Jabir Taju and friends construction work : ጃብር፣ታጁ እና ጎደኞቻቸው ግ/ስ/ህ/ሽ/ማህበር

  • Home
  • Ethiopia
  • Asosa
  • Jabir Taju and friends construction work : ጃብር፣ታጁ እና ጎደኞቻቸው ግ/ስ/ህ/ሽ/ማህበር

Jabir Taju and friends construction work : ጃብር፣ታጁ እና ጎደኞቻቸው ግ/ስ/ህ/ሽ/ማህበር together we can !

12/11/2025
በማህበራችን የተገነቡ ተቋማት በዛሬው  እለት ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት  በመደረጋቸው በጣም ደስ ብሎናል።
11/11/2025

በማህበራችን የተገነቡ ተቋማት በዛሬው እለት ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት በመደረጋቸው በጣም ደስ ብሎናል።

ለ ርክክብ ዝግጁ  ሆኗል:-👏👏👏👏👏በማኦ እና ኮሞ ልዩ ወረዳ  በታጃ ጀሊስ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት እና በቶንጎ ጤና ጣብያ  ውስጥ  በ3R-4-CACEP ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ አማካኝነት   በማ...
13/10/2025

ለ ርክክብ ዝግጁ ሆኗል:-👏👏👏👏👏
በማኦ እና ኮሞ ልዩ ወረዳ በታጃ ጀሊስ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት እና በቶንጎ ጤና ጣብያ ውስጥ በ3R-4-CACEP ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ አማካኝነት በማህበራችን እየተሰራ የምገኘው ግንባታ በአሁኑ ጊዜ ግንባታው 100% አልቆ ለርክክብ ዝግጁ ሆኖ ይገኛል። ከተያዘለት 180 ቀን አስቀድመን በመጭረሳችን እጅግ በጣም ደስስስስስስ ብሎናል። ከጎናችን በመሆን ስታግሱን ለነባራቹ ሁሉ ከልብ እናመሠግናን👍👍👍👍👍👍

በማኦ እና ኮሞ ልዩ ወረዳ  በታጃ ጀሊስ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት  በ3R-4-CACEP ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ አማካኝነት   በማህበራችን እየተሰራ የምገኘው ት/ቤት  ያለበት ደረጃ:_____
30/09/2025

በማኦ እና ኮሞ ልዩ ወረዳ በታጃ ጀሊስ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በ3R-4-CACEP ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ አማካኝነት በማህበራችን እየተሰራ የምገኘው ት/ቤት ያለበት ደረጃ:_____

25/09/2025
በማኦ እና ኮሞ ልዩ ወረዳ  በቶንጎ ጤና ጣቢያ ውስጥ  በ3R-4-CACEP ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ አማካኝነት   በማህበራችን እየተሰራ የምገኘው  2 ብሎክ  በአሁኑ ጊዜ የ finishing ...
15/09/2025

በማኦ እና ኮሞ ልዩ ወረዳ በቶንጎ ጤና ጣቢያ ውስጥ በ3R-4-CACEP ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ አማካኝነት በማህበራችን እየተሰራ የምገኘው 2 ብሎክ በአሁኑ ጊዜ የ finishing ስራ እየተሰራ ይገኛል

‎በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ2018 በጀት ዓመት የገቢ ንቅናቄ እና የ2017 የግብር ከፋዮች የዕውቅና መርሃ-ግብር    ላይ ማህበራችን  በ2017 የግብር ግዴታውን   በመወጣት በአስማዛጋቤው...
26/08/2025

‎በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የ2018 በጀት ዓመት የገቢ ንቅናቄ እና የ2017 የግብር ከፋዮች የዕውቅና መርሃ-ግብር ላይ ማህበራችን በ2017 የግብር ግዴታውን በመወጣት በአስማዛጋቤው የላቄ ውጤት የወርቅ መዳሊያ ታሸላም በመሆናችን እጅግ በጣም ደስ ብሎናል።

በማኦ እና ኮሞ ልዩ ወረዳ  በ3R-4-CACEP ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ አማካኝነት ለሚገነቡ የትምህርትና ጤና ተቋማት የማኦ እና ኮሞ ልዩ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ከጫራታ አሸናፊ( ከማህበራች...
17/04/2025

በማኦ እና ኮሞ ልዩ ወረዳ በ3R-4-CACEP ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ አማካኝነት ለሚገነቡ የትምህርትና ጤና ተቋማት የማኦ እና ኮሞ ልዩ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ከጫራታ አሸናፊ( ከማህበራችን )ጋር የግንባታ ውል ስምምነት በመፈራሪም ግንባታው በምካሄድበት ቶንጎ ጤና ጣብያ እና ታጃ ጀሊስ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በመገኘት የሳይት ርክክብ አድሪጌናል።

Address

Benishangul Gumuz Region , Mao Komo Sp Woreda
Asosa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jabir Taju and friends construction work : ጃብር፣ታጁ እና ጎደኞቻቸው ግ/ስ/ህ/ሽ/ማህበር posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share