TBT Electromechanical work /ቲቢቲ ኤሌክትሮሜካኒካል ስራ

TBT Electromechanical work /ቲቢቲ  ኤሌክትሮሜካኒካል ስራ The companies' mission is to promote and do the state of art electromechanical works.

19/11/2025

TBT Electromechanical Work provides professional electrical and mechanical installation services in Addis Ababa and throughout Ethiopia. We specialize in correct grounding systems, RCD/RCBO protection, electrical panel installation, CCTV & networking, solar systems, and industrial troubleshooting. Our work is documented, safe, and standards-aligned, with clean handover and reliable after-service supp @

✅ የቤትዎ፣ የፋብሪካዎ እና የንግድ ህንፃዎን ኤሌክትሪክ ደህንነት  በኛ በባለሙያ እጅ ያረጋግጡ። 🟩⚡ “ደህንነትዎ በመሬት ግንኙነት(Grounding)፣ በRCD መከላከያ  ይጀምራል።” 🛡️
02/11/2025

✅ የቤትዎ፣ የፋብሪካዎ እና የንግድ ህንፃዎን ኤሌክትሪክ ደህንነት በኛ በባለሙያ እጅ ያረጋግጡ።


🟩⚡ “ደህንነትዎ በመሬት ግንኙነት(Grounding)፣ በRCD መከላከያ ይጀምራል።” 🛡️

Watch, follow, and discover more trending content.

🏠 በሚሊዮን ብር አፍስሰው ዘመናዊ ቅንጡ መኖሪያ ቤት ገንብተዋል።🚿 የውሃ (የሻወር) ማሞቂያ አስገጥመው፣ 🍳 የተለያዩ የምግብ ማብሰያ ማሽኖችን እና ⚙️ ሶኬት የሚሰሩ የቤት እቃዎች አዘውትረ...
01/11/2025

🏠 በሚሊዮን ብር አፍስሰው ዘመናዊ ቅንጡ መኖሪያ ቤት ገንብተዋል።
🚿 የውሃ (የሻወር) ማሞቂያ አስገጥመው፣ 🍳 የተለያዩ የምግብ ማብሰያ ማሽኖችን እና ⚙️ ሶኬት የሚሰሩ የቤት እቃዎች አዘውትረው ይጠቀማሉ።

⚠️ ነገር ግን...
እርግጠኛ ነኝ፣ ቤትዎ 🏠፣ ፋብሪካዎ 🏭 ወይም ንግድ ህንፃዎ 🏢 አንድ በጣም ወሳኝ፣
ለደህንነትዎ 🧍‍♂️🧍‍♀️ አስፈላጊ እና መሰረታዊ ነገር እየጎደለበት ነው!!

⚡ ይህም — ትክክለኛ የመሬት ግንኙነት (Grounding) እና የRCD መከላከያ መሣሪያ (Residual Current Device)!
🔥 በትክክለኛ መሬት ግንኙነት አለመኖሩ የኤሌክትሪክ እሳት፣ 💥 የመሳሪያ መቃጠል ወይም የተጠቃሚ ጉዳት ሊያመጣ ይችላል።
🚿 በመታጠቢያ ክፍል ውስጥ ያለ የሻወር ማሞቂያ ካልተመሬተ በትክክል እና ካልተጠበቀ በRCD መከላከያ፣
⚡ የኤሌክትሪክ እሽቅድም አደጋ ይፈጥራል — ከከባድ ጉዳት 🤕 እስከ ሞት ☠️ ድረስ ሊያደርስ ይችላል።

🧠 የRCD መከላከያ መሣሪያ የተጠቃሚን አደጋ በቅድሚያ ይለይ እና ⛔ በአንድ ደቂቃ ውስጥ የኤሌክትሪክ እሸቅድድም ያቋርጣል።
ይህ በቀጥታ ሕይወትን ❤️ የሚያድን መከላከያ ነው።

🏗️ የኢንተሪየር ዲዛይነርና ኮንሰልታንቶች
🎨 ብዙ የኢንተሪየር ዲዛይነሮች እና ኮንሰልታንቶች
በክፍሎች ውስጥ ውበትን፣ ቀለምንና የብርሃን ቅጥያዎችን 💡 ሲያበረክቱ
የመሬት ግንኙነት(grounding)፣ RCD መከላከያ እና የኤሌክትሪክ ደህንነትን ⚡ ትኩረት አይሰጡም።
ይህ ብዙ ጊዜ በኋላ የሚፈጠር አደጋ፣ እና የውበት ውስጥ የማይታይ አደገኛ ችግር ሆኖ ይቆያል።
የተሻለ ዲዛይን እንኳ እንደማይጠቅም ይሆናል
ቤትዎ ለ ደህንነት መሰረቱ ቢያጎድል ከላይ ቢዋብ በተሻለ ዲዛይን ቢሰራ እንኳን አደገኛ ቤት አሎት ❌።
🏭 በፋብሪካዎችና በንግድ ህንፃዎች ውስጥ የመሬት ግንኙነት(Grounding)ና RCD መከላከያ አለመኖሩ
የማሺን ጥገና ወጪን 💰 ያበዛል፣ የስራ ቋሚነትን ይቀንሳል፣ እና 🔥 የእሳት አደጋ ይጨምራል አልፎም በሰው ህይወት አደጋ🤕ና ሞት☠️ን ያስከትላል።

🧰 ስለዚህ፣
ከመስመሮች እስከ መሬት ግንኙነት፣
ከRCD መከላከያ እስከ የመከላከያ ታቦች —
✅ የቤትዎ፣ የፋብሪካዎ እና የንግድ ህንፃዎን ኤሌክትሪክ ደህንነት በኛ በባለሙያ እጅ ያረጋግጡ።


🟩⚡ “ደህንነትዎ በመሬት ግንኙነት(Grounding)፣ በRCD መከላከያ ይጀምራል።” 🛡️

Watch, follow, and discover more trending content.

የቲቢቲ ኤሌክትሮሜካኒካል ስራ እንደስሙ ነው፡  we are shooting  your trouble.The Best Troubleshooter!
30/10/2025

የቲቢቲ ኤሌክትሮሜካኒካል ስራ እንደስሙ ነው፡ we are shooting your trouble.
The Best Troubleshooter!

Watch, follow, and discover more trending content.

At TBT, We don't just fix systems_but we build connections that last.
29/10/2025

At TBT, We don't just fix systems_but we build connections that last.

Watch, follow, and discover more trending content.

28/10/2025

Watch, follow, and discover more trending content.

  TBT Electromechanical work /ቲቢቲ  ኤሌክትሮሜካኒካል ስራ
17/10/2025

TBT Electromechanical work /ቲቢቲ ኤሌክትሮሜካኒካል ስራ

Watch, follow, and discover more trending content.

13/10/2025
13/10/2025

TBT logo___reval

Logo intro...
11/10/2025

Logo intro...

Check out ቲክቶክ ይወድሃል’s video.

Address

Addis Ababa22 Noah Building
Addis Ababa
2314

Opening Hours

Monday 08:00 - 19:00
Tuesday 08:00 - 19:00
Wednesday 08:00 - 19:00
Thursday 08:00 - 19:00
Friday 08:00 - 19:00
Saturday 08:00 - 19:00

Telephone

+251983353848

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when TBT Electromechanical work /ቲቢቲ ኤሌክትሮሜካኒካል ስራ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to TBT Electromechanical work /ቲቢቲ ኤሌክትሮሜካኒካል ስራ:

Share