TotalEnergies

TotalEnergies Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from TotalEnergies, Energy Company, Addis Ababa.

TotalEnergiesis a broad energy company that produces and markets energies on a global scale: oil and biofuels, natural gas and green gases, renewables and electricity.

More Energy, Less Emissions - Story 1
16/06/2026

More Energy, Less Emissions - Story 1

በአለማችን ላይ ረጅም ርቀት የተጓዘው የግል መኪና የ1966 ቮልቮ 1800 ኤስ መኪና ሲሆን, መኪናውም ከ5.1 ሚሊዮን ኪሎ ሜትር በላይ ተጉዟል።እስኪ እርሶ የተጓዙትን ርቀት ኮሜንት ላይ ያካ...
12/06/2026

በአለማችን ላይ ረጅም ርቀት የተጓዘው የግል መኪና የ1966 ቮልቮ 1800 ኤስ መኪና ሲሆን, መኪናውም ከ5.1 ሚሊዮን ኪሎ ሜትር በላይ ተጉዟል።
እስኪ እርሶ የተጓዙትን ርቀት ኮሜንት ላይ ያካፍሉን።

ከተሽከርካሪዎ ጭስ ማውጫ የሚወጣው የጭስ ቀለም ስለ መኪናዎ ምን ይላል?
10/06/2026

ከተሽከርካሪዎ ጭስ ማውጫ የሚወጣው የጭስ ቀለም ስለ መኪናዎ ምን ይላል?

በቶታልኢነርጂስ 💳 ካርድ አማካኝነት ነዳጅዎን ይገበያዩ ፣ መኪናዎን ያሳጥቡ እንዲሁም የዘይት ለውጥ አገልግሎትን ያግኙ ፡፡ለበለጠ መረጃhttps://bit.ly/3Jq3JGI
08/06/2026

በቶታልኢነርጂስ 💳 ካርድ አማካኝነት ነዳጅዎን ይገበያዩ ፣ መኪናዎን ያሳጥቡ እንዲሁም የዘይት ለውጥ አገልግሎትን ያግኙ ፡፡
ለበለጠ መረጃ
https://bit.ly/3Jq3JGI

ምስሉ ላይ የሚመለከቱትን የትራፊክ ምልክት ትርጉሙን ኮመንት ላይ ያስቀምጡልን
05/06/2026

ምስሉ ላይ የሚመለከቱትን የትራፊክ ምልክት ትርጉሙን ኮመንት ላይ ያስቀምጡልን

የረጅም ርቀት አጋርዎ እዚህ አለ! ለመኪናዎ ሞተር ጥበቃ ከፍተኛ ጥራት ያለው የሩቢያ ዘይት ከቶታልኢነርጂስ ይጠቀሙ!
04/06/2026

የረጅም ርቀት አጋርዎ እዚህ አለ! ለመኪናዎ ሞተር ጥበቃ ከፍተኛ ጥራት ያለው የሩቢያ ዘይት ከቶታልኢነርጂስ ይጠቀሙ!

At TotalEnergies, we have a strong conviction: to sustainably meet the needs of a growing world, we must provide more en...
03/06/2026

At TotalEnergies, we have a strong conviction: to sustainably meet the needs of a growing world, we must provide more energy while emitting less greenhouse gases! Discover our 2030 objectives ⤵️

1. 𝑁𝑒𝑡 𝑒𝑚𝑖𝑠𝑠𝑖𝑜𝑛𝑠, 𝑖𝑛𝑐𝑙𝑢𝑑𝑖𝑛𝑔 𝑛𝑎𝑡𝑢𝑟𝑒-𝑏𝑎𝑠𝑒𝑑 𝑐𝑎𝑟𝑏𝑜𝑛 𝑠𝑖𝑛𝑘𝑠 𝑓𝑟𝑜𝑚 2030.

Did you really know ? For us, summer means vacations, lighter schedules, and slower days. For engines, it’s the exact op...
02/06/2026

Did you really know ? For us, summer means vacations, lighter schedules, and slower days. For engines, it’s the exact opposite! Higher temperatures, longer journeys, and increased stress put lubrication to the test. That’s why performance doesn’t take a summer break, and engine protection shouldn’t either.

ለዚህ ሳምንት በአዲስ ጥያቄ ተመልሰናል ምስሉ ላይ የሚመለከቱትን የትራፊክ ምልክት ትርጉሙን ኮመንት ላይ ያስቀምጡልን!
22/05/2026

ለዚህ ሳምንት በአዲስ ጥያቄ ተመልሰናል ምስሉ ላይ የሚመለከቱትን የትራፊክ ምልክት ትርጉሙን ኮመንት ላይ ያስቀምጡልን!

ከመደረብዎ በፊት ራስዎን የሚከተሉትን ጥያቄዎች ይጠይቁ፦ደህንነቱ የተረጋገጠ ነው? ለማንኛውም የመንገድ ተጠቃሚ አደጋ የለውም? ህጋዊ ነው? — ሁሉንም የትራፊክ ደንቦች ያከብራል? አስፈላጊ ነ...
19/05/2026

ከመደረብዎ በፊት ራስዎን የሚከተሉትን ጥያቄዎች ይጠይቁ፦

ደህንነቱ የተረጋገጠ ነው? ለማንኛውም የመንገድ ተጠቃሚ አደጋ የለውም?
ህጋዊ ነው? — ሁሉንም የትራፊክ ደንቦች ያከብራል?
አስፈላጊ ነው? — መታገስ ወይም መጠበቅ አይችሉም?
ሁላችንም በመንገድ ላይ ደህንነታችንን እንጠብቅ፣ የሌሎችንም ደህንነት እንጠብቅ።

Address

Addis Ababa
1462,ADDISABABA,

Opening Hours

Monday 02:00 - 17:00
Tuesday 02:00 - 17:00
Wednesday 02:00 - 17:00
Thursday 02:00 - 17:00
Friday 02:00 - 17:00
Saturday 02:00 - 04:15

Telephone

+251 114651125

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when TotalEnergies posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to TotalEnergies:

Share

Category