Amhara Pipe Factory/APF/

Amhara Pipe Factory/APF/ High-quality PVC, HDPE, Geomebrane Sheet and Greenhouse film manufacturing company in Bahir Dar Ethiopia

ጥራት እና ተዓማኒነት በተግባር! 🏗️💧በከፍተኛ ጥራት ያመረትናቸው የHDPE Pipe (የፕላስቲክ የውሃ ቧንቧ) ምርቶች ተጠቃሚዎቻችን ጋር ደርሰው በዚህ መልኩ በመገጠም ላይ ይገኛሉ።የአማራ ፓ...
03/04/2026

ጥራት እና ተዓማኒነት በተግባር! 🏗️💧

በከፍተኛ ጥራት ያመረትናቸው የHDPE Pipe (የፕላስቲክ የውሃ ቧንቧ) ምርቶች ተጠቃሚዎቻችን ጋር ደርሰው በዚህ መልኩ በመገጠም ላይ ይገኛሉ።

የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ የHDPE ፓይፖች፦

✅ ለረጅም ጊዜ አገልግሎት እንዲሰጡ ተደርገው የተሰሩ
✅ ለማንኛውም የመሠረተ ልማት ፕሮጀክት ተስማሚ
✅ ጥንካሬያቸው የተመሰከረላቸው ናቸው።

ለፕሮጀክትዎ አስተማማኝ የውሃ ማስተላለፊያ ቧንቧዎችን እየፈለጉ ከሆነ፤ ተመራጩን የአማራ ፓይፕ ፋብሪካን ይምረጡ!

'Premier Choice in Plastic and Pipe Industry!'

አድራሻ፡ ባህር ዳር, ኢትዮጵያ
📞 0900909250
058 320 10 05
🌐 amharapipe.et

ዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ (AIH) በፋብሪካችን ተገኝቶ ድጋፍና ክትትል አደረገ!ከዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ (AIH) የተወጣጣ የድጋፍና ክትትል ቡድን በፋብሪካችን ተገኝቶ ውጤታማ የሥ...
25/03/2026

ዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ (AIH) በፋብሪካችን ተገኝቶ ድጋፍና ክትትል አደረገ!

ከዓባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ (AIH) የተወጣጣ የድጋፍና ክትትል ቡድን በፋብሪካችን ተገኝቶ ውጤታማ የሥራ ግምገማና ድጋፍ አድርጓል።

በቆይታቸውም፦

✅ ከፋብሪካው ማኔጅመንትና ከተለያዩ የሥራ ክፍሎች ከተወከሉ ሠራተኞች ጋር በቼክሊስት የተደገፈ ጥልቅ ውይይት ተካሂዷል።
✅ ልዩ ልዩ ሰነዶችን የመፈተሽና የመስክ ምልከታ የማድረግ ተግባራት ተከናውነዋል።
✅ በፋብሪካው ስትራቴጂካዊ ግቦች፣ በምርታማነት፣ በፋይናንስ ጤናማነት፣ በቴክኖሎጂ ሽግግር እና ተወዳዳሪነትን በሚጨምሩ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ምክክር ተደርጓል።

🤝 ቡድኑ የሰጣቸው ገንቢ አስተያየቶችና ምክረ-ሃሳቦች መላው የፋብሪካችን ሠራተኞች በበለጠ ተነሳሽነት እንዲሠሩና ተቋማችን ወደ ላቀ ስኬት እንዲራመድ ትልቅ አቅም የሚፈጥሩ ናቸው።

ለተደረገልን ላቅ ያለ ድጋፍና ክትትል እያመሰገንን፣ ድጋፋችሁ አይለየን እንላለን!

Abay Investment Holding (AIH) Conducts a Successful Support and Monitoring to Our Factory!
We were honored to host a high-level support and monitoring team from Abay Investment Holding (AIH)
Key Highlights of the Visit:
Comprehensive Review: The team conducted a thorough, checklist-based evaluation, meeting separately with management members and employee representatives from various departments.
On-Site Inspection: In addition to reviewing essential documentation, the delegation performed a detailed factory tour to observe our production processes firsthand.
Strategic Dialogue: The discussions focused on core pillars such as achieving our founding mission, fostering a conducive work environment, facilitating technology and knowledge transfer, enhancing competitiveness, and ensuring financial health and workforce productivity.
The Impact: The constructive feedback and strategic recommendations provided by the AIH team are invaluable. They serve as a powerful catalyst for our staff to work with renewed dedication and provide a clear roadmap for our factory’s future growth and excellence.
We extend our deepest gratitude for your professional guidance and unwavering support. We look forward to our continued collaboration!

