Yamrot Engineering Works

Yamrot Engineering Works Design, integrate and offers manufacturing service to enhance productive industrial machinery and equipment’s through high quality and ethical practice.

ስራዎቻችንን አይተው ውጤታማ እንድሁም የሚተማመኑበት ውሳኔ እንድሰጡ የሚያስችሉ ምርቶች/We are committed to delivering high-quality products that showcas...
08/07/2026

ስራዎቻችንን አይተው ውጤታማ እንድሁም የሚተማመኑበት ውሳኔ እንድሰጡ የሚያስችሉ ምርቶች/We are committed to delivering high-quality products that showcase our expertise and help you make confident, reliable purchasing decisions.









‎ለተጨማሪ መረጃ
‎📩 Contact us
‎📞 +251-908455287
‎📞 +251-937632227
‎For more visit our website:
‎www.yamrotengineeringworks.com

Bottle Foil sealing machine ‎ምርትን በደረጃ፣በደህንነት፣ በጥራት እና በውበት ለማቅረብ የተዘጋጀ‎ለኮስሞቲክስ፣ ለፈሳሽ ሳሙና፣ ለመድሀኒት እና ለተለያዩ ፈሳሽ ምርቶች ተስማሚ...
25/05/2026

Bottle Foil sealing machine
‎ምርትን በደረጃ፣በደህንነት፣ በጥራት እና በውበት ለማቅረብ የተዘጋጀ
‎ለኮስሞቲክስ፣ ለፈሳሽ ሳሙና፣ ለመድሀኒት እና ለተለያዩ ፈሳሽ ምርቶች ተስማሚ
‎✔ የማያፈስ ጠንካራ ማሸጊያ
‎✔ የምርት ደህንነት ጥበቃ
‎✔ የተዋበ እና ፕሮፌሽናል ገጽታ የሚያስገኝ
‎For fast, clean, and reliable sealing for cosmetics, pharmaceuticals, chemicals, oils, detergents, and beverages.
‎Perfect for businesses that want:
‎✔ Longer product shelf life
‎✔ Professional product appearance
‎and improve product quality and customer trust.

‎ለዋጋ፣ ለቪዲዮ ማሳያ እና ለተጨማሪ መረጃ!
‎📞 +251-908455287
‎📞 +251-937632227

‎ #የፎይልማሽን



የጡብ ማምረቻ ማሽን /Clay brick making machine ‎‎ድርጅታችን የጡብ ማምረቻ ማሽን ማቅረብ የጀመረ ሲሆን ሰፊ የማምረት አቅምን ከጥራት ጋር በማካተት  ከአነስተኛ እስከ ከፍተኛ...
22/05/2026

የጡብ ማምረቻ ማሽን /Clay brick making machine

‎ድርጅታችን የጡብ ማምረቻ ማሽን ማቅረብ የጀመረ ሲሆን ሰፊ የማምረት አቅምን ከጥራት ጋር በማካተት ከአነስተኛ እስከ ከፍተኛ በተለያዬ የይዘት አማራጮች ትዛዞችን በመቀበል ላይ እንገኛለን
‎Our company has started supplying Clay brick making machines. We are currently accepting orders with various capacity options, from small to large-scale production, combining high production efficiency with quality performance.

‎ለዋጋ ፣ለቪድዩ ማሳያ እና ለተጨማሪ መረጃ
‎📩 Contact us
‎📞 +251-908455287
‎📞 +251-937632227
‎For more visit our website:
‎www.yamrotengineeringworks.com










‎🧈በእጅ የሚሰራ የቅቤ መናጫ ማሽን/ Manual butter churner machine 🧈‎በቀላሉ፣ ፍጥነት እና ተፈጥሯዊ ንጽህናን ቅቤው እንደያዘ  ለማምረት በእጅ የሚሰራ መናጫ ማሽን፣ ለቤት...
16/05/2026

‎🧈በእጅ የሚሰራ የቅቤ መናጫ ማሽን/ Manual butter churner machine 🧈
‎በቀላሉ፣ ፍጥነት እና ተፈጥሯዊ ንጽህናን ቅቤው እንደያዘ ለማምረት በእጅ የሚሰራ መናጫ ማሽን፣ ለቤት አገልግሎት፣ ለአነስተኛ ንግድ
‎✅ ጠንካራ የስቴለስ ስቲል መዋቅር እንድሁም በተገጠመለት ቀላል የእጅ ማሽከርከሪያ ስርዓት የምርቱን ውጤት እና የማጽዳት ሁኔታ በተቀላጠፈ ሂደት እንድሰሩ ያስችላል
‎manually operated churner machine designed to produce butter easily, quickly, and while maintaining its natural purity and hygiene. Suitable for home use and small businesses.
‎✅ Strong stainless steel structure along with an easy manual rotating system enables efficient production performance and provides a simple and convenient cleaning process.


