National Oil Ethiopia plc - NOC

National Oil Ethiopia plc - NOC Airport Road Street
Addis Ababa, Ethiopia
Tel: +251116639494 In homes or businesses, on the highway or in air, we deliver solutions to keep our customers going.

National Oil Ethiopia (NOC) Plc is the first indigenous major oil marketer of petroleum products with a wide network of modern service stations strategically located across Ethiopia. QUICK CONTACT

National Oil Ethiopia Plc
Airport Road Street
Addis Ababa, Ethiopia
Tel: +251116639494

National Oil Ethiopia (NOC) Plc is the first indigenous major oil marketer of petroleum products with a wide netwo

rk of modern service stations strategically located across the country. NOC business units are organized to deliver products & services in the most cost effective and efficient manner. Our Marketing and Sales team is organized into Retail and Commercial units to profitably market our products to achieve market Leadership and effective customer service delivery in oil and gas sector of Ethiopia. Central to NOC operation is the firm commitment to excellent service delivery & maximum customer satisfaction. Customer focus is the philosophy guiding the day-to-day activities of the company’s different Strategic Business Units(SBUs) . As a responsible Corporate Citizen delivering on its social responsibility in the social and economic development of Ethiopia, Health, Safety and Environment Management System is at the center of our Business model.

16/12/2025

በDelo ምርቶች ተሽከርካሪዎ ካሰቡበት ያደርስዎታል!

11/12/2025

ስለመኪናችን ጠይቀን እንወቅ! በብቃት እናሽከርክር!

09/12/2025

በሞተር ማለስለሻ ዘይት ጥራት ምክንያት የሚባክን ጊዜም ሆነ ገንዘብ የለም!

ለመኪናዎ ሞተር ትክክለኛውን ማቀዝቀዣ (Coolant) ለመምረጥ የፈሳሹን ቀለም ብቻ ማየት በቂ አይደለም፤ ይልቁንም የመኪናዎን ማኑዋል በማየት ለዘመናዊ የአሉሚኒየም ሞተሮች የሚሆነውን እንደ ...
02/12/2025

ለመኪናዎ ሞተር ትክክለኛውን ማቀዝቀዣ (Coolant) ለመምረጥ የፈሳሹን ቀለም ብቻ ማየት በቂ አይደለም፤ ይልቁንም የመኪናዎን ማኑዋል በማየት ለዘመናዊ የአሉሚኒየም ሞተሮች የሚሆነውን እንደ Organic Acid Technology (OAT) አይነት ቴክኖሎጂ ወይም ለቆዩ መኪኖች የሚሆነውን አይነት መለየት ያስፈልጋል። በተጨማሪም መኪናዎ የሚፈልገው Pre-diluted ወይም Concentrate መሆኑን ማረጋገጥ ወሳኝ ነው፤ ያልተበጠበጠ ከሆነም ከቧንቧ ውሃ ጋር ሳይሆን የግድ ከተጣራ ውሃ ጋር በትክክለኛው መጠን መቀላቀል የመፍላትና የመቀዝቀዝ አቅሙን ይጠብቃል። ለሞተር ጤንነት ወሳኙ ነገር አለመቀላቀል ነው፤ የተለያዩ ኬሚካላዊ ይዘት ያላቸውን ኩላንቶች መቀላቀል ዝቃጭ እንዲፈጠርና የመኪናው ዕቃዎች እንዲበላሹ ስለሚያደርግ፣ ሁልጊዜ የአምራቹን መስፈርት ይከተሉ፤ ለጉዞዎ ትክክለኛውን ምርጫ እንዲያደርጉ Caltex ሁሌም ከጎንዎ ነው።

29/11/2025

የሞተር ማለስለሻ ዘይት በጊዜ መቀየር የጥገና ወጪን ከመቀነስ አልፎ የነዳጅ ፍጆታን ያሻሽላል!

28/11/2025

በየጊዜው ለተሽከርካሪዎ የሞተር ዘይት መቀየርዎን አይተዉ!ተመራጩንና ተደራሹን የካልቴክስ ዘይት ይጠቀሙ!

የድንገተኛ የመንገድ አደጋን ለማሳየት የቱን ምልክት እንጠቀማለን?
26/11/2025

የድንገተኛ የመንገድ አደጋን ለማሳየት የቱን ምልክት እንጠቀማለን?

የትኛውን ለማንቀሳቀስ ይመርጣሉ?ሀ፣ ለ ፣ሐ ፣መ ፣ሠ ፣ረ ፣ሰ
22/11/2025

የትኛውን ለማንቀሳቀስ ይመርጣሉ?
ሀ፣ ለ ፣ሐ ፣መ ፣ሠ ፣ረ ፣ሰ

የሀቮሊን ፍሬን ዘይት ይጠቀሙ ፤ ደህንነትዎን ይጠብቁ
20/11/2025

የሀቮሊን ፍሬን ዘይት ይጠቀሙ ፤ ደህንነትዎን ይጠብቁ

ከእነዚህ ውስጥ ተሳስቶ የተሰየመው የትኛው ነው? መልሳቹን ኮመንት ላይ አሳዉቁን
18/11/2025

ከእነዚህ ውስጥ ተሳስቶ የተሰየመው የትኛው ነው? መልሳቹን ኮመንት ላይ አሳዉቁን

http://me.caltexlubricants.com/ ተጠቅመው የመኪናዎን ሞዴል በማስገባት ለተሽከርካሪዎ ተስማሚውን ዘይት በቀላሉ ያግኙ!
15/11/2025

http://me.caltexlubricants.com/ ተጠቅመው የመኪናዎን ሞዴል በማስገባት ለተሽከርካሪዎ ተስማሚውን ዘይት በቀላሉ ያግኙ!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የጥምቀት በዓል እንመኛለን!We would like to Wish all followers of Christianity a joyous Epiphany! ...
19/01/2024

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ መልካም የጥምቀት በዓል እንመኛለን!

We would like to Wish all followers of Christianity a joyous Epiphany!

Address

Airport Road Street, Bole
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 13:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when National Oil Ethiopia plc - NOC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to National Oil Ethiopia plc - NOC:

Share