Manufacturing Technology & Engineering Industry Research & Dev't Center

Manufacturing Technology & Engineering Industry Research & Dev't Center an institution work on the fields of metals and engineering, mainly aimed to support and encourage investors who engaged in the above sectors...

የብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ከማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች የሚመደብ ሲሆን፣ በዓለም አቀፍ የኢንዱስትሪዎች ደረጃ መሠረት ብረታ ብረት እና ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ በመባል በሁለት ይከፈላል፡፡
በመሠረታዊ ብረታ ብረት ኢንዱስትሪ የሚመደቡት ከብረት ማጣራት ጀምሮ የተለያዩ መጠን ያላቸውን የመጀመሪያ ደረጃ ምርቶችንና እነዚህን ምርቶች በግብአትነት በመጠቀም ዝርግና ጥቅል ልሙጥ ብረቶችን፣ የተለያዩ ቅርፅ ያላቸው ድፍንና ክፍት ረጃጅም የብረት ምርቶችን፣ ሽቦዎችን፣ የሽቦ ገመዶችን፣ ቆርቆሮዎችንና ምስማሮችን የማቅለጥ፣ የማሞቅና የመዳመጥ ቴክኖሎጂን በመጠቀም የሚመረቱ ናቸው፡፡
በኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪነት የሚመደቡት ደግሞ

የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ውጤትን በግብአትነት በመጠቀም የተለያዩ ቅርፅ ማውጫ ቴክኖሎጂዎችን ማለትም በማቅለጥ ቅርፅ ማውጣት፣ በማነጥ፣ በብየዳ፣ በመቀጥቀጥ መሳሪያዎችንና የተለያዩ መገልገያ ዕቃዎችን የሚያመርቱ ናቸው፡፡
ይህ ንኡስ ዘርፍ ለአገር ኢኮኖሚ ዕድገት ከሚኖረው አስተዋፅኦ አንፃር በቅርበት ድጋፍ የሚሰጥ ጠንካራ ተቋም በማስፈለጉ የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት በሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ ቁጥር 182/2002 ተቋቁሟል፡፡ በመሆኑም ይህ ኢንስቲትዩት እያደረገ ያለውን ተቋማዊ ሥራን ለማስተዋወቅ ይህ ፌስቡክ ገጽ ተከፍቷል፡፡

Address

Addis ABABA , , GARJI AREA
Addis Ababa
1180

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Manufacturing Technology & Engineering Industry Research & Dev't Center posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Manufacturing Technology & Engineering Industry Research & Dev't Center:

Share