Balemoya E.commerce

Balemoya E.commerce Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Balemoya E.commerce, Construction Company, Piasa, Hawassa, Awassa.

Balemoya E.Commerce (BM) ፡¬- ማለት ሁሉን አካታች የመገበያያ ግሩፕ ሲሆን ንበረቶችን በአዲስም ሆነ ባገለገለ ተመን መገበያየት ለሚፈልጉ ሁሉ የተከፈተ ነው፡፡
Balemoya E.Commerce (BM): ¬- is open to all those who want to sell,buy and rent any types of propeties በ ሀዋሳ እና በመላው ደቡብ አዲስ እና ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን መሸጥ መለወጥ እና ማከራየት ለምተፈልጉ የተከፈት ቀላልእና ፈጣን መንገድን የሚከተል የመገበያያ ሶሻል ሚድያ ፕላትፎርም ነው
A PLACE YOU CAN SELL AND BUY Cars and motor cycles

28/01/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Megbar Yaye Teshome, Tamene Woldemichael, Marta Jones, Ermias Solomon Geresu

24/01/2025

🏠አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ዘመናዊ ቪላ ቤት🏠
ቦታ፡ ሀዋሳ ዳቶ በጊዮርጊስ ሲገባ ባለው
👉ይዞታ ስፋት:280ካሬ በካርታ
👉ባለ-3መኝታ እና ሰፈ ያለ ሳሎን ከውስጥ ባኞ ቤት እና ኪችን ጋር
👉ሙሉ በሙሉ በጥሩ አሰራር ያለቀ
👉ሴፕቲክ ታንክ ሮቶስታድ እና የግቢ አጥር ያለቀለት
👉የወለል ሴራሚክ እና የውስጥ በር ገጠማ ሁሉነገር ያለቀለት
ደጠቅላላ ዋጋ ሚሊየን ብር
👉6.7 ሚሊየንሊየን ብር
👉ስልክ 0916410815 / 0970751841
👉ለተጨማሪ https://t.me/balemoyagebeyet

🏠አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት🏠 👉ቦታ፡ ሃዋሳ መነሀሪያ (መሳይ ሆቴል ጀርባ አካባቢ )👉ይዞታ ስፋት : 360ካሬ👉የድሮ ትልቅ ቪላ ቤት ያለው👉8 ክፈል የብሎኬት ሰርቢስ ቤቶች ያለው👉የጥዋት ...
24/01/2025

🏠አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት🏠
👉ቦታ፡ ሃዋሳ መነሀሪያ (መሳይ ሆቴል ጀርባ አካባቢ )
👉ይዞታ ስፋት : 360ካሬ
👉የድሮ ትልቅ ቪላ ቤት ያለው
👉8 ክፈል የብሎኬት ሰርቢስ ቤቶች ያለው
👉የጥዋት ፀሐይ የሚያይ በግንብ የታጠረ
👉ለመኖሪያ ምቹ የሆነ ሰፈር ላይ የሚገኝ
👉ጠቅላላ ዋጋ: 9.8ሚሊየን ብር
👉 ስልክ 0916410815 / 0970751841

🏠01 አካባቢ ለሽያጭ የቀረቡ ለግንባታ የሚሆን ባዶ ቦታ 🏠  #1 👉ቦታ፡ ሀዋሳ 01 ዋበላ ሰፈር አካባቢ👉ስፋት: 220ካሬ በካርታ (9*23)👉ዙሪያው በቆርቆሮ የታጠረ👉የድሮ ሰርቢስ ቤት ያለ...
24/01/2025

🏠01 አካባቢ ለሽያጭ የቀረቡ ለግንባታ የሚሆን ባዶ ቦታ 🏠
#1 👉ቦታ፡ ሀዋሳ 01 ዋበላ ሰፈር አካባቢ
👉ስፋት: 220ካሬ በካርታ (9*23)
👉ዙሪያው በቆርቆሮ የታ
ጠረ
👉የድሮ ሰርቢስ ቤት ያለው
👉ተጨመሪ
👉ጠቅላላ ዋጋ: 4.1ሚሊየን ብር

