WeCan Digital Academy//ዊከን ድጅታል አካዳሚ

WeCan Digital Academy//ዊከን ድጅታል አካዳሚ በተመረጡ የዩኒቨርሲቲ መምህራን ከኬጅ -12ኛ ከፍል ያሉ
ተማሪዎቸን በኦንላይን የማስጠናት አገልግሎት ይሰጣል።

12/01/2023
በኦንላይን አስጠኝ መቅጠርዎ ምን ያተርፍለዎታል?1. ቤትዎ ሁነው በሚፈልጉበት ሰዓት መከታተል ይችላሉ2. በቪዲኦ የታገዙ ቤተ ሙከራዎችን ይመለከታሉ3. ከሌሎች ተማሪዎች ጋር ልምድ መለዋወጥ ይ...
26/12/2022

በኦንላይን አስጠኝ መቅጠርዎ ምን ያተርፍለዎታል?
1. ቤትዎ ሁነው በሚፈልጉበት ሰዓት መከታተል ይችላሉ
2. በቪዲኦ የታገዙ ቤተ ሙከራዎችን ይመለከታሉ
3. ከሌሎች ተማሪዎች ጋር ልምድ መለዋወጥ ይችላሉ
4. ጊዜዎን ይቆጥባሉ
5. ከቴክኖሎጂ ጋር በደንብ ይተዋወቃሉ እና ሌሎችንም
ድርጅታችን በተመረጡ የዩኒቨርሲቲ መምህራን በዙም (zoom) ቤትዎ ሁነው ማጥናት የሚችሉበትን ሰፊ እድል አመቻችቷል።
ለ2ኛው ሴሚስተር አሁኑኑ በመመዝገብ ቦታ መያዝ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ፡ 0923509964 ይደውሉ!

የብዙ ወላጆች ችግር መፍትሄ!
24/12/2022

የብዙ ወላጆች ችግር መፍትሄ!

በትርፍ ጊዜዎ በቤትዎ ከኛ ጋር ያጥኑ!
22/12/2022

በትርፍ ጊዜዎ በቤትዎ ከኛ ጋር ያጥኑ!

ይህ ዘመን አስደናቂ ዘመን ነው! እጅዎ ባለ ስልክ ቤትዎ ሁነው የሚማሩበጥ...      ተማሪዎቻችን ብዙ አትርፈዋል።አሁኑኑ ይመዘገቡ፡ 0923509964/0963640937
20/12/2022

ይህ ዘመን አስደናቂ ዘመን ነው! እጅዎ ባለ ስልክ ቤትዎ ሁነው የሚማሩበጥ...
ተማሪዎቻችን ብዙ አትርፈዋል።
አሁኑኑ ይመዘገቡ፡ 0923509964/0963640937

በትርፍ ጊዜዎ በኦንላይን በቤትዎ ያጥኑ!
19/12/2022

በትርፍ ጊዜዎ በኦንላይን በቤትዎ ያጥኑ!

ውድ ተማሪዎቻችን በቅርቡ አዲስ የጀመርነውን ፕላትፎርም ስናስተዋውቃችሁ በደስታ ነው። ይህም ምንድን ነው ለምትሉ በዩቱበ ቀጥታ ስርጭት የጀመርን ሲሆን ማንኛውም ተማሪ በነጻ ማንኛውንም ጥያቄ ...
24/11/2022

ውድ ተማሪዎቻችን በቅርቡ አዲስ የጀመርነውን ፕላትፎርም ስናስተዋውቃችሁ በደስታ ነው። ይህም ምንድን ነው ለምትሉ በዩቱበ ቀጥታ ስርጭት የጀመርን ሲሆን ማንኛውም ተማሪ በነጻ ማንኛውንም ጥያቄ በቀጥታ የሚጠይቅበት ፕሮግራም ነው። በተመረጡ የዩኒቨርሲቲ ምህራን ጥያቄያችሁ የሚተነተንበት ፕሮግራም ሲሆን በሚከተለው የአየር ሰአት መከታተል ትችላላችሁ።
1. ዘወትር ሰኞ፣ ረዕቡ እና አርብ ፡
ከምሽቱ 1፡00 እስከ 2፡00
2. ዘወትር ቅዳሜ 8፡00 እስከ 10፡00
🌍🌍🌍🌍🌍🌍
ፕሮግራሙን ከዚህ በታች በተቀመጠው ዩቱብ ቻናል
መከታተል ትችላላችሁ።
https://www.youtube.com/?sub_confirmation=1
👆👆👆👆👆👆👆

ዊከን ድጅታል አካዳሚ!

Address

Addis Ababa
Ababa

Opening Hours

Monday 02:00 - 20:00

Telephone

+251923509964

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when WeCan Digital Academy//ዊከን ድጅታል አካዳሚ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to WeCan Digital Academy//ዊከን ድጅታል አካዳሚ:

Share