Tibebu Kaleb

Tibebu Kaleb A Smart Person without Christ is a fool!
(1)

15/06/2026

1 ጢሞ 6:6
ኑሮዬ ይበቃኛል ለሚለው ግን እግዚአብሔርን መምሰል እጅግ ማትረፊያ ነው፤

🎂+1
23/05/2026

🎂+1

19/05/2026

በመከራ ቀን እግዚአብሔር ይስማችሁ።

29/04/2026

የእርሻው ባለቤት መሬቱን አርሶ ዝናቡ ሲዘንብ አትክልት ተክሎ ፍሬ ስጠብቅ አትክልቱ ግን እሾክ ሆኖ ፍሬ ቢስ ቢሆን ባለቤቱ አይራራለትም።ዕብራውያን 6፡7-8 ፣ ት/ኢሳ 5፡1-7 ።

27/04/2026

ደክሞን ንስሃ ከመግባት ይልቅ ብርቱ ነን እያልን ራሳችንን እየሸነግልን የቀጨጨና ፊሬ ቢስ ሕይወት እንድንኖር የሚያደርገን ትምህርት ጤናማ አይደለም።

ወንጌላዊ ያሬድን ለመግለጽ እሞክርና ቃላት ያጥረኛል፣ብቻ በዘመናት ውስጥ ሰዎችን ማስነሳት የሚችል እርሱ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፣ያሬድ እንወድሃለን እናከብርሃለን።❤
17/04/2026

ወንጌላዊ ያሬድን ለመግለጽ እሞክርና ቃላት ያጥረኛል፣ብቻ በዘመናት ውስጥ ሰዎችን ማስነሳት የሚችል እርሱ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን፣ያሬድ እንወድሃለን እናከብርሃለን።❤

17/04/2026

ወገኖች በርቱ፣ ሰናየው የወደድነውን ጌታ
በቅርቡ ልናየው ነው።

ፋሲካን ከደገሰ አብ ይደግስልንለአለም የሚበቃ አንዲያ ልጁንአርደ የዘላለም ሞት እንዲያልፈን       መልካም የፋሲካ በዓል።
13/04/2026

ፋሲካን ከደገሰ አብ ይደግስልን
ለአለም የሚበቃ አንዲያ ልጁን
አርደ የዘላለም ሞት እንዲያልፈን
መልካም የፋሲካ በዓል።

12/04/2026

...ተነስቷል። ሉቃሰ 24:5
እንኳን አደረሳችሁ።መልካም የትንሣኤ በዓል። ......... Tibebu K. ............

Address


1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tibebu Kaleb posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your business to be the top-listed Engineering Company?

Share