Tacos travel agency

Tacos travel agency I can get anew service for my product to visit my project

29/04/2023

የ13 ዓመቱ ታዳጊ 66 ተማሪዎችን የያዘ አውቶብስ ሊገጥመው ከነበረ ከባድ አደጋ ታደገ
**************************

የ13 ዓመቱ አሜሪካዊ ታዳጊ በወሰደው ፈጣን እርምጃ ራሱን እና 66 የትምህርት ቤት ጓደኞቹን የከፋ ሊሆን ከሚችል አደጋ አተረፈ።

አጋጣሚው የተከሰተው በአሜሪካዋ ሚችጋን ግዛት ዋረን ከተማ ውስጥ የሚገኘው ካርተር ሚድል ትምህርት ቤት ተማሪዎችን አሳፍሮ የሚጓዝን የትምህርት ቤት አውቶብስን ስታሸከረክር የነበረችው ሹፌር በድንገት ራሷን በሳተችበት ጊዜ ነበር ተማሪዎቹ ለአደጋ የተጋለጡት።

በዚህ ጊዜ ከሹፌሯ አምስት ወንበሮች በኋላ ተቀምጦ የነበረው የ13 ዓመቱ ታዳጊ ዲለን ሪቭስ ከተቀመጠበት በመነሣት የአውቶብሱን መሪ ራሷን ከሳተችው አሽከርካሪ ተረክቦ ምንም አደጋ ሳያጋጥም እንዲቆም ለማድረግ ችሏል።

በአንድ ቪዲዮ ላይ የተማሪዎቹ አውቶብስ ሹፌር ለአለቆቿ ጤንነት እየተሰማት እንዳልሆነ መልዕክት ስትልክ ታይታለች።

ዲለን ሪቭስ ራሱን እና ጓደኞቹን ከከፋ አደጋ ከታደገ በኋላ በሚኖርበት ከተማ የጀግና አድናቆት እየቀረበለት ይገኛል።

የዋረን ከተማ ምክር ቤት አባል ጆናታን ላፈርቲ በፌስቡክ ገጻቸው ላይ “በፈጸምከው ጀግንነት የተሞላበት ተግባር ኮርተናል!” በማለት አድናቆታቸውን ገልጸዋል።

ዲለን ስለፈጸመው አስደናቂ ተግባር ለመንገር ፖሊስ ለወላጆቹ በደወለበት ጊዜ፣ አባቱ ስቲቭ ሪቭስ ቀድመው የጠየቁት “ደግሞ ምን አጥፍቶ ይሆን?” የሚል ነበር።

የደወለው ፖሊስም “ምንም አላጠፋም፣ ልጅዎ ጀግና ነው” በማለት ያደረገውን በመጥቀስ አድናቆታቸውን እንደገለጹላቸው የአካባቢው መገናኛ ብዙኃንን ጠቅሶ ቢቢሲ ዘግቧል።

የታዳጊው ዲላን ሪቭስ ወላጆች ልጃቸው በፈጸመው ተግባር ኩራት የተሰማቸው ሲሆን፣ የልጃቸው ስምም በሚኖሩበት ከተማ መነጋገሪያ ሆኗል።

የቪዲዮ መረጃዎቻችንን ለማግኘት ትክክለኛውን የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ
https://www.youtube.com/c/EBCworld/
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/EBCNEWSNOW

11/04/2023

የደረሰኝ አስቸኳይ መልዕክት ሼር አድርጉት።
አባ መፍቀሬ አለቀሱ። "ይህን ከማይ ብሞት እመርጣለሁ" እያሉን ነው 😥😥😥
በቅዱስ ዑራኤል ስም ሸር እንድታደርጉ እጠይቃለሁ🙏🙏

👉 አባታችን አይናችን ስስታችን ባህታዊ አባ መፍቀሬ ሰብ የደሴ ደብረ ሀይል ቅዱስ ዑራኤል ህንፃ ቤተክርስትያን ፈርሶ ሊወድቅ ነው ብለውኛል አሳዩኝ ብለው አቀበቱን ሳይሰለቹ በእልህ የሜጠሮን አቀበት በደከመ የእርጅና ጉልበታቸው እያቃሰቱ ወተው በቦታው ደርሰው የተፈጠረውን ሁሉ አዩ ለተወሰነ ደቂቃ ዝምምም ብለው ከቆዩ በኋላ በጣም አዘኑ አለቀሱ።
"ይህን ከማይ ብሞት እመርጣለሁ" አሉን ሁላችንም አዘንን። ወጣቱ ምዕመናን ሰበካ ጉባኤው የህንፃ ኮሚቴው ሁላችንም ተጨንቀናል። ቤተክርስትያናችን በዚህ ሁኔታ ከቀጠለ ሊፈርስብን ነው። ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ በብዙ ድካም እየተገነባ ያለው የደሴ ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስትያን በድንገተኛ መሬት መንሸራተት አደጋ ከፍተኛ ጉዳት ላይ ነው። አፋጣኝ መፍትሄ ካልተገኘ የፈራነው መድረሱ ነውና ሁላችንም ቤተክርስትያናችንን ከተጋረጠብን አደጋ ለማዳን በሀሳብ በገንዘብ በጉልበት እንድታግዙን በመልዐኩ ቅዱስ ዑራኤል ስም እንጠይቃለን 🙏🙏🙏

አቢሲንያ ባንክ 105822774
ንግድ ባንክ 1000327155017
አዋሽ ባንክ 01304135417300

ለበለጠ መረጃ የደብሩ አስተዳዳሪ ቆሞስ አባ ሀይለ ማርያም እና ህንፃ አሰሪ ኮሚቴውን ደውለው ያናግሩ

0914610771 ቆሞስ አባ ሀይለ ማርያም
0914604815 አቶ ዋሲሁን
0987011601 አቶ ኤፍሬም
0914711620 አቶ ብርሀን

ሸር እያደረጋችሁ መልክቱን ለአለም አድታደርሱልን በቅዱስ ዑራኤል ስም እንጠይቃለን 🙏🙏🙏

11/04/2023
2023
08/04/2023

2023

09/02/2023
03/01/2023
mokruat
15/09/2022

mokruat

Address

Chicago Business &school łífé Page
Addis Ababa
77777

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tacos travel agency posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tacos travel agency:

Share