Eteal Engineering

Eteal Engineering የብረታብረት ውጤቶች ምህንድስና

በsus304 stainless steel material ለስጋ ቤቶች እና ለተለያዩ ተቋማት የተሰራ የፍየል እና የበሬ ስጋ መስቀያ ሜንጦ ይዘን ቀርበናል ።እናመሠግናለን🙏ይዘዙን በተመጣጣኝ ዋጋ እ...
09/05/2024

በsus304 stainless steel material ለስጋ ቤቶች እና ለተለያዩ ተቋማት የተሰራ የፍየል እና የበሬ ስጋ መስቀያ ሜንጦ ይዘን ቀርበናል ።
እናመሠግናለን🙏
ይዘዙን በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰራለን
ለበለጠ መረጃ 0973909394
0946571008 ይደዉሉ::

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ !መልካም የትንሣኤ በዓል !Eteal Engineering
05/05/2024

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ !

መልካም የትንሣኤ በዓል !

Eteal Engineering

Some of our Handrail  works in Adama, Ethiopia.   📍አዳማ ላይ  ለኤግል  ቁጥር  2  ሆቴል የተሰራ  የበረንዳ ጌጥ📱ይደዉሉ ፣ ያማረ ስራዎቻችን ከተመለከቱ በኃላ...
22/04/2024

Some of our Handrail works in Adama, Ethiopia.

📍አዳማ ላይ ለኤግል ቁጥር 2 ሆቴል የተሰራ የበረንዳ ጌጥ

📱ይደዉሉ ፣ ያማረ ስራዎቻችን ከተመለከቱ በኃላ ይወስናሉ።

💰ወጪ ቆጣቢ አስተማማኘ ስራዎችን በጥራትና በልዮ አሰራር ለደንበኞቻችን ማቅረብ እንዲሁም በቃላችን መገኘት መለያችን ነው!

ለበለጠ መረጃ
0946571008
0973909394 ይደዉሉ::

22/04/2024
Your  metal work Solution 🪙⚡️ለግንባታዎ ዉበት እኛ ስለምናስፈልግዎ በግንባታ ላይ ከሆኑ እንዲሁም ከግንባታ  በሗላ ወደ  እኛ  ይደዉሉ::⚡️ለህንፃዎች ÷ለኢንደስትሪዎች ÷ለፋ...
16/04/2024

Your metal work Solution 🪙

⚡️ለግንባታዎ ዉበት እኛ ስለምናስፈልግዎ በግንባታ ላይ ከሆኑ እንዲሁም ከግንባታ በሗላ ወደ እኛ ይደዉሉ::

⚡️ለህንፃዎች ÷ለኢንደስትሪዎች ÷ለፋብሪካዎች ÷ለሆቴሎች ÷ለቤት ዉበት ምርጥ መፍትሄ ሰጪዎች ነን!

⚡️ከመኖሪያ ቤት እስከ ትልልቅ ህንፃዎች እንዲሁም ኢንደስትሪዎች አሻራችን አሳርፈናል::

የምንሰራዉ ስራዎች :-
🔧ሀንድ ሪል
🔧ለኢንደስትሪ ÷ለፋብሪካ÷ ለሆቴል የሚሆን እቃ መደርደሪያ(shelf)
🔧ሼድ እንዲሁም ማንኛዉም የብረት ስራዎች

እንግዲያዉስ ዛሬ ነገ ሳይሉ
አሁን ይደዉሉ ÷ ያማክሩ ÷በዉሳኔዎት ይደሰታሉ::

ለበለጠ መረጃ :
0946571008
0973909394 ይደዉሉ::

Eteal Engineering  with Jotun Paint Factory -  Project🟠This is one of our recent projects  in Adama Industrial Park for ...
28/12/2023

Eteal Engineering with Jotun Paint Factory - Project

🟠This is one of our recent projects in Adama Industrial Park for Jotun Paint factory.

ለበለጠ መረጃ 0973909394
0946571008 ይደዉሉ::

⚡️ለግንባታዎ ዉበት እኛ ስለምናስፈልግዎ በግንባታ ላይ ከሆኑ እንዲሁም ከግንባታ  በሗላ ወደ  እኛ  ይደዉሉ::⚡️ለህንፃዎች ÷ለኢንደስትሪዎች ÷ለፋብሪካዎች ÷ለሆቴሎች ÷ለቤት ዉበት ምርጥ መ...
25/12/2023

⚡️ለግንባታዎ ዉበት እኛ ስለምናስፈልግዎ በግንባታ ላይ ከሆኑ እንዲሁም ከግንባታ በሗላ ወደ እኛ ይደዉሉ::

⚡️ለህንፃዎች ÷ለኢንደስትሪዎች ÷ለፋብሪካዎች ÷ለሆቴሎች ÷ለቤት ዉበት ምርጥ መፍትሄ ሰጪዎች ነን!

⚡️ከመኖሪያ ቤት እስከ ትልልቅ ህንፃዎች እንዲሁም ኢንደስትሪዎች አሻራችን አሳርፈናል::

የምንሰራዉ ስራዎች :-
🔧ሀንድ ሪል
🔧ለኢንደስትሪ ÷ለፋብሪካ÷ ለሆቴል የሚሆን እቃ መደርደሪያ(shelf)
🔧ሼድ እንዲሁም ማንኛዉም የብረት ስራዎች

ለበለጠ መረጃ 0973909394
0946571008 ይደዉሉ::

ስለመረጡን እናመሠግናለን!🙏የምንሰጣቸዉ  አገልግሎቶች:--የዲዛይን-የጥገና-የማማከር-የሪሞልዲንግ-የፈጠራ እና ማንኛዉም የራሶት ዲዛይን ካሎት እንሰራለን::ለበለጠ መረጃ    0973909394 ...
01/12/2023

ስለመረጡን እናመሠግናለን!🙏
የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች:-
-የዲዛይን
-የጥገና
-የማማከር
-የሪሞልዲንግ
-የፈጠራ እና ማንኛዉም የራሶት ዲዛይን ካሎት እንሰራለን::
ለበለጠ መረጃ 0973909394
0946571008 ይደዉሉ::

ለኢንደስትሪ ÷  ለፋብሪካ ÷  ÷ለቢሮ ÷ለሆቴል ÷ ለቤት እና ለማንኛዉም አገልግሎት የሚዉሉ የብረታ ብረት እና ተይያዥ ስራዎች እንዲሰራሎት ይፈልጋሉ?እንግዲያዉስ ዛሬ  ነገ  ሳይሉ አሁን  ...
30/11/2023

ለኢንደስትሪ ÷ ለፋብሪካ ÷ ÷ለቢሮ ÷ለሆቴል ÷ ለቤት እና ለማንኛዉም አገልግሎት የሚዉሉ የብረታ ብረት እና ተይያዥ ስራዎች እንዲሰራሎት ይፈልጋሉ?

እንግዲያዉስ ዛሬ ነገ ሳይሉ
አሁን ይደዉሉ ÷ ያማክሩ ÷በዉሳኔዎት ይደሰታሉ::

ለበለጠ መረጃ 0973909394
0946571008 ይደዉሉ::

Address

Adama

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eteal Engineering posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share