Horizon SACCO AA

Horizon SACCO AA HORIZON SAVING AND CREDIT, ADDIS ABABA ETHIOPIA

15/04/2026

አንድ ቀን አንድ እርምጃ!

እንኳን አደረሳችሁ‎Horizon Sacco... የፋይናንስ አጋርዎ‎‎ዛሬ ይጀምሩ....ይቆጥቡ... ይሸለሙ...‎‎ነገዎን... ዛሬ ይጀምሩ!‎📍ቦሌ ዩጎ ቸርች አጠገብ ሴንቸሪ አፓርትመንት 1ኛ ፎ...
10/04/2026

እንኳን አደረሳችሁ

‎Horizon Sacco... የፋይናንስ አጋርዎ

‎ዛሬ ይጀምሩ....ይቆጥቡ... ይሸለሙ...

‎ነገዎን... ዛሬ ይጀምሩ!


📍ቦሌ ዩጎ ቸርች አጠገብ ሴንቸሪ አፓርትመንት 1ኛ ፎቅ
0995298805 | 0992922977

09/04/2026

አሁን ለእርስዎ ጥሩ ዕድል አለ!
‎በቀላሉ በስልክዎ ህይወትዎን መቀየር ይችላሉ!

‎እድል እንስከሚመጣ አይጠብቁ... እድልዎን ይፍጠሩ!

‎በ Horizon Sacco በመጀመርዎ ብቻ የቤት፣ የመኪና
‎የስኩተር እና የተለያዩ ሽልማቶች የማሸነፍ ዕድል ይኖርዎታል።

‎ዛሬ ይጀምሩ... ይቆጥቡ... ይሸለሙ!

08/04/2026

HORIZON SACCO

ዛሬ በትንሽ መጀመር
‎ነገ ትልቅ ለውጥ ይፈጥራል... የዛሬ እድልም ይሆናል።

‎Horizon Sacco... የፋይናንስ አጋርዎ

‎ዛሬ ይጀምሩ....ይቆጥቡ... ይሸለሙ...

‎ነገዎን... ዛሬ ይጀምሩ!


📍ቦሌ ዩጎ ቸርች አጠገብ ሴንቸሪ አፓርትመንት 1ኛ ፎቅ
0995298805 | 0992922977

07/04/2026

በየትኛውም ቦታ ሆነው በሀገራችን የመጀመሪያው በሆነው HORIZON SACCO ባዘጋጀው የe-commerce App ብቻ በመጠቀም መቆጠብ፣ ቁጠባ ማስተዳደር፣ ገንዘብ ማስተላለፍ፣ ክፍያ መፈፀም ይችላሉ።

📍ቦሌ ዩጎ ቸርች አጠገብ ሴንቸሪ አፓርትመንት 1ኛ ፎቅ
0995298805 | 0992922977

04/04/2026

ዛሬ የምታደርጉት… ነገዎን ይወስናል”

‎በ Horizon sacco የትም መሔድ ሳይጠበቅብዎ በስልክዎ በመቆጠብዎ ብቻ
‎የቤት፣ የመኪና፣ የስኩተር እና የተለያዩ ሽልማቶች ባለ ዕድል ይሆናሉ።

‎የዛሬ ትንሽ ቁጠባ…የነገ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል።

‎Horizon Sacco የፋይናንስ አጋርዎ!

02/04/2026

‎ቁጠባ ከብዙ ገንዘብ አይጀምርም....በትንሹ ይጀምራል።

‎በ Horizon Sacco የትም መሔድ ሳይጠበቅብዎ በስልክዎ በመቆጠብዎ ብቻ
‎የቤት፣ የመኪና፣ የስኩተር እና የተለያዩ ሽልማቶች ባለ ዕድል ይሆናሉ።

‎የዛሬ ትንሽ ቁጠባ…የነገ ትልቅ ዕድል ይፈጥራል።

‎Horizon Sacco የፋይናንስ አጋርዎ!