‎📩 Contact us
‎📞 +251-908455287
‎📞 +251-937632227

‎ #ቅቤመምረቻ #የቅቤማሽን


11/05/2026

የኮስሞቲክስ እና ፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽን/Cosmetics and Detergent production machine
‎ለተጨማሪ መረጃ
‎📞 +251-908455287
‎📞 +251-937632227
Video :- https://youtu.be/dGffzwVz2x0




‎visit our website:
‎www.yamrotengineeringworks.com

04/05/2026

የሻማ ማምረቻ ማሽን /Candle Making machine

‎ምርተዎ በሞልድ ላይ ብቻ የተመሰረተ ነው?
‎የጥሪ እቃ ብክነት፣ የጊዜ ፣ የአሰራር ሂደት ቆይታ አላስቸገረዎትም?
‎ሙሉ ሂደትን ከሚያካትቱ ማሽኖች እስከ ሞልድ!
‎- ሁሉንም የአሰራር ወይም የአመራረት ሂደት በአንድ ማሽን በማጠቃለል ጊዜን እና ሰፊ የማምረት አቅምን መፍጠር እንድችሉ እንድሁም የሞልድ አማራጭን ከማሽኖች ጋር በአንድነት በማቅረብ ስራዎ ቀልጣፋ እንድሆን ምቹ የሆኑ ማሽኖችን አቅርበናል
‎Is your production dependent only on molds?
‎Isn’t material waste, time consumption, and process delays affecting your work?
‎From machines that cover the entire production process to molds!
‎By integrating all production and processing steps into a single machine, you can save time and achieve higher production capacity.
‎In addition, by providing mold options together with the machines, we help make your work more efficient and smooth.
‎We offer reliable and convenient machines designed to simplify your workflow.

‎Contact is:-
‎📞 +251-908455287
‎📞 +251-937632227



‎ # CandleMakingmachine



‎visit More :-
‎www.yamrotengineeringworks.com

Aluminum foil bottle  sealing machine‎‎ተመሳስለው ከሚመረቱ ምርቶች በልዩነት ለመቅረብ እንድሁም የምርተዎን ጥራት ለመጨመር  የሚያስችሉ ማሸጊያ ማሽኖች ‎ለእርጎ፣ወትት፣...
02/05/2026

Aluminum foil bottle sealing machine

‎ተመሳስለው ከሚመረቱ ምርቶች በልዩነት ለመቅረብ እንድሁም የምርተዎን ጥራት ለመጨመር  የሚያስችሉ ማሸጊያ ማሽኖች
‎ለእርጎ፣ወትት፣ኮስሞቲክስ፣ፈሳሽ ሳሙና እንድሁም መሰል ውጤቶችን በተሻለ ተመራጭነት የሚያቀርቡበት!
‎Packaging machines that help you stand out from similar products and improve the quality of your production.
‎They are ideal for yogurt, milk, cosmetics, liquid soap, and similar products allowing you to present them in a more attractive and competitive way.

‎ለተጨማሪ መረጃ
‎📞 +251-908455287
‎📞  +251-937632227





‎visit our website:
‎www.yamrotengineeringworks.com

‎ውጤታማ የስራ ሂደት በሚመጥን መዋቅር የሚሰሩት ምርቶቻችን የሚፈለጉትን የጥራት ውጤት በቅድሚያ በማሟላት ነው/Our products are manufactured using a well-structu...
30/03/2026

‎ውጤታማ የስራ ሂደት በሚመጥን መዋቅር የሚሰሩት ምርቶቻችን የሚፈለጉትን የጥራት ውጤት በቅድሚያ በማሟላት ነው/Our products are manufactured using a well-structured process that ensures efficient workflow, with priority given to meeting the required quality standards.


‎ለተጨማሪ መረጃ
‎📞 +251-908455287
‎📞 +251-937632227



‎For more visit our website:
‎www.yamrotengineeringworks.com

የኮስሞቲክስ እና ፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽን/Cosmetics and Liquid Soap Production machine፦‎✔ የፈሳሽ ሳሙና‎✔ ሻምፖ‎✔ ዲተርጀንት‎✔ ቫዝሊን እና ክሬም ምርቶችን ...
09/03/2026

የኮስሞቲክስ እና ፈሳሽ ሳሙና ማምረቻ ማሽን/Cosmetics and Liquid Soap Production machine፦
‎✔ የፈሳሽ ሳሙና
‎✔ ሻምፖ
‎✔ ዲተርጀንት
‎✔ ቫዝሊን እና ክሬም ምርቶችን ማምረት የሚያስችል ሲሆን በአጠቃላይ መዋቅር የስቴንለስ ስቲል ውጤት ፣ቀላል ኦፕሬሽን እንድሁም ለተለለያዩ የይዘት አማራጮች በተስማሚነት የቀረበ/Suitable for producing liquid soap
‎✔ Shampoo
‎✔ Detergent
‎✔ Vaseline and cream products
‎This machine enables the production of various cosmetic and cleaning products. It manufactured with a stainless steel structure, ensuring durability and designed to accommodate different production capacity options.


‎ለተጨማሪ መረጃ
‎📞 +251-908455287
‎📞 +251-937632227
Telegram:-https://t.me/Yamrotengineringworks







28/02/2026

የወተት መናጫ ማሽን /butter churner machine

‎ውጤታማነትን ለማስቻል በትክክለኛው የስራ ሂደት የሚያልፉ እና የምናስረክበወት ምርቶች/Products that we deliver by following the proper production process to ensure efficiency while maintaining their quality.


‎📩 Contact us
‎📞 +251-908455287
‎📞 +251-937632227




Call now to connect with business.

Address

AKaki Kalitiy Around Army Foundation Project
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 08:00 - 17:00
Tuesday 08:00 - 17:00
Wednesday 08:00 - 17:00
Thursday 08:00 - 17:00
Friday 08:00 - 17:00
Saturday 08:00 - 00:30

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yamrot Engineering Works posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share