Vcon

Vcon Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Vcon, Construction Company, Bole Road, .

የተለያዩ ጥራት ያለቸውን የእንጨት ዉጤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናመርታለን

ለዋጋ ዝርዝር እና ለበለጠ መረጃ የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ ።

t.me/vconwood

የሚፈልጉት ፎቶ save አርገው በዚህ ይላኩልን ዋጋ እንነግርዎታለ

For more Call us
0912918340
0913093511
በተጨማሪም የራስዎ ዲዛይን ካለዎት በዛ መሠረት እንሠራሎታለን።

""ስለጎበኙን እናመሰግናለን"" ።

ለገጠማ ምቹ ተደርገው፣ በክብደታቸው አነስ ብለው፣ በጥንካሬያቸው ደግሞ ጠንካራ ከተባሉት በሮች በልጠው የተሠሩትን እና ለኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆኑ የካርበን ፋይበር በሮችን አስመጥተን ማከፋፈ...
07/08/2025

ለገጠማ ምቹ ተደርገው፣ በክብደታቸው አነስ ብለው፣ በጥንካሬያቸው ደግሞ ጠንካራ ከተባሉት በሮች በልጠው የተሠሩትን እና ለኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆኑ የካርበን ፋይበር በሮችን አስመጥተን ማከፋፈል ጀምረናል። እነዚህ በሮች፦

-> እግጅ ዘመናዊ መልክ እና ውብት
-> ጥንቅቅ ያለ አጨራረስ እና ዘመናዊ ንድፍ
-> በጣም ቀላል ክብደት እና ጥንካሬ ያላቸው
-> ከቤትዎ ዲዛይን ጋር እንዲሄዱ በተለያዩ የቀለም አማራጭ የቀረቡ
-> ለከፍተኛ ሙቀትም ሆነ ቅዝቃዜ ተስማምተው የተሠሩ
-> ከፍተኛ ጫናን እንዲቋቋሙ ተደርገው የታነጹ
-> በውሃ፣ በእሳትም ሆነ በዝገት የማይበላሹ
-> አነስተኛ ጥገናን ብቻ የሚፈልጉ በተጨማሪም ውብ እና ቅንጡ ኪችን ካቤኔት

በ UV material
በ Laminated

ከግዜው ጋር በሚሄድ ውብ ቀለሞችም ማቅረባችን እንደቀጠለ ነው።
የወደፊት የበር ምርጫ ሆነው በየሥፍራው ነግሠው የሚታዩ በሮችን፣ አሁን ገዝተው ተጠቃሚ በመሆን ግዜውን ይቅደሙ።

ለማዘዝም ሆነ፣ ለተጨማሪ መረጃ በ 091 291 8340 ላይ ደውለው ሃሎ ይበሉን። እኛም በፍጥነት እንመልስልዎታለን።

የእናንተን የውድ ደምበኞቻችንን ፍላጎት ከግምት ውስጥ በማስገባት የተለያዩ አማራጭን የሚሰጡ እና ዘመነኛ ሆነው ከግዜው ጋር የሚሄዱ የተለያዩ ዲዛይኖችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንላችሁ መጥተናል።ደ...
03/06/2025

የእናንተን የውድ ደምበኞቻችንን ፍላጎት ከግምት ውስጥ በማስገባት የተለያዩ አማራጭን የሚሰጡ እና ዘመነኛ ሆነው ከግዜው ጋር የሚሄዱ የተለያዩ ዲዛይኖችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንላችሁ መጥተናል።

ደውለው የወደዱትን ይዘዙን፤ ያሉበት ድረስ መጥተን አስፈላጊውን ትክክለኛ ልኬት ወስደን፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ባዘዙን መሠረት ጥራታቸውን የጠበቁ ምርቶችን አምርተን፣ እቤትዎ ድረስ አምጥተን፣ አስፈላጊውን የትራንስፖርት እና ገጠማ ሥራ በራሳችን ጨርሰን ማስረከብ በደምበኞቻችን የምንታወቅበት መታወቂያችን ነው።

ሁልግዜም፣ ውበት፣ ጥራት፣ እና ፍጥነት መለያችን እንደሆነ ሁሉም ደምበኞቻችን ይመሰክሩልናል።

ይፍጠኑ፣ አሁኑኑ ስልክዎትን አንሥተው 091 291 8340 ላይ ይደውሉልን።

19/05/2025
የእናንተን የውድ ደምበኞቻችንን ፍላጎት ከግምት ውስጥ በማስገባት የተለያዩ አማራጭን የሚሰጡ እና ዘመነኛ ሆነው ከግዜው ጋር የሚሄዱ የተለያዩ ዲዛይኖችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንላችሁ መጥተናል።ደ...
07/05/2025

