2024

የአማዞን መስራቹ ጄፍ ቤዞስ የአለማችን ቁጥር 1 ቱጃር ሆነ

የግዙፉ የኦንላንይን መገበያያ አማዞን መስራቹ ቤዞስ የቴስላ እና ኤክስ (ትዊተር) ባለቤቱን ኤለን መስክ በመብለጥ ነው ቀዳሚው ቢሊየነር የሆነው።

ብሉምበርግ በትናንትናው እለት ባወጣው የአለማችን ቢሊየነሮች ደረጃ መሰረት ጄፍ ቤዞስ በ200 ቢሊየን ዶላር ሀብት ይመራል።

በግንቦት ወር 2023 የአለማችን ቀዳሚው ባለጠጋነት ክብርን ይዞ የነበረው ኤለን መስክ በ198 ቢሊየን ዶላር ሁለተኛ ደረጃን ይዟል።

የብሉምበርግ መረጃ እንደሚያሳየው መስክ ባለፈው አመት 31 ቢሊየን ዶላር ሲያጣ፥ የቤዞስ ሀብት በ23 ቢሊየን ዶላር ጨምሯል።
https://bit.ly/3P5hx9t

Adresse

Ethiopia
Adama
0000

Site Web

Notifications

Soyez le premier à savoir et laissez-nous vous envoyer un courriel lorsque TBM Terrazzo publie des nouvelles et des promotions. Votre adresse e-mail ne sera pas utilisée à d'autres fins, et vous pouvez vous désabonner à tout moment.

Partager