Engineers of Beto

Engineers of Beto የውሃ ጥም ጊዜ አይሰጥም!!

💥Roof 🏗ጣራ(roof) በስነ ህንፃ ንድፋ ውስጥ ዋና የሆነውን ቦታ(space) በመፋጠር ሂደት ውስጥ የሰው ልጅ በስፍራው ውስጥ ያለውን የእንቅስቃሴና ተግባራት በማገናዘብ አማካይ የሆነውን ...
09/10/2025

💥Roof

🏗ጣራ(roof) በስነ ህንፃ ንድፋ ውስጥ ዋና የሆነውን ቦታ(space) በመፋጠር ሂደት ውስጥ የሰው ልጅ በስፍራው ውስጥ ያለውን የእንቅስቃሴና ተግባራት በማገናዘብ አማካይ የሆነውን የቁመት ልኬትን እንዲሁም የአየር ሁኔታን በዋናነት በማጥናት ይሰራል።
ከዚህ ጋር በተያያዘም የምንገነባውን ግንባታ ቁመት የሚወስን ሲሆን በተለያየ ቅርፀና የግንባታ መሳሪዎች ይኖሩታል፤ ከነዚህም ውስጥ

1, አሞራ ክንፍ(gabled roof) የምንለው በሁለት በኩል ያጋደለ መዋቅር ያለው ሲሆን በላዩ ለሚከሰቱ እንደ ዝናብ እና የበረዶ ክምርን በቀላሉ ለማስወገድ ተመራጭ ነው።

2,sloped roof ሲሆን ከመጀመሪያው የሚለየው የሚያጋድለው ክፍሉ በአንድ በኩል በመሆኑ ነው ይህም የግንባታ ጊዜና እቃን የማቃለል አማራጭን ይወስዳል።

3,ሶስተኛውና ሌላኛው በተለይም በዘመናዊ የስነ ህንፃ ዘርፍ የሚታየው በአሰራሩም ከሌሎቹ የሚለየው flat roof የሚባለው የጣሪያ አይነት ሲሆን የሚሰራበት የግንባታ እቃም እንደ ሲሚንቶና ብረት ያሉ ጠንካራ እቃዎችን በመጠቀም ነው። ዝርግ(flat) የሚለውን ስያሜ የግኝ እንጂ በአይናችን የማናየው የማጋደል ድርሻ በሁለቱም ወይም በአንዱ በኩል ይኖረዋል።
flat roof ተመራጭ የሆነባቸውን ምክንያቶችን ስናይ
👉በዝናብ ወቅት ድምፅን በመቀነሱ፣ 👉የሙቀት መከላከያ(insulation) በማቀናጀቱ፣
👉ጠንካራና ረጅም እድሜ እንዲሁም የተለያዩ አገልግሎት የሚሰጡ እቃዎችን በላዩ ማስቀመጥ በማስቻሉ ነው።
▶️ጣራዎች(roofs) ከሚሰጡን የመጀመያ ደረጃ አገልግሎት በተጨማሪ እንደ green roof ያሉ ተክሎችን በላያቸው ላይ በማብቀል እንዲሁም solar panels በመያዝ ታዳሽ ለሆነው የግንባታ ዘርፍ የራሳቸውን አስተዋጽኦ የበረክታሉ።

15/09/2025
Here we go!
26/07/2025

Here we go!

28/08/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Amanuel Nigatu, Alu Alex Assefa

03/07/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Ayehush Tamirat, Sit Man

29/06/2024

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Asegid Bezabih, Hizkel Solomon, Netsa Darge, Kidist Assefa

15/05/2024

Address

Gofa

Telephone

+251916323244

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Engineers of Beto posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share