Netsanet Real Estate Agent

Netsanet Real Estate Agent A happy home for your happy lifestyle.

✍️  ካዛንቺስ 👉 ከአያት ሪል እስቴት👉 በተመጣጣኝ ዋጋ ✍️ ካዛንቺስ ዋናውን መንገድ የያዘ ከኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል አጠገብ ቅንጡ አፓርታማ 📌 ስቱዲዮ በ 41 እና በ 52 ካሬ📌 ባለ አ...
22/01/2023

✍️ ካዛንቺስ
👉 ከአያት ሪል እስቴት
👉 በተመጣጣኝ ዋጋ

✍️ ካዛንቺስ ዋናውን መንገድ የያዘ ከኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል አጠገብ ቅንጡ አፓርታማ

📌 ስቱዲዮ በ 41 እና በ 52 ካሬ
📌 ባለ አንድ መኝታ ከ 67 ጀምሮ እስከ 94 ካሬ
📌 ባለ ሁለት መኝታ ከ 125 ጀምሮ እስከ 168 ካሬ
📌 ባለ ሶስት መኝታ በ202 ካሬ እንደ ምርጫዎ የቀረበ

✍️ ከመስቀል አደባባይ 10 ደቂቃ የእግር ጉዞ
✍️ ከባምቢስ ሱፐር ማርኬት 15 ደቂቃ የእግር ጉዞ ርቀት
✍️ ከ ከኢንተር ኮንቲኔንታል ሆቴል ቀጥሎ
✍️ ከኤሌሌ ሆቴል 5 ደቂቃ የእግር ጉዞ ርቀት
📌 ከ ሃያት ሪጀንሲ ሆቴል 10 ደቂቃ የእግር ጉዞ

📌 አፓርታማው በአቅራቢያው ዓለም አቀፍ ተቋማት፣ ትላልቅ ሆቴሎች እና ሱፐርማርኬቶች የሚገኙበት ቦታ ላይ ያለ መሆኑ ቢያከራዩት ወይም በየትኛውም ጊዜ መልሰው ቢሸጡት አትራፊ የሚሆኑበት ነው።
📌 ቅድመ ክፍያ 50%
📌 የህንፃ ግንባታው ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ሲሆን ከ 6 ወር እስከ 1 አመት የሚረከቡ

ለበለጠ መረጃ በ 0921138613 ይደውሉ

Address

Addis Ababa
00000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Netsanet Real Estate Agent posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share