አያልሠዉ/Ayalsew/

አያልሠዉ/Ayalsew/ THANK YOU YOUR Invite
This PAGE

18/05/2023

ዓለምን ያስደነቀዉ የመምህራን መጠለያ አጥር 🔱

ይህች ሀገር እንደ መምህር የቀለደችበት ማንም የለም ፤ #መምህሬ ግን ራስህ ላይ ኢንቨስት አድርግ።

ተናግረናል ✅

14/05/2023

ይነበብ አጭርና እጅግ በጣም አስተማር የሆነ መልዕክት አለዉ ።

ጥሎህ ለሄደ ሰዉ አንተን የማይፈልግህ ሰዉ አንተ ሳይሆን ማልቀስ ማንባት ያለብህ እሱ እራሱ ነዉ ነገሩ እንዲ ነዉ .........
አንድ ወጣት አንዲት ቆንጆ ልጅ ይወድና ፍቅሩን ለመግለፅ በጣም ይፈራል
ጓደኞቹ እንዲነግራት ቢያበረታቱትም ደፍሮ ማድረግ አልቻለም በቃ እሷን እያሰበ
በትምህርቱ እየደከመ ሳቅ ጨዋታ እያስጠላው ሰውነቱ እየቀነሰ ጭንቀታም
መሆኑ እጅግ ያሳሰባቸው ጓደኞቹ በስንት መከራ አግባብተው እንዲነግራት
ያደርጉታል
እናም ሲፈራ ሲቸር በጣም እንደሚወዳት ይነግራታል እሷም ቀብራራ ነገር
ነበረችና እንዲህ አለችው
ልጁም ምንም እንዳልተፈጠረ ተረጋግቶና ፈገግ ብሎ ወደ ጓደኞቹ ይመለሳል።
ጓደኞቹም ፈገግታውን ሲያዩ ልጅቷ የፍቅር ጥያቄውን እንደተቀበለችው አምነው
በደስታ ተቀበሉት አንደኛው ጓደኛው
ሲለው ወጣቱ ልጅ
አላቸው ጓደኞቹ ግራ ተጋብተው አሉት እሱም ረጋ ብሎ እንዲህ ሲል መለሰላቸው
አላቸው።
ይሄ ታሪክ የሁላችንም ነው አንድ የምንወደው ሰው ጥላቻውን ሲያሳየን ወይም
ሲርቀን እንከፋለን እናዝናለን እናለቅሳለን ግን ይሄን ማድረግ ያለበት ያ ትቶን
የሄደ ሰው ነው እንጂ እኛ አልነበርንም።
ከተመቻቹ ሼር በማድረግ ሌሎች እንዲያነቡት ለወዳጆዏ አስተላልፉ ።

13/05/2023

ጋዜቴና ናርዶስ አለማየሁ አዊ ድሙ ዴስ

02/03/2023

የአዲስ አበባ ህዝብ ፍቅሩን ከሚኒልክ ወደ አብይ በግድ እንዲያዞር የተፈለገ ይመስላል:: መወደድና መከበር በስራና ቃልን አክብሮ በመኖር እንጅ በጉልበትና በቅስቀሳ ብዛት አይመጣም::

ይልቅ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ባህር አስፍቶ እንደ አሸዋ አብዝቶ ለአብይ አህመድ የሰጠውን ፍቅር: በአጭር ጊዜ ውስጥ ለምን መልሶ ወሰደው የሚለውን መጠየቅ ይገባል::

Fasil yenealem

10/02/2023

።።።።።አቢይ አህመድ
እና
ግራኝ አህመድ ተመሣሠሉብኝ።።።።

10/02/2023

አሁን ብቻ ሳይሆን ወደፊትም ❗️

Address

West Gojjam
Finote Selam

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አያልሠዉ/Ayalsew/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to አያልሠዉ/Ayalsew/:

Share