Ethiopian Civil Engineers

Call Contact the business

Ethiopian Civil Engineers Perspective From Experts About The Questions That Matter in Construction.

Welcome to our page! 🏗️ Here, we explore the fascinating realm of construction. Join our vibrant community on Telegram for even more discussions and exclusive content: [Telegram Group] (https://t.me/Firm_Engineering)

Call 0954046181Price 4850 ETB
09/07/2026

Call 0954046181
Price 4850 ETB

23/05/2026

በኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች ላይ የአርማታ ብረት(Reinforcement Steel) ወጪ ከፍተኛውን ድርሻ ይይዛል። ብዙ ጊዜ በሳይት ላይ የBar Bending Schedule (BBS) መሰረት በማድረግ ብረቶች ሲቆረጡ፣ ፍፁም የሆነ ማሻሻያ (Optimization) ካልተደረገ በቀር የሚባክነው የብረት መጠን (Off-cut/Scrap percentage) የፕሮጀክቱን በጀት በእጅጉ ይጎዳል።

ይህንን ችግር ለመቅረፍ ለሲቪል መሃንዲሶች፣ ለሳይት መሃንዲሶች እና ለBBS አዘጋጆች በጣም ጥሩ ረዳት ነው። ሶፍትዌሩ አዲስ ባይሆንም፣ አሁንም ድረስ በሳይታችን ላይ የሚወጣውን የብረት ብክነት ለመቀነስ በአግባቡ እየተጠቀምንበት አይደለም።

#ሶፍትዌሩ( ) የሚሰጠው ጥቅም በትንሹ፡-

1) (Minimizes Waste Percentages) ፡ የብረትን ብክነት በከፍተኛ ሁኔታ
ይቀንሳል።
2) (ፍላጎት) ለማወቅ (Accurate Material Take-off): ብረት ከመግዛታችንም ሆነ ከማዘዛችን በፊት ምን ያህል እንደሚያስፈልገን በትክክል ለማወቅ ይረዳል።
3) (Streamlined Site Operations)፡ ለብረት ሰራተኞች (Bar benders) ግልጽ እና የተመቻቸ የመቁረጫ መመሪያ (Cutting List) በoutput መልክ ይሰጣል።

እንደ መሃንዲስ፣ ፕሮጀክትን በወቅቱ ከማጠናቀቅ ባለፈ ጥራትና ወጪን ማመጣጠን (Cost Optimization) ዋነኛ ስራችን ነው።
#ይህንን ሶፍትዌር እስካሁን ስራ ላይ ካልተገበራችሁት፣ የፕሮጀክትን ወጪ ለመቀነስ ዛሬውኑ ልትሞክሩት ይገባል እላለሁ ለመጠቀም በጣም ቀላልና ምቹ ነው።
እናንተ በሳይታችሁ ላይ Rebar ብክነትን ለመቀነስ ምን ዓይነት ስልቶችን ይጠቀማሉ?

Address

Addis Ababa

Telephone

+251703451620

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Civil Engineers posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopian Civil Engineers:

Shortcuts

Share