የእናንተን የውድ ደምበኞቻችንን ፍላጎት ከግምት ውስጥ በማስገባት የተለያዩ አማራጭን የሚሰጡ እና ዘመነኛ ሆነው ከግዜው ጋር የሚሄዱ የተለያዩ ዲዛይኖችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንላችሁ መጥተናል።

ደውለው የወደዱትን ይዘዙን፤ ያሉበት ድረስ መጥተን አስፈላጊውን ትክክለኛ ልኬት ወስደን፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ባዘዙን መሠረት ጥራታቸውን የጠበቁ ምርቶችን አምርተን፣ እቤትዎ ድረስ አምጥተን፣ አስፈላጊውን የትራንስፖርት እና ገጠማ ሥራ በራሳችን ጨርሰን ማስረከብ በደምበኞቻችን የምንታወቅበት መታወቂያችን ነው።

ሁልግዜም፣ ውበት፣ ጥራት፣ እና ፍጥነት መለያችን እንደሆነ ሁሉም ደምበኞቻችን ይመሰክሩልናል።

ይፍጠኑ፣ አሁኑኑ ስልክዎትን አንሥተው 091 291 8340 8340 ላይ ይደውሉልን።

የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ በሁሉም ምርቶቻችን ላይ ለደንበኞቻችን የ10% ዋጋ ቅናሽ ማድረጋችንን ስንገልጽ ደስታ እየተሰማን ነው። የእናንተን የውድ ደምበኞቻችንን ፍላጎት ከግምት ውስጥ...
27/03/2025

የፋሲካን በዓል ምክንያት በማድረግ በሁሉም ምርቶቻችን ላይ ለደንበኞቻችን የ10% ዋጋ ቅናሽ ማድረጋችንን ስንገልጽ ደስታ እየተሰማን ነው።

የእናንተን የውድ ደምበኞቻችንን ፍላጎት ከግምት ውስጥ በማስገባት የተለያዩ አማራጭን የሚሰጡ እና ዘመነኛ ሆነው ከግዜው ጋር የሚሄዱ የተለያዩ ዲዛይኖችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንላችሁ መጥተናል።

ደውለው የወደዱትን ይዘዙን፤ ያሉበት ድረስ መጥተን አስፈላጊውን ትክክለኛ ልኬት ወስደን፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ባዘዙን መሠረት ጥራታቸውን የጠበቁ ምርቶችን አምርተን፣ እቤትዎ ድረስ አምጥተን፣ አስፈላጊውን የትራንስፖርት እና ገጠማ ሥራ በራሳችን ጨርሰን ማስረከብ በደምበኞቻችን የምንታወቅበት መታወቂያችን ነው።

ሁልግዜም፣ ውበት፣ ጥራት፣ እና ፍጥነት መለያችን እንደሆነ ሁሉም ደምበኞቻችን ይመሰክሩልናል።

ይፍጠኑ፣ አሁኑኑ ስልክዎትን አንሥተው 091 291 8340 ላይ ይደውሉልን።

የእናንተን የውድ ደምበኞቻችንን ፍላጎት ከግምት ውስጥ በማስገባት የተለያዩ አማራጭን የሚሰጡ እና ዘመነኛ ሆነው ከግዜው ጋር የሚሄዱ የተለያዩ ዲዛይኖችን ይዘንላችሁ መጥተናል።ደውለው የወደዱትን...
10/03/2025

የእናንተን የውድ ደምበኞቻችንን ፍላጎት ከግምት ውስጥ በማስገባት የተለያዩ አማራጭን የሚሰጡ እና ዘመነኛ ሆነው ከግዜው ጋር የሚሄዱ የተለያዩ ዲዛይኖችን ይዘንላችሁ መጥተናል።

28/02/2025

ሰፊ ምርጫን ለደምበኞቻችን የሚሰጡ እና ዘመነኛ ሆነው ከግዜው ጋር የሚሄዱ የተለያዩ ዲዛይኖችን ይዘንላችሁ መጥተናል።የወደዱትን ይዘዙን፤ ያሉበት ድረስ መጥተን አስፈላጊውን ትክክለኛ ልኬት ወስ...
10/01/2025