#2 👉ቦታ፡ ሀዋሳ 01 መስጅድ ሰፈር አካባቢ
ስፋት: 260ካሬ በካርታ (10*26)
👉ዙሪያው በግንብ የታጠረ
👉የጥዋት ፀሐይ የሚያይ
👉ተጨማሪ ሁለት ሱቆች ያሉት
👉ለመኖሪያ ተመራጭ እና ምቹ የሆነ ሰፈር ላይ የሚገኝ
👉ጠቅላላ ዋጋ: 5.1ሚሊየን ብር

#3 👉ቦታ: ከሀዋሪያት ቤ/ክ ጀርባ አካባቢ
👉ስፋት: 250ካሬ በካርታ (10*25)
👉ለግንባታ የሚሆን ባዶ ቦታ
👉ዙሪያው በግንብ የታጠረ
👉ፊትለፊት አንድ የብሎኬት ሱቅ ያለው
👉ዋጋ: 5ሚሊየን ብር ( ድርድር አለው)

#4🏠አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት🏠
👉ቦታ፡ ሀዋሳ 01 ሜሮን እንግዳ ማረፊያ ጀርባ አካባቢ
👉ስፋት: 225ካሬ በካርታ (8*28)
👉የፈለጉትን አይነት ቤት ለመገንባት ምቹ የሆነ
👉ጠቅላላ ዋጋ: 4.5ሚሊየን ብር
👉 ስልክ 0916410815/ 0970751841
👉 ለተጨማሪ መረጃ https://t.me/balemoyagebeyet
👉 Commission 2% አለው

#5🏠አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት🏠
👉ቦታ፡ ሀዋሳ 01 ሜሮን እንግዳ ማረፊያ ጀርባ አካባቢ
👉ስፋት: 225ካሬ በካርታ (8*28)
👉የፈለጉትን አይነት ቤት ለመገንባት ምቹ የሆነ
👉ጠቅላላ ዋጋ: 4.2ሚሊየን ብር
👉 ስልክ 0916410815/ 0970751841
👉 ለተጨማሪ መረጃ https://t.me/balemoyagebeyet
👉 Commission 2% አለው

#6🏠አስቸኳይ ለሽያጭ የቀረበ ቤት🏠
👉ቦታ፡ ሀዋሳ 01 ወፍጮ ሰፈር ጀርባ አካባቢ
👉ስፋት: 225ካሬ በካርታ (7*28)
👉የፈለጉትን አይነት ቤት ለመገንባት ምቹ የሆነ
👉ጠቅላላ ዋጋ: 3.8ሚሊየን ብር
👉 ስልክ 0916410815/ 0970751841
👉 ለተጨማሪ መረጃ https://t.me/balemoyagebeyet
👉 Commission 2% አለው

ምንም አይንት መሬት፤ ቤት ፤ መኪና ፤ ሞተሮች ወ.ዘ.ተ መሸጥ መግዛት ማከራየት ከፈለጉ በ 0916410815/0970751841 በመደውል If you want to sell, buy or rent call with 0916410815/0970751841 and you will get the right price for your property http...

🏠ለሽያጭ የቀረበ  ቪላ ቤት 🏠 👉ቦታ፡ ሃዋሳ አሊቶ መገናኛ አካባቢ👉 ይዞታ ስፋት: 130ካሬ👉 የጥዋት ፀሐይ የሚያይ👉ባለ 3-መኝታ በአዳማ ቆሮቆሮ ያለቀ ቪላ ቤት 👉ሁሉ ነገር ያለቀለት👉 ዋጋ...
04/12/2023

🏠ለሽያጭ የቀረበ ቪላ ቤት 🏠
👉ቦታ፡ ሃዋሳ አሊቶ መገናኛ አካባቢ
👉 ይዞታ ስፋት: 130ካሬ
👉 የጥዋት ፀሐይ የሚያይ
👉ባለ 3-መኝታ በአዳማ ቆሮቆሮ ያለቀ ቪላ ቤት
👉ሁሉ ነገር ያለቀለት
👉 ዋጋ 4.6 ሚልየን ብር
👉 Commission 2% አለው
👉 ስልክ 0916410815/ 0970751841
👉 ለተጨማሪ መረጃ
https://t.me/balemoyagebeyet
👉 Commission 2% አለው

