ሬድ ዋን የአርማታ ብረት ፌሮ red rebar

ሬድ ዋን የአርማታ ብረት ፌሮ red rebar የቱርክ እና የአገር ውስጥ የአርማታ ብረት ፌሮ 8-32 በግሬድ 75 እኛ ጋር ያገኛሉ

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የ ሬድ ዋን ፌሮ ቤተሰቦችከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለንከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ ስ...
07/06/2026

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የ ሬድ ዋን ፌሮ ቤተሰቦች

ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን

ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ ስንገልጽ ከታላቅ አክብሮትና ደስታ ጋር ነው

*ሬድ ዋን የአርማታ ብረት (ፌሮ) አቅራቢ*

ለግንባታ መሰረታዊው ነገር የአርማታ ብረቱ (ፊሮ) ጥራት ነው።
ጠንካራ እና እንደ ልብ የሚተጣጠፍ የአርማታ ብረት (ፌሮ) ለግንባታዎ ተመራጭ ነው።
ጠንካራ እና እንደልብ የሚታጠፍ የአርማታ ብረት ከየት እገዛለው ብለው ሀሳብ ገብቶታል ? እንግዲያውስ እኛ አለንልዎት ስንሎ በደስታ ነው እርሶም ምርጫዎ ስላረጉን እያመሰገንን የእርሶን የውድ ደንበኛችንን ፍላጎት ለማሟላት ድርጅታችን አለሁ ይላል

🔗 የምናቀርባቸው የብረት አይነቶች ⚒
ለቢም፣ለኮለን፣ለስላቭ፣ለደረጃ🪜፣ለህንጻ🏢፣ለቤት🏠፣ለድልድይ፣ለመንገድ 🛣እና ለተለያዩ ግንባታዎች የሚውሉ በሀገር ውስጥ🇪🇹 ፋብሪካዎች🏭 የተመረቱ እና ከቱርክ🇹🇷 በመጡ ጥራታቸውን የጠበቁ የአርማታ ብረት(ፌሮ) በግሬድ 75 እኛ ጋር ያገኛሉ::

🏗rebar 8mm
🏗rebar 10mm
🏗rebar12mm
🏗rebar14mm
🏗rebar16mm
🏗rebar20mm
🏗rebar24mm
🏗rebar32mm

ስታፋ ብረት..(6 ) mm እና
ጥቅልሽቦ ..1.5 mm እና....2.5 mm
⚖በተመጣጣኝ ዋጋ 💵 እስተማማኝ አቅርቦት የአርማማታ ብረቶችን ይዞላችሁ ቀርቧል።

* ( እኛጋር ሳይመጡ እንዳይወስኑ )*

📱0920323985
📱0961674949

አድራሻ :- ተክለሐይማኖት ፔፕሲ 50 ሜትር ገባ ብሎ

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሬድ ዋን የአርማታ ብረት ፌሮ red rebar posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share