ሰፊ ምርጫን ለደምበኞቻችን የሚሰጡ እና ዘመነኛ ሆነው ከግዜው ጋር የሚሄዱ የተለያዩ ዲዛይኖችን ይዘንላችሁ መጥተናል።

የወደዱትን ይዘዙን፤ ያሉበት ድረስ መጥተን አስፈላጊውን ትክክለኛ ልኬት ወስደን፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ባዘዙን መሠረት ጥራታቸውን የጠበቁ ምርቶችን አምርተን፣ እቤትዎ ድረስ አምጥተን፣ አስፈላጊውን የትራንስፖርት እና ገጠማ ሥራ በራሳችን ጨርሰን ማስረከብ በደምበኞቻችን የምንታወቅበት መታወቂያችን ነው።

ሁልግዜም፣ ውበት፣ ጥራት፣ እና ፍጥነት መለያችን እንደሆነ ሁሉም ደምበኞቻችን ይመሰክሩልናል።

ይፍጠኑ፣ አሁኑኑ ስልክዎትን አንሥተው 091 291 8340 ላይ ይደውሉልን።

ለደምበኞቻችን ሰፊ ምርጫ የሚሰጡ እና ከግዜው ጋር የሚሄዱ የተለያዩ ዲዛይኖችን ይዘንላችሁ መጥተናል።የወደዱትን ይዘዙን፤ ያሉበት ድረስ መጥተን አስፈላጊውን ትክክለኛ ልኬት ወስደን፣ በአጭር ጊ...
17/12/2024

ለደምበኞቻችን ሰፊ ምርጫ የሚሰጡ እና ከግዜው ጋር የሚሄዱ የተለያዩ ዲዛይኖችን ይዘንላችሁ መጥተናል።

የወደዱትን ይዘዙን፤ ያሉበት ድረስ መጥተን አስፈላጊውን ትክክለኛ ልኬት ወስደን፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ባዘዙን መሠረት ጥራታቸውን የጠበቁ ምርቶችን አምርተን፣ እቤትዎ ድረስ አምጥተን፣ አስፈላጊውን የትራንስፖርት እና ገጠማ ሥራ በራሳችን ጨርሰን ማስረከብ በደምበኞቻችን የምንታወቅበት መታወቂያችን ነው።

ሁልግዜም፣ ውበት፣ ጥራት፣ እና ፍጥነት መለያችን እንደሆነ ሁሉም ደምበኞቻችን ይመሰክሩልናል።

ይፍጠኑ፣ አሁኑኑ ስልክዎትን አንሥተው 0913 093511 ላይ ይደውሉልን።

ከግዜው ጋር የሚሄዱ እና ለደምበኞቻችን ሰፊ ምርጫ የሚሰጡ አዳዲስ ዲዛይኖችን ይዘንላችሁ መጥተናል።ያሻዎትን ይዘዙን፤ ያሉበት ድረስ መጥተን አስፈላጊውን ትክክለኛ ልኬት ወስደን፣ በአጭር ጊዜ ...
15/11/2024

ከግዜው ጋር የሚሄዱ እና ለደምበኞቻችን ሰፊ ምርጫ የሚሰጡ አዳዲስ ዲዛይኖችን ይዘንላችሁ መጥተናል።

ያሻዎትን ይዘዙን፤ ያሉበት ድረስ መጥተን አስፈላጊውን ትክክለኛ ልኬት ወስደን፣ በአጭር ጊዜ ውስጥ ባዘዙን መሠረት ጥራታቸውን የጠበቁ ምርቶችን አምርተን፣ እቤትዎ ድረስ አምጥተን፣ አስፈላጊውን የትራንስፖርት እና ገጠማ ሥራ በራሳችን ጨርሰን ማስረከብ በደምበኞቻችን የምንታወቅበት መታወቂያችን ነው።

ሁልግዜም፣ ውበት፣ ጥራት፣ እና ፍጥነት መለያችን እንደሆነ ሁሉም ደምበኞቻችን ይመሰክሩልናል።

ይፍጠኑ፣ አሁኑኑ ስልክዎትን አንሥተው 0913 093511 ላይ ይደውሉልን።

Address

Bole Road

90376

Telephone

+251912918340

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Vcon posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Vcon:

Shortcuts

  • Want your business to be the top-listed Engineering Company?

Share