31/03/2026

በ200,000 ብር…የ 3.5 ሚሊዮን ብር መኪና ባለቤት መሆን ትፈልጋለህ?
‌‎
‎በHorizon Sacco 200,000 ብር ሲቆጥቡ 3.5 ሚሊዮን ብር መኪና የማሸነፍ ዕድል ያገኛሉ።

‎Horizon Sacco ቁጠባዎን ወደ እድል የሚቀይር የፋይናንስ አጋርዎ

‎እድል ይፍጠሩ
‎ዛሬ ይጀምሩ
‎ይቆጥቡ... ይሸለሙ!

27/03/2026

HORIZON SACCO
በሆራይዘን ብድርና ቁጠባ ተቋም በመቆጠብ በአንድ በኩል የቁጠባና የብድር ማለትም የቤት፣ የመኪና የየስራ ማስኬጃ ብድር ተጠቃሚ ሲሆኑ፣ በሌላ በኩል ደግሞ የኤሌክትሪክ መኪና ተሸላሚ ይሁኑ።
ዲጅታልና ዘመናዊ አሰራር ያለዉና ከፍተኛ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተመሰረተው ሆራይዘን የቁጠባና ብድር ተቋም፣ ለመላዉ ኢትዮጵያዉያን በውጭ ሀገርም ለምትኖሩ፦ ወደ ሀገራችሁ ስትመለሱ የንግድ ተቋም፣ ቤትና መኪና ባለቤት በመሆን ህልማችሁን የምታሳኩበት፤ዝቅተኛ ወለድ የሚታሰብባቸው የተለያዩ የብድር አይነቶችን ያለ መያዣ አዘጋጅተንላችኋል።
Horizon Saving and Credit Cooperative

24/03/2026

ዜና ብስራት ከሆራይዘን፣ የመኪና ሸልማት እንዳያመልጥዎ
ይቆጥቡና ይሸለሙ!
በሆራይዘን ብድርና ቁጠባ ተቋም በመቆጠብ በአንድ በኩል የቁጠባና የብድር ማለትም የቤት፣ የመኪና የየስራ ማስኬጃ ብድር ተጠቃሚ ሲሆኑ፣ በሌላ በኩል ደግሞ የኤሌክትሪክ መኪና ተሸላሚ ይሁኑ።
ዲጅታልና ዘመናዊ አሰራር ያለዉና ከፍተኛ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች የተመሰረተው ሆራይዘን የቁጠባና ብድር ተቋም፣ ለመላዉ ኢትዮጵያዉያን በውጭ ሀገርም ለምትኖሩ፦ ወደ ሀገራችሁ ስትመለሱ የንግድ ተቋም፣ ቤትና መኪና ባለቤት በመሆን ህልማችሁን የምታሳኩበት፤ዝቅተኛ ወለድ የሚታሰብባቸው የተለያዩ የብድር አይነቶችን ያለ መያዣ አዘጋጅተንላችኋል።
* የደመወዝ ብድር እስከ ብር 500,000
* ያለ መያዣ የሚሰጥ ብድር እስከ ብር 10,000,000 በአጭር ጊዜ ውስጥ ያገኛሉ።
ስለዚህ ጊዜ ሳያጠፉ በሆራይዘን እጅዎ ላይ ባለ መተግበሪያ በመጠቀም ይቆጥቡ ይሸለሙ።

በስልክ ቁጥር 0995298805 | 0992922977 ይደውሉልን በአካል ቦሌ ሴንችሪ ሞል ዮጎ ቸርች አጠገብ

24/03/2026

መልካም ዜና ለጤና ባለሙያዎች! ከHorizon SACCOS
ቀንና ሌሊት ሕይወት ለማዳን የምትተጉ የጤና ባለሙያዎች
ሕዝባችን በእናንተ ይተማመናል።

ለእናንተ ብቻ የተዘጋጀ ልዩ እድል አለ!

በ30 በመቶ ቅድመ ቁጠባ
የመኪና፣ የቤት እና የንግድ ማስፋፊያ ብድርዎን በ1 ወር ውስጥ ያግኙ!

ይህ እድል የተዘጋጀው ስለምትጠብቁን ሕይወት ነው።

ዛሬውኑ Horizon SACCOን ይጎብኙ!
ህልምዎን ወደ እውነት ይቀይሩ!”

Address

ADDIS ABABA
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Horizon SACCO AA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share