Electronic and solar system

Electronic and solar system Installation of solar and maintenance

16/02/2026

03/07/2025

Shout out to my newest followers! Excited to have you onboard! Sinte Man, Yeneneh Mehrate Adinew, Mulubrhan Alem, Abdusselam Kassaye, Beka Abdi Fayisa, Naim Biyya, Imaltuu Seenaa, אני צךיך עזךה, Bedru Kedir, Tsgab Tadessed, Hbre Werk Abere, Ifa Saketa Wedajo, Biniyam Eristu, Getahun Yano, Devido Alem Ethio, Mekuriaw Bitewlgn, Yimer Ali, Muhammedseidchalii Chalii, Raage Abdilaahi Rukuuble, Haile Semago, አግኣዚ ደጀ, Kindie Muluneh Abera, Minase Samuel, Tesfay Ka, Obsa Gadisa, Goitom Kifle, Biki Haregot, Haataatu Ni Danda'ama, Shaampiyoonaa Kilaboota Gandaa Dooyyoo, Lelisa K Negero, Yohannis Darajjee, Seid Abera, Alex Negash, Habib Aliyi, Temesgen Osa, Bulis Titus Sela, Salsabiil Imraan Fi Jumhaannaa, Abebe Salilew, አልቃሽና ዘፋኝ, Elias Demlie, Madawi Mahammed, Sunkamo Gonna, Abdurehim Mustefa, ሀሰን አህመድ መሀመድ, ማን ለሀገሬ, Tazara Teferi, Abdi Rewda Jemal

01/07/2025

Electronic promotion program

25/06/2025

"የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደንበኞቹን በአራት የታሪፍ መደብ ይከፋፍላቸዋል፡፡ እርስዎ ከየትኛው ምድብ ነዎት?" -

👉 የመኖሪያ ቤት ተጠቃሚ ደንበኛ፣
👉 ለንግድ፣ ለቢሮ እና ለሃይማኖት ተቋማት የሚያጠቃልለው የጠቅላላ አገልግሎት ተጠቃሚ፣
👉 የዝቅተኛ ቮልቴጅ ኢንደስትሪ ተጠቃሚ ወይስ
👉 የመካከለኛ ቮልቴጅ ኢንደስትሪ ተጠቃሚ ደንበኛ?

➡️ የኢነርጂ ቢል የሚይዘው የክፍያ ዝርዝሮችንስ ምን ያህል ያውቃሉ?

✅ ክፍያዎ ማለትም የኢነርጂ ፍጆታ ሂሳብ እና የአገልግሎት ሂሳብ ለድህረ ክፍያ ቆጣሪ ደንበኞች እና የቅድመ ክፍያ ቆጣሪ ደንበኞች ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%)፣ የተቆጣጣሪ ባለሥልጣን (0.5%) እና የቴሌቪዥን ግብር 10 ብር ይካተታል።

➡️ በዚህም መሠረት የመኖሪያ ቤት መደብ እርከን (በኪሎ ዋት ሰዓት)፡-

✅ ከ1-50፤
✅ ከ51-100፤
✅ ከ101-200፤
✅ ከ201-300፤
✅ ከ301-400 እና
✅ ከ401-500
✅ ከ500 በላይ በሚል 7 የእርከን ደረጃ የሚከፈል ሲሆን፤ ደንበኛው አጠቃላይ ተጠቅመዉ ያረፉበት እርከን መሰረት የፍጆታ ሂሳቡ ይሰላል፡፡

🛑 የኢነርጂ አጠቃቀማቸው በወር 200 ኪሎ.ዋት ሰዓት በታች የሚጠቀሙ ደንበኞች የተጨማሪ አሴት ታክስ አይመለከታቸውም፡፡

➡️ በምሳሌ እንመልከተው፣

አንድ የመኖሪያ ቤት ተጠቃሚ ደንበኛ በሰኔ በወር 2017 ዓ.ም 400 ኪዋት ሰዓት የሚጠቀም ቢሆን፤ አዲሱ በተሻሻለው ታሪፍ 4ኛው ዙር (ከሚያዝያ - ሰኔ/2017 የሚተገበረው) በአንድ ኪሎ ዋት ሰዓት ብር 4.0318 ላይ ያርፋል፡፡ የክፍያው ስሌት እንመልከት፡-

➡️ የኢነርጂ ፍጆታ ሂሳብ 400*4.0318= ብር 1,612.72
➡️ የአገልግሎት ሂሳብ፡- ሀ) የድህረ ክፍያ ቆጣሪ = 45.8007, ለ) የቅድመ ክፍ ቆጣሪ = 15.97

ድምር: ሀ) የድህረ ክፍያ ቆጣሪ =1,685.5207, ለ) የቅድመ ክፍ ቆጣሪ= ብር 1,628.69

➡️ ተጨማሪ እሴት ታክስ (15%) ሀ) የድህረ ክፍያ ቆጣሪ =1,685.5207*0.15= ብር 252.828, ለ) የቅድመ ክፍያ ቆጣሪ =1,628.69*0.15= ብር 244.3035

➡️ የተቆጣጣሪ ባለሥልጣን (0.5%) ሀ) የድህረ ክፍያ ቆጣሪ =1,685.5207*0.005= ብር 8.4 ለ) የቅድመ ክፍያ ቆጣሪ= 1,628.69*0.005= ብር 8.14345

➡️ 5ኛ የቴሌቪዥን ግብር =10.00

➡️ ጠቅላላ ድምር፡
ሀ) የድህረ ክፍያ ቆጣሪ = ብር 2,029.62,
ለ) የቅድመ ክፍያ ቆጣሪ= ብር 1,954.428 ይሆናል ማለት ነው።

❇️ በዚህ መልኩ ማንኛውን የመኖሪያ ቤት ቆጣሪ ተጠቃሚ ደንበኛ ወርሃዊ የፍጆታ ሂሳቡ በቀላሉ በዚህ መልኩ አስልቶ ማወቅ ይችላል ማለት ነው፡፡

መረጃዎቻችን ይቀጥላሉ፡፡

#ይጠብቁን !

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

21/05/2025

Hello everyone

01/05/2025

Hello everyone .......

Address

Tepi
Ilubabor

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Electronic and solar system posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Electronic and solar system:

Share