05/10/2021
Victor doors: keeping your dreams secured
🚪ስሪቱ የብረት ሲሆን እጅግ ጠንካራና ባህሪው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይን ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨትን ባህሪ የያዘ ነው።
🚪ድምፅ የማያሳልፋ(Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው።
📹ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ካሜራ የተገጠመላቸው ናቸው።
🚪ውበታቸውን የሚያጎላ ራሱን የቻለ ሞስትራ(ጌጦች) አሏቸው።
🧯ተቀጣጣይ ነገሮችን ወይም እሳትን የመቋቋም አቅም(Fire-resistance) አላቸው።
🎖በተለያዩ ከለርና ዲዛይን እንደ ፍላጎቶ የቀረቡ
ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው ነው :
ወይም በሮችን ማዘዝ ከፈለጉ:
0929159090
0913027403
ይደውሉ።