ኢድ ሙባረክ! ለአማራ ፓይፕ ፋብሪካ የእስልምና እምነት ተከታይ ሠራተኞች፣ ደንበኞችና ለመላው የእምነቱ ተከታይ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የኢድ-አልፈጥር በዓል በሠላም አደራሳች...
19/03/2026

ኢድ ሙባረክ!

ለአማራ ፓይፕ ፋብሪካ የእስልምና እምነት ተከታይ ሠራተኞች፣ ደንበኞችና ለመላው የእምነቱ ተከታይ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ እንኳን ለ1447ኛው የኢድ-አልፈጥር በዓል በሠላም አደራሳችሁ!!

በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤና እና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!!

መልካም በዓል!!

ወንድወሰን ጌታነህ
ዋና ስራ አስኪያጅ

የላቀ ጥራት + አስተማማኝ አቅርቦት 🚛ጥራትና ጥንካሬን መመሪያችን አድርገን ያመረትናቸውን ዘመናዊና አስተማማኝ የኮመን ፕላስቲክ ምርቶች በመላው አገሪቱ ለሚገኙ ደንበኞቻችን እያስረከብን እንገ...
16/03/2026

የላቀ ጥራት + አስተማማኝ አቅርቦት 🚛

ጥራትና ጥንካሬን መመሪያችን አድርገን ያመረትናቸውን ዘመናዊና አስተማማኝ የኮመን ፕላስቲክ ምርቶች በመላው አገሪቱ ለሚገኙ ደንበኞቻችን እያስረከብን እንገኛለን!

የምናመርታቸው የፕላስቲክ ውጤቶች ለተለያዩ አገልግሎቶች እንዲውሉ ታሳቢ ተደርገው በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተመረቱ በመሆናቸው ለማንኛውም የግብርና፣ የግንባታም ሆነ የመሠረተ-ልማት ስራዎች ተመራጭ ናቸው።

📍 አድራሻ፡ ባህር ዳር፣ ኢትዮጵያ
ለበለጠ መረጃ፡
📞 0900909250/058 320 10 05/
🌐 amharapipe.et
tiktok: amhara pipe factory
email: [email protected]

Quality Pipes for Sustainable Development! 🏗️💧We are proud to announce the ongoing delivery of our high-quality HDPE pip...
13/03/2026

Quality Pipes for Sustainable Development! 🏗️💧
We are proud to announce the ongoing delivery of our high-quality HDPE pipe products to our long-time and loyal partner, ORDA Ethiopia.

At Amhara Pipe Factory, we don’t just manufacture pipes; we build the infrastructure of tomorrow. Our HDPE pipes are the top choice for major projects because they are:

✅ Durable & Resilient – Engineered to withstand diverse environmental conditions.
✅ High-Performance – Ideal for clean water supply, irrigation, and large-scale infrastructure.
✅ Trusted Quality – Manufactured to meet international standards, ensuring long-term reliability.

We are honored that ORDA Ethiopia continues to trust our products to power their vital development work across the nation.

Together, we are building a stronger Ethiopia!

ጥራት ለዘላቂ ልማት! 🏗️💧
የረዥም ጊዜ ታማኝ ደንበኛችን ከሆነው አመልድ ኢትዮጵያ (ORDA Ethiopia) ጋር ያለንን የቆየና የጠነከረ አጋርነት በማስቀጠል በከፍተኛ ጥራት ያመረትናቸውን የHDPE ፓይፕ ምርቶች እያስረከብን እንገኛለን።

የአማራ ፓይፕ ፋብሪካ ምርቶች ለምን ይመረጣሉ?

✅ ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ:- ጠንካራና የአየር ንብረት ለውጥን የሚቋቋሙ በመሆናቸው፤
✅ ጥራታቸውን የጠበቁ፡- ለንጹህ መጠጥ ውሃ እና ለመስኖ ፕሮጀክቶች ተመራጭ በመሆናቸው፤
✅ ታማኝነት:- ደንበኞቻችን በምርታችን ላይ ሙሉ እምነት ያላቸው በመሆኑ ነው።

አመልድ ኢትዮጵያ\ORDA Ethiopia/ ለሚያከናውናቸው ዘርፈ ብዙ የልማት ስራዎች አጋር በመሆናችን ኩራት ይሰማናል!

ኢትዮጵያን በጋራ እናለማለን!።

Bahir Dar, Ethiopia
📞 0900909250\058 320 10 05
🌐 amharapipe.et
email: [email protected]

በሁሉም ዘርፍ ግንባር ቀደም የሆነው ፋብሪካችን አማራ ፓይፕ ፋብሪካ የISO 9001:2015 የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፍኬትን ከዓለም አቀፉ ISOQAR ድርጅት በድጋሜ ተቀበለ! ፋብሪካ...
11/03/2026

በሁሉም ዘርፍ ግንባር ቀደም የሆነው ፋብሪካችን አማራ ፓይፕ ፋብሪካ የISO 9001:2015 የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፍኬትን ከዓለም አቀፉ ISOQAR ድርጅት በድጋሜ ተቀበለ!

