Elite Builders & Materials

Elite Builders & Materials We Build the Futures and Supply the Materials to make it possible!
(1)

22/01/2026

ክፍት የስራ ማስታወቂያ
መስፈርት:- መሰረታዊ የኮምፒወተር እውቀት ያላት
ፆታ ሴት
ደሞዝ በስምምነት
ከላይ የተገለፀውን የምታሟሉ በስልክ ቁጥር
0930505078 ወይም በ ኢሜል [email protected] ላይ ማመልከት ትችላላቹ::

👉 Nova Builders Constrution Chemicals  ● Concrete Admixtures● Bonding Agents● Waterproofings● Wall Putty, Prime Coat● Co...
18/05/2025

👉 Nova Builders Constrution Chemicals

● Concrete Admixtures
● Bonding Agents
● Waterproofings
● Wall Putty, Prime Coat
● Concrete Repair Mortar
● Floor hardener, Epoxy
● Grout, Self-level mortar
● Quartz paint, Contextra
● Tile Adhesive & Tile Joint Fillers
● Geotextiles and chemicals

Tel: 0911 603980 or 0930 505078

we provide- concerte admixture- waterproofing chemicals- tile adhesive and grouts- EPOXY FLOORING- Membanes and much mor...
18/05/2025

we provide
- concerte admixture
- waterproofing chemicals
- tile adhesive and grouts
- EPOXY FLOORING
- Membanes and much more...

WITH + 10 YEARS OF EXPERIENCED APPLICATORS

📲 0911 603980 or 0930 505078

A Heartfelt Thank You to Our Team!As we celebrated Labor Day yesterday, we want to honor the hardworking employees of No...
02/05/2025

A Heartfelt Thank You to Our Team!
As we celebrated Labor Day yesterday, we want to honor the hardworking employees of Nova Builders who drive our success. You are our true champions!
At Nova we’re committed to delivering the best to our customers. Ready for something special?

Visit t.me/novabuildet to explore our [product/service] or contact us for more details!
📲 0911-60-39-80
📲 0930-50-50-78

Nova Builders Call us on 0911-60-39-800930-50-50-78  28  38  48    ከ ባለ 12mm ጀምሮ ....        #የኣጥርሽቦ       #8 ቁጥር #ፌርሞ a...
24/04/2025

Nova Builders
Call us on
0911-60-39-80
0930-50-50-78

28
38
48

ከ ባለ 12mm ጀምሮ ....






#የኣጥርሽቦ



#8 ቁጥር
#ፌርሞ and much more.....

👇  Nova Builders 📲 0911-60-39-80📲 0930-50-50-78RHS …CHS…LTZ…ANGEL…FLAT…H BEMAM…I BEMAM…U CHNNEL…ROOND…S METAL…S  Metal N...
23/04/2025

👇 Nova Builders
📲 0911-60-39-80
📲 0930-50-50-78
RHS …CHS…LTZ…ANGEL…FLAT…H BEMAM…I BEMAM…U CHNNEL…ROOND…S METAL…
S Metal Normal & Over size
Checkered S metal
RHS 200*200
RHS 150*150
RHS 130*130
RHS 120*120
RHS 120*80
RHS 100*100
RHS 100*60
RHS 80*80
RHS 80*40
RHS 70*50
RHS 60*60
RHS 60*40
RHS 50*50
RHS 50*30
RHS 40*40
RHS 40*20
RHS 30*30
RHS 30*20
RHS 25*25
RHS 20*20
RHS 30*10
RHS 15*15
10*20
CHS 200*mm…6mm
CHS 160*3mm…4mm
CHS 140*4mm…6mm
CHS 127*2mm…3mm
CHS 115*2mm…4mm
CHS 100*2mm…4mm
CHS 90*2mm…4mm
CHS 76*15mm…4mm
CHS 60*1.1mm…4mm
CHS 50*1mm…3mm
CHS 40*1mm…3mm
CHS 32*0.5mm…2.5mm
CHS 25*0.5mm…2.5mm
CHS 22*0.5mm…2mm
CHS 20*0.5mm…2mm
Angel 100*8mm…10mm
Angel 80*6mm…8mm
Angel 70*5mm…8mm
Angel 60*5mm…6mm
Angel 50*3mm…5mm
Angel 40*2mm…4mm
Angel 30*2mm…3mm
Angel 25*2mm…3mm
Angel 20*2mm…3mm
flat 10m…100m

