Chemical Industry Corporation - ኬ.ኢ.ኮ

  • Home
  • Chemical Industry Corporation - ኬ.ኢ.ኮ

Chemical Industry Corporation - ኬ.ኢ.ኮ Chemical Industry Corporation

Our vision is to be renowned and competent business corporation with leading basic and heavy chemical industry products processing capabilities in East Africa by 2025

The Ethiopian Chemical Industry Corporation extends its deepest gratitude to H.E. Prime Minister Abiy Ahmed for his visi...
17/05/2026

The Ethiopian Chemical Industry Corporation extends its deepest gratitude to H.E. Prime Minister Abiy Ahmed for his visionary leadership, and to the Dangote Group for their strong partnership in advancing this historic fertilizer manufacturing project.

Under the strategic direction of H.E. Prime Minister Abiy Ahmed, this landmark investment represents far more than the construction of a fertilizer plant with an annual production capacity of 3 million metric tons of urea. It is a transformative national undertaking—one that reflects Ethiopia’s bold ambition for agricultural modernization, food sovereignty, industrial expansion, and long-term economic self-reliance.

The tangible progress witnessed during the recent visit of H.E. the Prime Minister alongside Mr. Aliko Dangote at the Gode project site underscores the strong commitment, coordination, and determination driving this strategic national initiative forward.

Upon completion, this state-of-the-art facility will significantly strengthen domestic production capacity, reduce dependence on imported fertilizer, support millions of Ethiopian farmers, create substantial employment opportunities, and position Ethiopia as a competitive regional hub for strategic chemical manufacturing.

This project stands as a powerful testament to what visionary leadership, strategic partnership, and national resolve can achieve for Ethiopia’s prosperity and industrial future.

ኮርፖሬሽኑ ከአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመሥራት ዉይይት አደረገ===============================ኮርፖሬሽኑ በምርምር ስርፀት እና በምርታማነት ዙርያ ከአዲስ አበባ ዩን...
13/05/2026

ኮርፖሬሽኑ ከአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ጋር በጋራ ለመሥራት ዉይይት አደረገ
===============================
ኮርፖሬሽኑ በምርምር ስርፀት እና በምርታማነት ዙርያ ከአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ጋር ትስስር በመፍጠር በጋራ ለመስራት ያለመ ዉይይት የተደረገ ሲሆን በቀጣይ የመግባቢያ ሠነድ ለመፈራረም ከወዲሁ ዝግጅት እንዲደረግ ከስምምነት ላይ ተደርሷል።
በፌስቡክ- https://www.facebook.com/ChemindCorpo
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/CheminduCorp
በቴሌግራም - https://t.me/cic_HO
በዋትስአፕ https://whatsapp.com/channel/0029Vb72dBGIHphFK8a3wo2t
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/chemindcorpo
በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/
በዌብሳይት - https://cic.gov.et/

ኮርፖሬሽኑ በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ =========================================በክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ...
07/05/2026

ኮርፖሬሽኑ በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡
=========================================
በክቡር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በተከፈተው ከሚያዝየ 25 እስከ 30 2018 ዓ.ም ድረስ በሚቆየው በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በተዘጋጀዉ የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ላይ የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን በሥሩ በሚገኙት ተ/ተቋማት የሚመረቱ የተለያዩ ምርቶችን በማቅረብ ለአራተኛ ጊዜ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡

የኮርፖሬሽኑ ማኔጅመንት አባላት በቦታው በመገኘት ተዟዙረው የጎበኙ ሲሆን በኤክስፖው ላይ እየተሳተፉ የሚገኙትን የኮርፖሬሽኑ ተ/ተቋማት የተሳትፎ ሁኔታን ከማበረታታት በተጨማሪ ከሌሎች መንግሥታዊ እና መንግሥታዊ ካልሆኑ የግል ተቋማት ጋር የገበያ ትስስር የሚፈጠርበት ሁኔታ እና ልምድ ለመቅሰም የሚያስችሉ መደላደሎችን ፈጥሯል፡፡

The Corporation is Participating in the Ethiopia Tamirt Expo
=========================================
The Chemical Industry Corporation is participating for the fourth time in the Ethiopia Tamirt Expo, which was officially inaugurated by H.E. Prime Minister Abiy Ahmed and will run from May 3 to May 8, 2026.
At the exhibition, the Corporation is showcasing a wide range of products manufactured by its subsidiary enterprises, reflecting its ongoing contribution to Ethiopia’s industrial development and manufacturing sector.

