Finot Engineering Works

Finot Engineering Works Machine design, manufacturing and consulting service provider. Our main concern is to satisfy our client."

"Finot engineering works is an engineering company that focuses on innovative and problem solving skill in the aspects of designing,manufacturing and provides an exceptional consultation service to our customers.our company is capable of producing high quality industrial ,agriculitural ,constuction machinery ,mold and dies to a high end with an with an easy access to spare parts .we have a high ex

perience and a well established team that work as one unit . Phone no:-+251923596730/+251912344157/01122738090
P.O.box:-28196

Map Location:-https://goo.gl/maps/JT5u6MSy7ppDhaVq6

23/08/2026

ጥራት ያላቸውን ማሽኖች በሀገር ውስጥ እንደ ወተት ማቀነባበርያ ፣ የሳሙና እና ምንጣፍ መጭመቅያ ማሽኖችንና ሌሎች ተያያዥ ማሽኖችን በማምረት ሙሉ የቴክኒክ ድጋፍ እና መለዋወጫ ከፍኖት ኢንጅነሪንግ ስራዎች ያግኙ።ለበለጠ መረጃ +251923596730 / +251912344157

ጥራት ያላቸውን ማሽኖች በሀገር ውስጥ ብር የሚገዙበት ብቸኛው መንገድና እንደ ​ወተት ማቀነባበርያ ፣ የሳሙና እና የኢንኩቤሽን ማሽኖችንና ሌሎች ተያያዥ ማሽኖችን  በማምረት ሙሉ የቴክኒክ ድጋ...
08/08/2026

ጥራት ያላቸውን ማሽኖች በሀገር ውስጥ ብር የሚገዙበት ብቸኛው መንገድና እንደ ​ወተት ማቀነባበርያ ፣ የሳሙና እና የኢንኩቤሽን ማሽኖችንና ሌሎች ተያያዥ ማሽኖችን በማምረት ሙሉ የቴክኒክ ድጋፍ እና መለዋወጫ ከፍኖት ኢንጅነሪንግ ስራዎች ያግኙ።
​Get high quality machines using local currency. Finot Engineering Works is your one stop solution for manufacturing milk processing, soap making, incubation, and other related machinery. We provide full technical support and spare parts.
‎for more +251912344157 / +251923596730

‎ምንጣፍ ማጠብና ከዛም አድካሚ በሆነ መንገድ ውሃውን መጭመቅ የብዙዎችን ጊዜንና ጉልበት የሚፈጅ የስራ ሂደት  መሆኑ ይታወቃል። ነገር ግን ከፍኖት ኢንጂነሪንግ ስራዎች ጋር ሲሆኑ ሁሉ ቀላል ...
01/08/2026

‎ምንጣፍ ማጠብና ከዛም አድካሚ በሆነ መንገድ ውሃውን መጭመቅ የብዙዎችን ጊዜንና ጉልበት የሚፈጅ የስራ ሂደት መሆኑ ይታወቃል። ነገር ግን ከፍኖት ኢንጂነሪንግ ስራዎች ጋር ሲሆኑ ሁሉ ቀላል ይሆናል ።
‎‎ማሽናችን በመጠቀም ምንጣፍዎን በጥራት፣ እጅግ በሚያስደንቅ ፍጥነትና በአስተማማኝ ሁኔታ በማድረቅ ስራዎን ወደ ላቀ ደረጃ ያሸጋግሩ።
‎‎ማሽኖቻችን ከፍተኛ ጥራት ካላቸው ጥሬ እቃዎች የተሰሩ በመሆናቸው ምንጣፎቹ ለዝገትና ከሱ ለሚመጡ ንክኪዎች ሳይጋለጡ በጥራት ለረጅም ጊዜ በአስተማማኝ ሁኔታ ያገለግሉዎታል። ለበለጠ መሪጃ +251923596730 / +251912344157

22/07/2026

ቂቤን በባህላዊ መንገድ በማዘጋጀት ደክመዋል? ፍኖት ኢንጂነሪንግ ስራዎች ስራዎን የሚያቀል. ንፅህናውን የጠበቀ እና ዘመናዊ የወተት መናጫ ማሽን ይዞ መጥቷል!
‎አሁን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ምርትዎን ወደ ገበያ ይዘው ይውጡ። ለበለጠ መረጃ +251923596730 / +251912344157

17/07/2026

ሳሙናን ለማምረት የሚያስችሉ ሁሉንም የማሽን ክፍሎችን በአንድ ላይ የያዘ የሳሙናማምረቻ ማሽን። All in one soap making machine. for more +251923596730 / +251912344157

10/07/2026

‎ለሻምፖ ፣ ለኮንዲሽነር ፣ ለፈሳሽ ጽዳት መጠበቂያ ፣ ለበረኪና እና ለሌሎችች ተያያዥ ፈሳሽ ማምረቻ አማራጭ የሆነው ማሽን።‎ለበለጠ መረጃ +251923596730 / +251912344157

23/06/2026

የምንጣፍ መጭመቅያ ማሽናችን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ የምርት ጉዞ / Carpet spinning machines From Manufacture to Operation. for more 251923596730 / +251912344157

16/06/2026

ለሻምፖ ፣ ለኮንዲሽነር ፣ ለፈሳሽ ጽዳት መጠበቂያ እና ለሌሎችች ተያያዥ ፈሳሽ ማምረቻ ማሽን።Liquid soap and shampoo making machine. for more+251923596730 / +251912344157

11/06/2026

ጥራት ያላቸውን ማሽኖች፣አስተማማኝ መለዋወጫ እና የቅርብ የቴክኒክ ድጋፍ ከፍኖት ኢንጅነሪንግ ስራዎች / Get high quality machines locally. For more +251923596730 / +251912344157

06/06/2026

ንግድዎን ወደ ቀጣዩ ደረጃ ያሸጋግሩ! ዘመናዊነትና ጥራትን በአንድ ላይ ለካፌ፣ ለጁስ ቤቶች እና ለእርጎ ቤቶች ተመራጭ የሆነው ማሸጊያ ማሽን / Manuel plastic cup sealing machine. For more +251923596730 / +251912344157

Address

Ethiopia, Kolfe Noc 18 To Torahyaloch Square Mebirat Hail Bridge
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 17:00

Telephone

+251923596730

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Finot Engineering Works posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Finot Engineering Works:

Shortcuts

Share