ተስፈኛው ተማሪ

ተስፈኛው ተማሪ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ተስፈኛው ተማሪ, Science, Technology & Engineering, Addis Ababa.

15/03/2025

ቆዩ እናንተ ዘረኞች!!!! ማነው ህውሓትን ሁሌ የትግራይ ህዝብ ወኪል ያደረገው 27 ዓመት ትግራይም ሆነ መላ ኢትዮጵያ በፈላጭ ቆራጭነት ህዝቡን በብሔር ከፋፍሎ የኖረ በምን ሰብእናው ነው አሁን ለትግራይ አለሁልህ እያለ የሚደሰኩረው ይልቁንስ መንግስትም ሆነ መላ የኢትዮጵያ ህዝብ ተገዶ በህውሓት አፈሙዝ ያለ የትግራይ ህዝብ ድጋፍ ያስፈልገዋል ፍቅር በመስጠት ልናቀርበው ይገባል ስንት ሀገር ወዳድ ትግራዋይ የመታገያ ቦታ አጥቶ በህውሓት ስር በጉልበት ተገዝቶ እየኖረ ያለው። ለዚህ ሁሉ መድሀኒት ደግሞ ህውሓት የሚባል ሴይጣን ከምድረ ገፅ መጥፋት አለበት ይ ሴረኛ ቡድን ካልጠፋ የትግራይ እናት በሰላም አትኖርም ብቻ ሳይሆን መላ ኢትዮጵያውያን በሰላም አይኖሩም በመሆኑም አሁን እየተወሰደ ያለው የአየር ድብደባ በተመረጡ ኢላማ መሆኑን ስሰማ አበጀህ መንግሰታችን እላለሁ ምክኒያቱ ይህ ማሌቂያ የለለው የወያኔ ሴራ የትግራይ ህዝብን ይዞ ለመጥፋት የሚያደርገው ሴጣናው እሳቤ የሚቀለብሰ ነው ብየ አምናለሁ በመሆኑም ለጦርነቱ ጥቅም ሊያውላቸው የተዘጋጁ ሌሎች ኢላማዎቹም ያለ ርህራሄ እርምጃ መወሰድ አለባቸው ይህ ሲሆን ነው በሴራ ተብትበው በትግራይ ህዝብ ጫንቃ በመኖር በሌላ ባርነት ለማኖር እና ከኢትዮጵያ ህዝብ ለመነጠል የሚዳዱት ጥቂት ሆዳሞች ሊጠፉ የሚችሉት ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ እንደሚባለው ለጌዜው ሊጨሁ ይችላሉ የትግራይ ህዝብ ከዚህ አፋኝ ቡድን መላቀቁ አይቀርም። ኢትዮጵያን ለማጥፋት የሚጫረው እሳት የሚለበልበው ራሱ ጫሪው ነው እና በለኮሰው እሳት ወያኔና ግብረ አበሮቹ ይለበለባሉ።

ኢትዮጵያ በልጆችዋ ደምና አጥንት ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር ድል!!!!!!

15/03/2025

አሁንም ህውሃት የሚባል አረመኔ ቡድን በትግራይ ህዝብ ሊነግድ ሽርጉድ እያለ ለጦርነት እየተዘጋጀ ነው። ተስፋየ ነው ብሎ የተነሳው ደግሞ ንስሃ አባቱ ሻዕብያ ነው። የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው በሚል እሳቤ መልካም አጋጣሚ ለመጠቀም አሸሼ ገዳይ በማለት ይገኛል ህውሃት። አንድ ነገር የምለው የትግራይ ህዝብና በተለይ ወጣቱ ትውልድ የዚህ አረመኔ ቡድን መጠቀሚያ እንዳይሆን ወጥቶ መቃወም አለበት። እያነቀም ለፍርድ ያቅርባቸው፡ከጌታቸው ረዳ እና ከመንግስት ጎን ተሰልፎም ለሰላም ዘብ መቆም አለበት ።ድጋሜ ሌላ ስህተት በመስራት የህዝባችን ሰቆቃ መቀጠል የለበትም። ህውሃትን ለማጥፋት ጊዜው አሁን መሆን አለበት!! ትግራይ ውስጥ ጌታቸውን ጨምሮ ብዙ የተማሩ የነቁ አዲስ አስተሳሰብ ያላቸው ዓለምን የሚገነዘቡ ለትግራይ ህዝብ ብሎም ለአጠቃላይ ለኢትዮጽያ ህዝብ የሚጠቅሙ ወጣቶች አሉና እነሱን ወደ ፊት በማሰለፍ አዲስቷ ትግራይ ክልል እንፍጠር እላለሁ። አይቀርም አንድ ቀን እነዚህ የፖለቲካ ነጋዴዎች ጠፍተው ወይም ዘብጥያ ወርደው ሰላም ይመጣል። መጋቢት 7/2017ዓ/ም

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ተስፈኛው ተማሪ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share