Members of the Corporation’s management team visited the exhibition site and toured the display areas, encouraging the participation of the Corporation’s enterprises while also creating opportunities for market linkage, business networking, experience sharing, and collaboration with both public and private institutions.

The Expo continues to serve as an important platform for promoting local manufacturing, strengthening industrial cooperation, and advancing Ethiopia’s journey toward industrial transformation.












Map address : https://maps.app.goo.gl/DeHzpnXraJLzZciz7
በፌስቡክ- https://www.facebook.com/ChemindCorpo
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/CheminduCorp
በቴሌግራም - https://t.me/cic_HO
በዋትስአፕ https://whatsapp.com/channel/0029Vb72dBGIHphFK8a3wo2t
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/chemindcorpo
በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/
በዌብሳይት - https://cic.gov.et/

እናመሰግናለን!
06/05/2026

እናመሰግናለን!

·የኮርፖሬሽኑ የ2018 በጀት ዓመት የ9 ወራት አፈጻጸም በህዝብ ተ/ም/ቤት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተገመገመ-====================================...
04/05/2026

·
የኮርፖሬሽኑ የ2018 በጀት ዓመት የ9 ወራት አፈጻጸም በህዝብ ተ/ም/ቤት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተገመገመ
-=============================================

የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የ2018 በጀት ዓመት የ9 ወራት የሥራ አፈጻጸም በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት የልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሚያዝያ 26 ቀን 2018 ዓ.ም ተገምግሟል፡፡ ግምገማው የተካሄደው የቋሚ ኮሚቴው አባላት፣ የኮርፖሬሽኑ አጠቃላይ የማኔጅመንት አባላት እና የሠራተኛ ማህበር ተወካይ በተገኙበት ሲሆን በኮርፖሬሽኑ ዋና ሥ/እስፈጻሚ ሰፋ ያለ ገለጻ ከቀረ በኋላ በጥያቄና መልስ ጠለቅ ያለ ውይይት ተካሂዷል፡፡

በግምገማው ወቅትም የኮርፖሬሽኑ አመራር እያጋጠሙ ያሉት ውስጣዊ እና ውጫዊ ተግዳሮቶችን ተቋቁሞ በ9 ወራቱ ያስመዘገባቸው ውጤቶች አበራታች መሆናቸውን፣ በሥሩ ያሉ ተቋማት አፈጻጸምን ይበልጥ ለማሻሻል እየተደረገ ያለው ሁለገብ ጥረት አበረታች እና ተጠናክሮ መቀጠል ያለበት መሆኑን፣ ኮሚቴው የተቋማቱን እንቅስቃሴ ቀድም ብሎ በመስክ ጭምር ባደረገው ምልከታ ግንዛቤ መውሰዱን በአጽንኦት ገልጾ አመራሩ የጀመረው ጥረት በማስቀጠል በተለይም በዘጠኝ ወራቱ በታቀደው መጠን ያልተሳኩ ግቦችን ለማሳካት፣ አያጋጠሙ ያሉትን ወቅታዊ ችግሮችን እስትራቴጂካዊ በሆነ መንገድ እና በቁርጠኝነት በመታገል የተቋማቱን ቀጣይነት ያለው ምርታማነትና ትርፋማነት ማረጋገጥ እንዳለበት፣ የምክር ቤቱን እና የባለድርሻ አካላት ድጋፍ የሚሹ ጉዳዮች በገለጻው ወቅት ተለይተው በቀረቡት መሠረት ሁሉም የድርሻውን መወጣት እንዳለበት አቅጣጫ ተቀምጧል፡፡

24/04/2026

የኢትዮጵያ ታምርት የ10 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ
in Ethiopia Run #2026




http://linktr.ee/fdremoi

Adami Tulu Pesticides processing Factory-APPF Adami Tulu Pesticides Processing Factory (APPF) :Serving the nation by del...
18/04/2026

Adami Tulu Pesticides processing Factory-APPF Adami Tulu Pesticides Processing Factory (APPF) :Serving the nation by delivering quality, safe, and affordable agrochemicals—driving productivity, protecting crops, and strengthening Ethiopia’s agricultural future.