ፋብሪካው ከ2006 ዓ.ም ጀምሮ የISO 9001-2015 የጥራት ስራ አመራር ሰርትፊኬት ባለቤት በመሆን ስታንዳርዱን የጠበቁ ምርቶችና አገልግሎቶች ሲያቀርብ የቆየ መሆኑን የፋብሪካው ዋና ሥራ አስኪያጅ የሆኑት የተከበሩ አቶ ወንድወሰን ጌታነህ ገልፀዋል።

ISOQAR ኢትዮጵያ ተገቢውን የክትትልና የቁጥጥር ስራ ሲሰራ ቆይቶ ፋብሪካው አሰራሩን የበለጠ አሻሽሎ በመገኘቱ በዛሬው ዕለት ለቀጣይ 3/ሶስት/ ዓመታት የሚያገለግል የምስክር ወረቀት በመቀበሉ የተሰማቸውን ደስታ ገልጸው የሰርቲፊኬቱ ባለቤት መሆናችን የበለጠ እንድንተጋና ምርቶችን በጥራት ከማምረት ባለፈ የተደራሽነት አድማሳችን እንዲሰፋ የሚያግዝ ነው ብለዋል፡፡

የISO 9001 - 2015 የጥራት ሥራ አመራርን ተግባራዊ ማድረግ የፋብሪካው አገልግሎት ዘመናዊ እንዲሆን ከማስቻሉም በላይ ለደንበኞቻችን ቀልጣፋና ውጤታማ አገልግሎት ለመስጠት የሚረዳ የለውጥ መሳሪያ በመሆኑ ወደፊትም በዘላቂነት የምንሰራበት ይሆናል በማለት በዚህ ሥራ ላይ ለተሳተፉና ሥራው ውጤታማ እንዲሆን ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይሉ ጊዜያቸውን፣ እውቀታቸውንና ልምዳቸውን በማበርከት ከፍተኛ አስተዋፆ ላደረጉ የፋብሪካው ሰራተኞች ላቅ ያለ ምስጋና አቅርበዋል፡፡

የፋብሪካው የዕቅድ፣ ምርምርና ልማት ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ ሃብታሙ አሞኜ በበኩላቸው ይህ ስኬት የደንበኞች እርካታን ለማረጋገጥ በቅንጅትና በቁርጠኝነት ተሰርቶ የተገኘ የድካም ውጤት በመሆኑ ሁሉም የፋብሪካው ሰራተኞች እጅጉን ደስተኞች ሁነናል በማለት በቀጣይም ተወዳዳሪነትና ተመራጭነታችን አጠናክረን ለማስቀጠል የበለጠ ልንተጋ ይገባል ሲሉ ገልፀዋል።

📢 የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ለወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎች፦ Follow us here:                👇       Facebook:https://t.me/c/3806262...
11/03/2026

📢 የካፍቴሪያ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ

ለወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎች፦ Follow us here:
👇
Facebook:
https://t.me/c/3806262015/22

tiktok
👇

Our Work is Our Witness!At our core, quality is our guiding principle. We are currently delivering our world-class uPVC ...
10/03/2026

Our Work is Our Witness!

At our core, quality is our guiding principle. We are currently delivering our world-class uPVC pipe products, manufactured to meet modern international standards, to our long-standing and trusted partner, Ethio Telecom.
We take immense pride in collaborating with the veteran "Ethio Telecom," an institution that works day and night to bridge the telecommunications infrastructure gap across the nation. The key reason for our enduring partnership over the years is our unwavering commitment to Quality—a fact that fills us with great pride.
We are honored to leave our mark on the vigorous efforts being made to fill development gaps within our region and across the country.
Moving Forward Together. 🚀

መልካም ስራ በስም ይገለፃል! ስራችን ደግሞ ምስክራችን ነው!

ጥራትን መመሪያችን በማድረግ ዘመኑ የሚጠይቀውን ዓለም አቀፍ የጥራት ስታንዳርድ አሟልተን ያመረትናቸውን የPVC ፓይፕ ምርቶች ለታማኝ ደንበኛችን "ኢትዮ ቴሌኮም" እያስረከብን እንገኛለን።
በመላ ሀገሪቱ የሚታየውን የቴሌኮምኒኬሽን መሠረተ ልማት ክፍተት ለመሙላት ሌት ከቀን ከሚተጋው አንጋፋው ኢትዮ ቴሌኮም ጋር በጋራ በመስራታችን ኩራት ይሰማናል!
ለዓመታት በአብሮነት እንድንዘልቅ ያደረገን ቁልፍ ሚስጥር "ጥራት" መሆኑ ደግሞ ለኛ ትልቅ ስኬታችን ነው።
በክልላችንም ሆነ በሀገራችን የሚታየውን የልማት ክፍተት ለመሙላት በሚደረገው ጉዞ የራሳችንን አሻራ እያሳረፍን በመሆኑ ደስተኞች ነን።

📍 ለልማት እንተጋለን! 📍 በጥራት እንመራለን!
በአብሮነት ወደፊት! 🚀
.

