Wako Boba1

09/01/2026
09/01/2026

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት መልዕክት
***************

"የሀገር ኩራት የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ80 አመት አፍላ ወጣት ነው። መቀመጫው የአዲስ አበባ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በአመት 25 ሚሊዮን ተጓዦችን በማስተናገድ በእጅጉ ተጨናንቋል።

በ160 በላይ ዘመናዊ አውሮፕላኖች (በቅርቡ 60 አዲስ አውሮፕላኖች ይጨመራሉ) ወደ 145 በላይ መዳረሻዎች መብረር ሲታሰብ አንድ አውሮፕላን ጣቢያ እንደማይበቃ ግልጽ ይሆናል። ስለዚህም ተጨማሪ ማረፊያ መሥራት ይገባል።

ትልቅ ታሪክ። የላቀ ትስስር። የላቀ እቅድ።"



08/01/2026
08/01/2026
08/01/2026

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wako Boba1 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share