Hayle Engineering

Hayle Engineering Hayle Engineering is a company that develops and Manufactures Industrial Machines and equipment.

24/04/2026

Sheet Metal Bead Rolling Machine | የላሜራ ቅርጽ ማውጫ ማሽን

Designed for forming bead shapes on sheet metal by using different dies
የተለያዩ ዳዮችን በመጠቀም በላሜራ ላይ ቅርጾችን ለመስራት የተመረተ

📞 Contact us for more information and orders
Phone፡ +251114626173 / +251993934145

የላሜራ ቅርጽ ማውጫ ማሽንከአልሙኒየም እና ከብረት ላሜራዎች ላይ ልዩ ልዩ ቅርጾችን የሚሰራ ማሽን። 📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩንስልክ፡ +251114626173 / +2519939341...
16/04/2026

የላሜራ ቅርጽ ማውጫ ማሽን
ከአልሙኒየም እና ከብረት ላሜራዎች ላይ ልዩ ልዩ ቅርጾችን የሚሰራ ማሽን።

📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

09/04/2026

ለአፋር ደንበኛችን የላክነው የሳሙና ማሽን
ለአፋር ደንበኛችን የላክነው ሞዴል 4 የደረቅ ሳሙና ማምረቻ ማሽን የደረቅ ሳሙናዎችን በማምረት ላይ ።
📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

02/04/2026

Double Stage Belt Conveyor in Action
The Double-Stage Belt Conveyor transports sterilized medical waste within the treatment plant through a controlled, automated process.

📞 Contact us for more information and orders
Phone ፡ +251114626173 / +251993934145


Double Stage Belt Conveyor SystemManufactured, installed, and commissioned for transporting sterilized medical waste to ...
26/03/2026

Double Stage Belt Conveyor System
Manufactured, installed, and commissioned for transporting sterilized medical waste to a sorting machine.
Designed for stable operation, smooth transfer, and safe hygienic handling.

📞 Contact us for more information and orders
Phone ፡ +251114626173 / +251993934145

19/03/2026

ለደንበኛችን የገጠምነው አውቶማቲክ የሽቦ መቁረጫ እና ቅርጽ ማውጫ ማሽን
ማሽኑ የሚሰጣቸው ጥቅሞች ፦
✔️ የሽቦን ቅርጽ ያስተካክላል
✔️ በተፈለገው መጠን ይቆርጣል
✔️ የሰው ኃይልን ይቀንሳል እና ውጤታማነትን ያሳድጋል።
📞 ለበለጠ መረጃ እና ትዕዛዝ ያነጋግሩን
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145
We have installed an automatic wire cutting and shaping machine for our customer

Benefits of the machine:
✔️ Adjusts the shape of the wire
✔️ Cuts to the required size
✔️ Reduces labor and increases efficiency.
📞 Contact us for more information and orders Phone ፡ +251114626173 / +251993934145

የሳምንቱ ቆይታ አና የመዝጊያ ፕሮግራምበኢትዮጵያ ታምርት ኤግዚቢሽን ላይ ባሳለፍነው ሳምንት በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረን።  በማሽኖቻችን ላይ ከፍተኛ ፍላጎት ያሳዩን  አዳዲስ ደንበኞችን በደስታ ...
12/03/2026

የሳምንቱ ቆይታ አና የመዝጊያ ፕሮግራም
በኢትዮጵያ ታምርት ኤግዚቢሽን ላይ ባሳለፍነው ሳምንት በጣም ጥሩ ቆይታ ነበረን። በማሽኖቻችን ላይ ከፍተኛ ፍላጎት ያሳዩን አዳዲስ ደንበኞችን በደስታ መቀበል በመቻላችን ክብር ተሰምቶናል። ለጎበኛችሁን እና መልካም አስተያየት ለሰጣችሁን ሁሉ እናመሰግናለን።
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

Week-long Stay and Closing Ceremony
We had a great time at the Ethiopian Tamrit Exhibition last week. We were honored to welcome new customers who showed great interest in our machines. Thank you for all your visits and encouragement.
Phone ፡ +251114626173 / +251993934145
#ኢትዮጲያታምርት

የመጀመሪያ ቀን ውሎ በኢትዮጲያ ታምርት ኤግዚቢሽንበአዲስ ኮንቬንሽን ሴንተር በነበረዉ የኢትዮጲያን ታምርት ኤግዚቢሽን ላይ የሞዴል-4 ሳሙና ማሽን እና የሞዴል-3 የመዉቂያ ማሽናችን ይዘን ቀር...
07/03/2026

የመጀመሪያ ቀን ውሎ በኢትዮጲያ ታምርት ኤግዚቢሽን
በአዲስ ኮንቬንሽን ሴንተር በነበረዉ የኢትዮጲያን ታምርት ኤግዚቢሽን ላይ የሞዴል-4 ሳሙና ማሽን እና የሞዴል-3 የመዉቂያ ማሽናችን ይዘን ቀርበን ነበር። በመጀመሪያ ቀን ውሎአችን ብዙ ጎብኝዎች እና በጣም ጥሩ የማበረታቻ አስተያየቶችን ተቀብለናል።
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

