Ethio Solution

Ethio Solution የመፍትሄዉ ቻናል! እንኳን ደህና መጡ

31/05/2025

Remove any virus from your computer with out Antivirus!!

21/10/2024

SUCCESS

ሴት ልጅ ሚስጥር መደበቅ አትችልም !!
08/10/2024

ሴት ልጅ ሚስጥር መደበቅ አትችልም !!

08/10/2024

DV 2026 : ለኢትዮጵያ የመጨረሻዉ ዲቪ ???

ኢትዮጵያ ዉስጥ የዘንድሮዉ የ2026 ዲቪ የመጨረሻዉ ዲቪ ሊሆን እንደሚችል ስንቶቻችን እናዉቃለን ። በዚህ ጉዳይ የወጣ አዲስ መረጃ አለ ፤ ስለመረጃዉ ለማወቅ ከፈለጉ የመጀመሪያዉ ኮመንት ላይ ሊንኩን ተጭነዉ ይመልከቱ !!

05/10/2024

DV 2026 ?

ኢትዮጵያ ዉስጥ ዲቪ እማይደርሰን እጣ ዉስጥ መግባት ስለማንችል ነዉ ።

ብዙዎቻችን እንኳን ዲቪ ሊደርሰን ለእጣ ስንመለመል ገና እንወድቃለን ። ምክኒያቱም ባለማወቅ ዲቪ ስንሞላ የምንሰራቸዉ ሶስት ከባድ ከባድ ስህተቶች ስላሉ ነዉ ፤ ከነዚህም ስህተቶች ዋነኛዉ እና አንዱ እጣ ዉስጥ እንዳንገባ ሲያደርገን ሁለቱ ደግሞ እጣ ዉስጥ ከገባን በሗላ እንዳንመረጥ ያደርጉናል።

ሙሉ መረጃዉን ይህንን ሊንክ በመጫን ይመልከቱ ። ሊንኩን የመጀመሪያዉ ኮመንት ላይ ያገኙታል !

መቃም ይቀጥላል!
18/08/2024

መቃም ይቀጥላል!

SPONSER : ( ይፍጠኑ ይህንን እድል ይጠቀሙ ) ይህ ቪዲዮ ኢትዮ ቴሌኮም ለስማርት ፎን ደንበኞቹ ታላቅ እድልን አመቻችቶ እየጠበቀ እንደሚገኝ እና የስማርት ፎን ተጠቃሚ ያልሆኑ ደንበኞቹን...
19/05/2022

SPONSER :
( ይፍጠኑ ይህንን እድል ይጠቀሙ ) ይህ ቪዲዮ ኢትዮ ቴሌኮም ለስማርት ፎን ደንበኞቹ ታላቅ እድልን አመቻችቶ እየጠበቀ እንደሚገኝ እና የስማርት ፎን ተጠቃሚ ያልሆኑ ደንበኞቹን ለመጥቀም ትልቅ እንቅስቃሴን እያደረገ እንደሚገኝ የሚያሳይ ነዉ ፡፡

የቪዲዮዉ ሊንክ :

( ይፍጠኑ ይህንን እድል ይጠቀሙ ) ይህ ቪዲዮ ኢትዮ ቴሌኮም ለስማርት ፎን ደንበኞቹ ታላቅ እድልን አመቻችቶ እየጠበቀ እንደሚገኝ እና የስማርት ፎን ተጠቃሚ ያልሆኑ ደንበኞቹን ለመጥቀም ት...

Address

No
Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Solution posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share