28/07/2026
⛔️ #አምባሳደር 20% WP 💥 ሽያጭ ጀምረናል!
በዉሀ የሚበጠበጥ ፀረ አረም🌿🌿🌿
HERBICIDE
አምባሳደር 20% ደብሊው.ፒ
(ሜትሰልፋሮን ሜታይል 100 ግ/ኪግ
ከሎሪሙሮን ኢታይል 100 ግ/ኪ.ግ)
አምባሳደር 20% ደብሊው.ፒ -በድህረ ብቅለት የሚረጭ መርጦ ገዳይ ፀረ-አረም ሲሆን በጤፍ ሰብል ዉስጥ የሚበቅሉ ቅጠለ ሰፋፊ እና የረግረግ የሳር አረሞችን ይቆጣጠራል፡፡ የርጭት መጠን 20ግራም ሄክታር በ 200ሊትር ዉሀ በአግባቡ በመቀላቀል ይረጫል፡፡
መጠኑ፡ 3 ግራም
አስመጪ እና አከፋፋይ አሻግሬ አግሮ ኬሚካልስ
ለማዘዝ ከስር ያለውን ስልክ ቁጥር ይጠቀሙ 🤳
+251940845584 / +251942163022
#ለስንዴዎ ግርማ ሞገስ
ያሉበት ድረስ እንልክልዎታለን