#ኢትዮጵያ

For potential candidates Awash Melkasa Chemical Factory
16/04/2026

For potential candidates Awash Melkasa Chemical Factory

የኮርፖሬሽኑ ማኔጅመንት የ2018 በጀት ዓመት የ9 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ።==========≈================================የኮርፖሬሽኑ በ2018 በጀት ዓመ...
16/04/2026

የኮርፖሬሽኑ ማኔጅመንት የ2018 በጀት ዓመት የ9 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ።
==========≈================================
የኮርፖሬሽኑ በ2018 በጀት ዓመት የ9 ወራት ዕቅድ አፈፃፀም በኮርፖሬሽኑ ሥር የሚገኙት ተ/ተቋማት እና የዋና መ/ቤት የሥራ ሃላፊዎች በተገኙበት ሚያዚያ 07 ቀን 2018 ዓ.ም የተገመገመ ሲሆን ኮርፖሬሽኑ በተጠቀሱት ወራት ከ4.6 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን እና አፈጻጸሙም ከባለፈው በጀት ዓመት ተመሳሳይ ወቅት አፈጻጸም ጋር ሲነጻጸርም በ6.4 ከመቶ ብልጫ መመዝገቡ፣ በትርፍ ረገድም ብር 725 ሚሊዮን መገኘቱን ተገምግሟል።
በግምገማው ወቅትም በአፈጻጸም ሂደቱ የተከሰቱ ውስጣዊ እና ውጫዊ ተግዳሮቶች እንዲሁም የተፈቱበት መንገድ በተለይም በመካከለኛ ምሥራቅ የተከሰተው ጦርነት በፋብሪካዎቹ አፈጻጸም ላይ እያስከተለ ያለውን ተጽዕኖ፣ ጉዳቱን ለመቀነስ የአደጋ ጊዜ አስተዳደር (Crisis Management) ኮሚቴ ከማዋቀር ጀምሮ እየተደረጉ ያሉት ጥረቶች፣ በቀጣይም ተጽዕኖውን በምን ዓይነት ስልት መቋቋም እንደሚቻል በስፋት ውይይት ተደርጎ ቀጣይ አቅጣጫዎች ተቀምጠዋል፡፡
Map address : https://maps.app.goo.gl/DeHzpnXraJLzZciz7
በፌስቡክ- https://www.facebook.com/ChemindCorpo
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/CheminduCorp
በቴሌግራም - https://t.me/cic_HO
በዋትስአፕ https://whatsapp.com/channel/0029Vb72dBGIHphFK8a3wo2t
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/chemindcorpo
በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/
በዌብሳይት - https://cic.gov.et/

እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!በዓሉ የሠላም ፣የፍቅር እና የመተሳሰብ እንዲሆንልን እንመኛለን ።መልካም በዓል !የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬ...
11/04/2026

እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል በሠላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የሠላም ፣የፍቅር እና የመተሳሰብ እንዲሆንልን እንመኛለን ።
መልካም በዓል !
የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን!
Map address : https://maps.app.goo.gl/DeHzpnXraJLzZciz7
በፌስቡክ- https://www.facebook.com/ChemindCorpo
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/CheminduCorp
በቴሌግራም - https://t.me/cic_HO
በዋትስአፕ https://whatsapp.com/channel/0029Vb72dBGIHphFK8a3wo2t
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/chemindcorpo
በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/
በዌብሳይት - https://cic.gov.et/

እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት ቀን በሠላም አደረሳችሁ!የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን!Map address :  https://maps.app.goo.gl/DeHzpnXraJ...
10/04/2026

እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት ቀን በሠላም አደረሳችሁ!
የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን!
Map address : https://maps.app.goo.gl/DeHzpnXraJLzZciz7
በፌስቡክ- https://www.facebook.com/ChemindCorpo
በትዊተር (ኤክስ) - https://x.com/CheminduCorp
በቴሌግራም - https://t.me/cic_HO
በዋትስአፕ https://whatsapp.com/channel/0029Vb72dBGIHphFK8a3wo2t
በሊንክድ ኢን - https://www.linkedin.com/company/chemindcorpo
በዩቲዩብ - https://www.youtube.com/
በዌብሳይት - https://cic.gov.et/

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Chemical Industry Corporation - ኬ.ኢ.ኮ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Chemical Industry Corporation - ኬ.ኢ.ኮ:

  • Want your business to be the top-listed Engineering Company?

Share