15/08/2026
🚜 የእርሻ ሥራዎን በዘመናዊ መንገድ ያቀላጥፉ!
የAMIO ትራክተሮች ለተለያዩ የእርሻ ሥራዎች የተዘጋጁ ሲሆን፣ 90HP፣ 110HP እና 130HP አማራጮች አሏቸው።
ከ Hydraulic Disc Harrow፣ 4 Bottom & 5 Bottom Disc Plough፣ 4 & 5 Furrow Mouldboard Plough እና Tipping Trailer ጋር በመሆን የእርሻ ሥራዎን ፈጣን፣ ቀላልና ውጤታማ ያድርጉ። 🌾
📞 ለበለጠ መረጃ፡ +251 960 665 257
AMIO Engineering PLC — ለዘመናዊ ግብርና መፍትሔ!
#የግብርናማሽነሪ #ትራክተር #ዘመናዊግብርና #የኢትዮጵያግብርና #ግብርና #ኢትዮጵያ