🏠 ለሽያጭ የቀረበ L-SHAPE ቤት🏠 👉ቦታ፡ ሃዋሳ ታቦር ፖሊስ ጣቢያ አካባቢ👉ስፋት : 200ካሬ  በካርታ👉ዋናው ቤት ባለ 2 መኝታ ከሰፊ ሳሎን ጋር👉ተጨማሪ 2 ክፍል ቤት እና 1 ሱቅ ያለው...
04/12/2023

🏠 ለሽያጭ የቀረበ L-SHAPE ቤት🏠
👉ቦታ፡ ሃዋሳ ታቦር ፖሊስ ጣቢያ አካባቢ
👉ስፋት : 200ካሬ በካርታ
👉ዋናው ቤት ባለ 2 መኝታ ከሰፊ ሳሎን ጋር
👉ተጨማሪ 2 ክፍል ቤት እና 1 ሱቅ ያለው
👉ከውስጥና ከውጭ ባኞቤት ጋር
👉ሁሉ ነገር ጥቅቅ ብሎ ያለቀ
👉ግቢው በቴራዞ ያነጠፈ እና በግንብ የታጠረ
👉ዋጋ: 6.3 ሚሊየን ብር (ድርድር አለው)
👉ስልክ 0916410815 / 0970751841
👉ለተጨማሪ https://t.me/balemoyagebeyet
👉 Commission 2% አለው

በዚህ ሳምንት ሀዋሳ ላይ ለሽያጭ የቀረቡ 🏠ለሽያጭ የቀረበ (አስቸኮይ)  🏠 👉ቦታ፡ ሃዋሳ ባለወልድ👉 ይዞታ ስፋት: 241ካሬ (ባዶ)👉 አንግል ላይ የሚገኝ👉በፈለጉት ዲዛይን ቤት ለመገንባት ም...
04/12/2023

በዚህ ሳምንት ሀዋሳ ላይ ለሽያጭ የቀረቡ
🏠ለሽያጭ የቀረበ (አስቸኮይ) 🏠
👉ቦታ፡ ሃዋሳ ባለወልድ
👉 ይዞታ ስፋት: 241ካሬ (ባዶ)
👉 አንግል ላይ የሚገኝ
👉በፈለጉት ዲዛይን ቤት ለመገንባት ምቹ የሆነ
👉 ዋጋ 2.65ብር (የተወሰነ ድርድር አለው)

🏠ለሽያጭ የቀረበ (አስቸኮይ) 🏠
👉ቦታ፡ ሃዋሳ ባለወልድ
👉 ይዞታ ስፋት: 125ካሬ (ባዶ)
👉 አንግል ላይ የሚገኝ
👉በፈለጉት ዲዛይን ቤት ለመገንባት ምቹ የሆነ
👉 ዋጋ 2.2ብር (የተወሰነ ድርድር አለው)

🏠ለሽያጭ የቀረበ (አስቸኮይ) 🏠
👉ቦታ፡ ሃዋሳ ከብሌን አጠገብ ሜዳው ላይ
👉 ይዞታ ስፋት: 256ካሬ (ባዶ)
👉በፈለጉት ዲዛይን ቤት ለመገንባት ምቹ የሆነ
👉 ዋጋ 3.3ሚሊየን ብር

🏠ለሽያጭ የቀረበ (አስቸኮይ) 🏠
👉ቦታ፡ ሃዋሳ ከብሌን ወደ ሪፈራል መውጫ
👉 ይዞታ ስፋት: 230ካሬ (ባዶ)
👉በፈለጉት ዲዛይን ቤት ለመገንባት ምቹ የሆነ
👉 ዋጋ 2.5ሚሊየን ብር
👉ስልክ 0916410815 / 0970751841
👉 Commission 2% አለው
👉ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ

ምንም አይንት መሬት፤ ቤት ፤ መኪና ፤ ሞተሮች ወ.ዘ.ተ መሸጥ መግዛት ማከራየት ከፈለጉ በ 0916410815/0970751841 በመደውል ለንብረቶ የሚገባውን ዋጋ ያገኛሉ ፤ አዋጭ ግብይት ይፈፅሙ፡፡