When civil engineering breaks out of the ordinary✅💯
20/04/2025

When civil engineering breaks out of the ordinary✅💯

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!Nova Builders የሉቃስ ወንጌል 24;5መልካም የትንሣኤ በዓል!I wish you happy east...
20/04/2025

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!
Nova Builders

የሉቃስ ወንጌል 24;5

መልካም የትንሣኤ በዓል!
I wish you happy easter! 🙏🙏🙏
በዓሉ የሰላምና የፍቅር ይሆን ዘንድ እንመኛለን !
t.me/novabuildet 🏗

For construction experts, what is the reason behind the tilt of this building ⁉️
20/04/2025

For construction experts, what is the reason behind the tilt of this building ⁉️

 #እንድታውቁት 👉🏿" 4 ኪሎ ቤተመንግስት ዙሪያ ያሉ መንገዶች ከዚህ በኋላ በአንድ አቅጣጫ ብቻ አገልግሎት ይሰጣሉ " - የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣንከዚህ በኋላ 4 ኪሎ ቤተመ...
15/04/2025

#እንድታውቁት 👉🏿" 4 ኪሎ ቤተመንግስት ዙሪያ ያሉ መንገዶች ከዚህ በኋላ በአንድ አቅጣጫ ብቻ አገልግሎት ይሰጣሉ " - የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን

ከዚህ በኋላ 4 ኪሎ ቤተመንግስት ዙሪያ ያሉ መንገዶች በአንድ አቅጣጫ ብቻ አገልግሎት እንደሚሰጡ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አስታውቋል።

በመሆኑም ፦
- ከጥይት ቤት እስከ ፓርላማ ትራፊክ መብራት፣
- ከቤተመንግስት ፖርክንግ እስከ ጥይት ቤት
- ከፓርላማ ትራፊክ መብራት እስከ ሳይንስ ሙዝየም ድረስ ያሉ መንገዶች ቀድሞ ከነበረው ባለሁለት አቅጣጫ መንገድ ወደ አንድ አቅጣጫ መንገድ ተቀይረዋል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ክበበው ሚደቅሳን መስመሮቹ እንደ ቀድሞው ባለ ሁለት አቅጣጫ ሆነው አገልግሎት መስጠታቸውን መቼ ይጀምራሉ ? ሲል ጠይቋል።

በምላሻቸው በአንድ አቅጣጫ እንጂ ወደበፊቱ ተመልሶ በሁለት አቅጣጫ አገልግሎት እንደማይሰጡ ገልጸዋል።

ዋና ዳይሬክተሩ አስቀድመው " ለሁለት ቀን ወደ አንድ አቅጣጫ (One way) ተደርገው አገልግሎት ይሰጣሉ " በሚል ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጸው ነበር።

ሆኖም " ለሁለት ቀን ያልኩት በአንድ አቅጣጫ አገልግሎት እንዲሰጥ ለማድረግ የሚሰሩ ስራዎች እና የጎደሉትን የማሟላት ስራ ለመስራት ነው " ሲሉ መንገዶቹ በቀጣይነትም ባለ አንድ አቅጣጫ መንገድ ሆነው እንደሚቀጥሉ አስረድተዋል።

አክለውም " የትራፊክ ስራ ዳይናሚክ ነው፣ እንደ የአስፈላጊነቱ በየጊዜው የማሻሻል ስራዎች ሊኖሩ ይችላሉ " በማለት ጠቁመዋል።

ከዚህ በኃላ ግን መንገዶቹ ባለ አንድ አቅጣጫ ብቻ እንደሆኑ አስገንዝበዋል።



Via
t.me/novabuildet

Address

Belay Zeleke Street
Addis Ababa
1000

Opening Hours

Monday 08:00 - 18:00
Tuesday 08:00 - 18:00
Wednesday 08:00 - 18:00
Thursday 08:00 - 18:00
Friday 08:00 - 18:00
Saturday 08:00 - 18:00
Sunday 08:00 - 18:00

Telephone

+251911603980

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Elite Builders & Materials posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share