ፋብሪካችን፤ ፋብሪካ ብቻ አይደለም!  እያንዳንዱ የማሽን ድምፅ፣ እያንዳንዱ የሰራተኞቻችን እንቅስቃሴ እና እያንዳንዱ የጥራት ቁጥጥር ሂደት በውስጣቸው ትልቅ ዓላማን ያነገቡ ናቸው።  ለምን ቢ...
04/03/2026

ፋብሪካችን፤ ፋብሪካ ብቻ አይደለም!

እያንዳንዱ የማሽን ድምፅ፣ እያንዳንዱ የሰራተኞቻችን እንቅስቃሴ እና እያንዳንዱ የጥራት ቁጥጥር ሂደት በውስጣቸው ትልቅ ዓላማን ያነገቡ ናቸው።

ለምን ቢሉ?

እኛ ጋር የሚመረተው ጥራት ያለው ምርት ብቻ አይደለም!፤ ዛሬን የሚያሳምሩ፤ ነገን የሚቀይሩና ለትውልድ የሚተላለፉ አዳዲስ ዕውቀቶችና ክህሎቶች፣ የሰለጠነና የበቃ የሰው ኃይል፣ ጥራት፣ ተስፋና የኢንዱስትሪ መሪም ጭምር ነው!

ፋብሪካችንን ልዩ ከሚያደርጉት ዋና ዋና ምክንያቶች መካከል፦

👉 ዓለም የደረሰበትን የፓይፕ ቴክኖሎጂ ከሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ ጋር በማቀናጀት ቀጣዩን ትውልድ ታሳቢ ያደረገ ስራ እየሰራን የምንገኝ መሆኑ፤

👉 የተሻለ ጥራት፣ ፍጥነት እና ውጤት ለማምጣት ሁልጊዜም ለአዳዲስ የፈጠራ ስራዎች ትኩረት የምንሰጥ መሆኑ፤

👉 የምርምርና የተሞክሮ ማዕከል በመሆን ለተማሪዎች፣ ለተመራማሪዎችና ለዘርፉ ባለሙያዎች በራችን ክፍት አድርገን ያገኘነውን ዕውቀት፣ ልምድና ተሞክሮ ያለ ስስት ለሌሎች እያካፈልን የምንገኝ በመሆኑ ነው፡፡!

“የኢንዱስትሪው ዘርፍ የልብ ትርታ በመሆን ጉዟችንን አጠናክረን እንቀጥላለን!!”

Beyond Manufacturing: We Are a Hub of Excellence!

At our factory, it’s about more than just production. Every hum of our machinery, every motion of our dedicated team, and every step of our quality control process is driven by a profound purpose.

Why do we stand out?👌

Because we don’t just manufacture high-quality products—we build the future! We are a center for:

✅ Innovation: Bringing world-class piping technology to our local context for the next generation. 🌍

✅ Empowerment: Cultivating a skilled workforce and sharing knowledge without hesitation.

✅ Growth: Serving as a research hub for students, researchers, and professionals. 🎓

We aren’t just a factory; we are the heartbeat of the industrial sector, creating hope and expertise that will last for generations. 💓

🔵 Amhara Pipe Factory/APF/ High Quality PVC Pipes are;        Strong, Durable, Reliable.Looking for long-lasting and cos...
25/02/2026

🔵 Amhara Pipe Factory/APF/ High Quality PVC Pipes are;
Strong, Durable, Reliable.

Looking for long-lasting and cost-effective piping solutions?

Our premium PVC pipes are designed for water supply, irrigation, drainage, and construction use. Made with high-quality materials to ensure strength, smooth flow, and resistance to corrosion and chemicals.

✔️ Lightweight and easy to install
✔️ Long service life
✔️ Leak-resistant performance
✔️ Suitable for residential, agricultural, and industrial use

"Choose quality, Choose reliability."

Contact us today for orders and inquiries!

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Birhan Talemye Mohamed, Aemiro Anley, Mastewal Ejegu, Get...
25/02/2026

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Birhan Talemye Mohamed, Aemiro Anley, Mastewal Ejegu, Getahun Aschalegn, Tosa Tosa

Address

Bahir Dar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara Pipe Factory/APF/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share