ሀዋሳ ላይ ለሽያጭ የቀረቡ ባንክ ያለባቸው ቤቶች #1 🏠ለሽያጭ የቀረበ  🏠 👉ቦታ፡ ሃዋሳ ሀየይሌ ሪዞርት ሪልስቴት አካባቢ👉 ይዞታ ስፋት: 400ካሬ👉በፈለጉት አይነት ዲዛይን ለመገንባት ምቹ ...
04/12/2023

ሀዋሳ ላይ ለሽያጭ የቀረቡ ባንክ ያለባቸው ቤቶች

#1 🏠ለሽያጭ የቀረበ 🏠
👉ቦታ፡ ሃዋሳ ሀየይሌ ሪዞርት ሪልስቴት አካባቢ
👉 ይዞታ ስፋት: 400ካሬ
👉በፈለጉት አይነት ዲዛይን ለመገንባት ምቹ የሆን
👉 አመታዊ ሊዝ 50,000 ብር ያለበት
👉 ጠቅላላ ዋጋው ዋጋ 9 ሚልየን ብር

#2 🏠ለሽያጭ የቀረበ ጅምር G+1 🏠
👉ቦታ፡ ሃዋሳ ሀየይሌ ሪዞርት ሪልስቴት አካባቢ
👉 ይዞታ ስፋት: 220ካሬ
👉 G+1 ስትራክቸሩ ያለቀ ጣሪያ የለበሰ
👉 ጠቅላላ ዋጋው ዋጋ 8ሚልየን ብር

#3 🏠ለሽያጭ የቀረበ 🏠
👉ቦታ፡ ሃዋሳ 05 lake view hotel አካባቢ
👉 ይዞታ ስፋት: 300ካሬ
👉በፈለጉት አይነት ዲዛይን ለመገንባት ምቹ የሆን
👉 አንግል ላይ የሚገኝ
👉 ጠቅላላ ዋጋ : 13ሚልየን ብር
ብር

#4 🏠ለሽያጭ የቀረበ 🏠
👉ቦታ፡ ሃዋሳ 05 አካባቢ
👉 ይዞታ ስፋት: 250ካሬ
👉 የድሮ L-Shape ቤት አለው
👉 ጠቅላላ ዋጋው ዋጋ 10.5 ሚልየን ብር

#5 🏠ለሽያጭ የቀረበ 🏠
👉ቦታ፡ ሃዋሳ ገነት መደር አካባቢ
👉 ይዞታ ስፋት: 400ካሬ
👉በፈለጉት አይነት ዲዛይን ለመገንባት ምቹ የሆን
👉 ጠቅላላ ዋጋው ዋጋ 10.5ሚልየን ብር
👉ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ

ምንም አይንት መሬት፤ ቤት ፤ መኪና ፤ ሞተሮች ወ.ዘ.ተ መሸጥ መግዛት ማከራየት ከፈለጉ በ 0916410815/0970751841 በመደውል ለንብረቶ የሚገባውን ዋጋ ያገኛሉ ፤ አዋጭ ግብይት ይፈፅሙ፡፡

ሀዋሳ ላይ ለሽያጭ የቀረቡ ለተለያዩ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ቦታዎች #1 🏠ለሽያጭ የቀረበ  🏠 👉ቦታ፡ ሃዋሳ ሼል አካባቢ👉 ይዞታ ስፋት: 4200ካሬ👉 ለሆቴል, ለማደያ, ለገበያ ማዕከል.....
04/12/2023

ሀዋሳ ላይ ለሽያጭ የቀረቡ ለተለያዩ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ቦታዎች

#1 🏠ለሽያጭ የቀረበ 🏠
👉ቦታ፡ ሃዋሳ ሼል አካባቢ
👉 ይዞታ ስፋት: 4200ካሬ
👉 ለሆቴል, ለማደያ, ለገበያ ማዕከል..... ግንባታ የሚሆን
👉 ዙሪያው የታጠረ
👉 ጠቅላላ ዋጋው ዋጋ 45 ሚልየን ብር

#2 🏠ለሽያጭ የቀረበ ጅምር G+1 🏠
👉ቦታ፡ ሃዋሳ ወ/አማኑኤል አካባቢ
👉 ይዞታ ስፋት: 400ካሬ
👉 G+1 ስትራክቸሩ ያለቀ የመጀመሪያ ወለል
👉 ጠቅላላ ዋጋው ዋጋ 12.5 ሚልየን ብር