First day in made in Ethiopia Exhibition
We proudly opened our exhibition stand last week showcasing our Model 4-Bar Soap Making Machine and Model 3-Wheat & Barley Thresher Machine. It was a pleasure welcoming many visitors and receiving encouraging feedback.
Phone ፡ +251114626173 / +251993934145

#ኢትዮጲያታምርት

01/01/2026

አልሙኒየም ላሜራዎችን ወደ ተለያዩ ቅርጾች የሚለውጥ ማሽን

ይህ ማሽን የአልሙኒየም ላሜራዎችን ወደ ተለያዩ ቅርጾች በከፍተኛ ፍጥነት እና ጥራት የሚቀይር ነው።
የአልሙኒየም ላሜራውን በማጠፍ እና በሞልድ ላይ በመጠቅለል ተፈላጊውን ቅርጽ በማስያዝ እኩል ውፍረት እና እንከን የለሽ ውጤት ይሰጣል።

ለሚከተሉት ምርቶች ተስማሚ ነው፦
• ለአክምባሎ መስሪያ
• ለብረት ጎድጓዳ ሳህኖች እና የመመገቢያ ሳህኖች
• ለብረት ሳፋ እና መዘፍዘፊያ
• በክብና በሲልንደሪካል ቅርጽ ለሚወጡ ለተለያዩ እቃዎች
በጥራት ፣ በፍጥነት እና በከፍተኛ ጥንካሬ የተገነባው ይህ የብረት ማጠፊያ ማሽን ለዘመናዊ አገልግሎት ለሚውሉ እቃዎች ዘመናዊ መፍትሄ ነው።

ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145


የስንዴ እና የገብስ መውቂያ ማሽንበጥራትና በምርት ውጤቱ ተሻሽሎ የቀረበውን እህሉን ከገለባ የሚለይ ባለ ሦስት ፋን ሲስተም ማጣሪያ የተገጠመለት የስንዴ እና የገብስ መውቂያ ማሽን ይዘንልዎት ...
17/12/2025

የስንዴ እና የገብስ መውቂያ ማሽን
በጥራትና በምርት ውጤቱ ተሻሽሎ የቀረበውን እህሉን ከገለባ የሚለይ ባለ ሦስት ፋን ሲስተም ማጣሪያ የተገጠመለት የስንዴ እና የገብስ መውቂያ ማሽን ይዘንልዎት ቀርበናል።
ስልክ፡ +251114626173 / +251993934145

#መውቂያ #መውቂያማሸን #ጤፍ #ስንዴ #ገብስ

በጥራትና በምርት ውጤቱ ተሻሽሎ የቀረበውን እህሉን ከገለባ የሚለይ ባለ ሦስት ፋን ሲስተም ማጣሪያ የተገጠመለት የስንዴ እና የገብስ መውቂያ ማሽን ይዘንልዎት ቀርበናል።ስልክ፡ +25111462617...

ለ 2018 ዓ.ም ዝግጁ የሆኑ  የጤፍ ፣ የገብስ እና የስንዴ መውቂያ ማሽኖችወቅቱ መኸር እንደመሆኑ ለተለያዩ ሰብሎች መውቂያ የሚሆኑ ጉልበትዎን እና ጊዜዎን ቆጣቢ ፣ በአጭር ጊዜ ብዛት እና ...
05/12/2025

ለ 2018 ዓ.ም ዝግጁ የሆኑ የጤፍ ፣ የገብስ እና የስንዴ መውቂያ ማሽኖች

ወቅቱ መኸር እንደመሆኑ ለተለያዩ ሰብሎች መውቂያ የሚሆኑ ጉልበትዎን እና ጊዜዎን ቆጣቢ ፣ በአጭር ጊዜ ብዛት እና ጥራት ያለው ምርት የሚያስረክበዎትን የጤፍ ፣ የገብስ እና የስንዴ መውቂያ ማሽኖችን በጥራት አምርተን አቅርበንላችኋል። በማምረቻ ቦታችን በማንኛውም የስራ ሰአት በአካል መጎብኝትም ሆነ ዝግጁ የሆኑ ማሽኖችን መጫን ይችላሉ።

ስልክ፡ +251114626173 /+251993934145

#መውቂያ #መውቂያማሸን #ጤፍ #ስንዴ #ገብስ

Hayle Engineering Design and Manufacturing Roomat Hayle Engineering, our Design and Manufacturing Engineers turn bold id...
29/11/2025

Hayle Engineering Design and Manufacturing Room

at Hayle Engineering, our Design and Manufacturing Engineers turn bold ideas into precision-built machines. Creativity, expertise, and quality all in one room.

Contact as ፦ +251114626173 /+251993934145

Address

Ethiopia, Addis Abeba, Kality, 700 Meters Behind Cheralia Factory
Addis Ababa
56993

Opening Hours

Monday 08:30 - 05:00
Tuesday 08:30 - 05:00
Wednesday 08:30 - 05:00
Thursday 08:30 - 05:00
Friday 08:30 - 05:00
Saturday 08:30 - 00:30

Telephone

+251910626155

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hayle Engineering posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hayle Engineering:

Share