28/10/2025
🌾⚙️ Halogen Moisture Analyzer – የእህልና የዱቄት እርጥበት መመዝኛ
ትክክለኛ ውጤት፣ ፈጣን መመዝኛ፣ ቀላል አጠቃቀም!
ይህ Halogen Moisture Analyzer የእህልና የዱቄት እርጥበትን በእጅግ ከፍተኛ ትክክለኛነት የሚመዝን መሳሪያ ነው።
በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ውጤት ይሰጣል፣ የፋብሪካዎን የጥራት ቁጥጥርን ያበረታታ።
✅ በእህል፣ ዱቄት፣ የምግብ እና የፋብሪካ ስራዎች ተስማሚ
✅ ትክክለኛ እርጥበት መጠን ለጥራት እና ምርት መቆጣጠር
✅ ዘመናዊ የHalogen ቴክኖሎጂ – ፈጣን እና ታማኝ ውጤት
Meod Trading PLC
ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለፋብሪካዎ፣ በትክክለኛ ዋጋ እና ፈጣን መላኪያ።
👉 ለመግዛት ይደውሉ፦ 0956 62 62 12
📍 አዲስ አበባ