#3 🏠ለሽያጭ የቀረበ 🏠
👉ቦታ፡ ሃዋሳ 05 አስፖልት ዳር አካባቢ
👉 ይዞታ ስፋት: 900ካሬ
👉በፈለጉት አይነት ዲዛይን ለመኖሪያ ቤት ለገስት ሐውስ ለሆቴል ለፒንሲዮን ለመገንባት ምቹ የሆነ
👉 አንግል ላይ የሚገኝ
👉 ጠቅላላ ዋጋ : 25ሚልየን ብር
ብር

#4 🏠ለሽያጭ የቀረበ 🏠
👉ቦታ፡ ሃዋሳ ሳውዝ ስታር ሆቴል አካባቢ
👉 ይዞታ ስፋት: 900ካሬ
👉 ለሆቴል, ለገበያ ማዕከል ለፔንሱዮን..... ለመገንባት ምቹ የሆነ
👉 ዙሪያው የታጠረ
👉 ጠቅላላ ዋጋው ዋጋ 25 ሚልየን ብር

#5 🏠ለሽያጭ የቀረበ 🏠
👉ቦታ፡ ሃዋሳ ጨርቃጨርቅ አካባቢ
👉 ይዞታ ስፋት: 2000ካሬ
👉መጋዘን, ፈብሪካ, ማሽነሪ ማምረቻ... ለመገንባት ምቹ የሆነ
👉 ዙሪያው በግንብ የታጠረ
👉 ጠቅላላ ዋጋ : 17.5ሚልየን ብር
ብር
👉ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ

ምንም አይንት መሬት፤ ቤት ፤ መኪና ፤ ሞተሮች ወ.ዘ.ተ መሸጥ መግዛት ማከራየት ከፈለጉ በ 0916410815/0970751841 በመደውል ለንብረቶ የሚገባውን ዋጋ ያገኛሉ ፤ አዋጭ ግብይት ይፈፅሙ፡፡

07/11/2023

🏠 ለሽያጭ ዘመናዊ G+1 ቤት 🏠
👇👇
👉ቦታ፡ ሃዋሳ ከአቶቴ ገነት መንደር ውስጥ
👉 ይዞታ ፡ 250ካሬ ሜትር
👉 G+0 ላይ ሰፊ ሳሎን እና ከእንግዳ ክፍል ጋር
👉 G+1 ላይ 1-ዋና ሰፊ መኝታ 2-የልጆች መኝታ እና ተጨማሪ 1-የእግዳ ማረፊያ ከጋራ ባኞ ቤት ጋር
👉ከጀርባ ተጨማሪ 4-ሰርቪስ ቤት ያለው
👉ለሁለት አካፍሎ ለመሸጥ በጣም ምቹ የሆነ
👉የጥዋት ፀሐይ የሚያይ
👉ጠቅላላ ዋጋ-16,500,000 (የተወሰነ ድርድር አለው)
👉Commission 2% አለው
ስልክ 0916410815 /0970751841
ለተጨማሪ https://t.me/balemoyagebeyet

05/11/2023

🏠 ለሽያጭ G+1 መኖሪያ ቤት 🏠
👉የሚገኝበት ቦታ ፡ ሀዋሳ አንደኛ ዲያስፖራ
👉የግቢው ስፋት: 400ካሬ
👉ግቢው የሚያምር እና በቂ መኪና ማቆሚያ ያልው
👉ግራውንድ ላይ ሳሎን ክፍል ኪችን ቤት እና ባኞ ቤት
👉አንደኛ ፎቅ ላይ ማስተር እና 2 የልጆች መኝታ
👉ከጀርባ ፎቅ 2-የእንግዳ ማረፊያ ያለው
👉ግቢው በቴራዞ ያለቀ በቂ መኪና መቆሚያ ያለው
👉 ዋጋ 36,500,000(ድርድር አለው)
👉 ስልክ 0970751841/ 0916410815
👉 ለተጨማሪ https://t.me/balemoyagebeyet

Address

Piasa, Hawassa
Awassa
0000

Telephone

+251964125577

Website

https://t.me/balemoyamarket, https://t.me/balemoyagebeyet

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Balemoya E.commerce posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Balemoya E.commerce:

Share