Walia cork factory

Walia cork factory 🔴ዋልያ ቆርኪ ፋብሪካ
ከንጋት ኩባንያዎች አንዱ የሆነው ዋልያ ቆርኪ ፋብሪካኃ/የተ/የግል ማህበር የተቋቋመው በሐምሌ ወር 2015 እ.ኤ.አነው፡፡ፋብሪካው በዓመት 1.3 ቢሊየን ቆርኪዎች በማምረት ለመጠጥ ኢንዱስትሪው በማቅረብ እያገዘ ይገኛል።

የአባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ከፍተኛ አመራሮች እና የዋልያ ቆርኪ ፋብሪካ የማኔጂመንት አባላት አንድ ላይ በመሆን ፋብሪካዉን ጎበኙ፡፡
14/04/2026

የአባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ከፍተኛ አመራሮች እና የዋልያ ቆርኪ ፋብሪካ የማኔጂመንት አባላት አንድ ላይ በመሆን ፋብሪካዉን ጎበኙ፡፡

ዋልያ ቆርኪ ፋብሪካከንጋት ኩባንያዎች አንዱ የሆነው ዋልያ ቆርኪ ፋብሪካኃ/የተ/የግል ማህበር የተቋቋመው በሐምሌ ወር 2015 እ.ኤ.አነው፡፡ፋብሪካው በዓመት 1.3 ቢሊየን ቆርኪዎች በማምረት ...
29/12/2025

ዋልያ ቆርኪ ፋብሪካ
ከንጋት ኩባንያዎች አንዱ የሆነው ዋልያ ቆርኪ ፋብሪካኃ/የተ/የግል ማህበር የተቋቋመው በሐምሌ ወር 2015 እ.ኤ.አነው፡፡ፋብሪካው በዓመት 1.3 ቢሊየን ቆርኪዎች በማምረት ለመጠጥ ኢንዱስትሪው በማቅረብ እያገዘ ይገኛል። የኩባንያው ዋና ዋና ምርቶችን በተመለከተ ኩባንያው ለሁሉም የቢራና ለስላሳ ፋብሪካዎች የሚሆን የጠርሙስ ክዳን/ቆርኪ የሚያመርት ሲሆን በተጨማሪም የታተመ ብረት ላሜራ ለሁሉም ቆርኪ አምራች ኩባንያዎች ሊያቀርብ ይችላል፤ የህትመት አገልግሎትም ይሰጣል፡፡ለበለጠ መረጃ
በዌብሳይት ማለትም:- www.waliacork.com
ስልክ ፡- +251984279293
ኢሜል :- [email protected]
ቲዉተር፡- https://x.com/WaliaCork
ሊነክዲን :- https://www.linkedin.com/in/walia-cork/
ዩቲዩብ :- https://www.youtube.com/
ፌስቡክ ፔጂ:- https://web.facebook.com/profile.php?id=61585760131831 ተከታተሉን፡፡

ዋሊያ ቆርቆኪ ፋብሪካ በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ቢራሮ ክፍለ ከተማ በ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ወጭ ያስገነባው የመስሪያ ሸድ ተጠናቆ ርክክብ ተፈፀመ። ኮምቦልቻ ኮሙኒኬሽን መስከረም 15 /2...
29/12/2025

ዋሊያ ቆርቆኪ ፋብሪካ በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ቢራሮ ክፍለ ከተማ በ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ብር ወጭ ያስገነባው የመስሪያ ሸድ ተጠናቆ ርክክብ ተፈፀመ።
ኮምቦልቻ ኮሙኒኬሽን መስከረም 15 /2018 ዓ.ም ለ2 ኢንተርፕራይዞች የመስሪያ ቦታ እና 20 ሰዎች የስራ ዕድል የሚፈጥረው ሸድ ግንባታ ተጠናቆ ርክክብ ተፈጽሟል።
የዋሊያ ቆርኪ ፋብሪካ ገበያ ልማት ዳይሬክተር አቶ አለማየሁ አስፋው እንደገለፁት የንጋት ኮርፖሬት አካል የሆነው ዋሊያ ቆርቆኪ ፋብሪካ በሀገራችን የተጀመረውን የቴክኖሎጂ ሽግግር እውን በሚደረገው ጥረት የድርሻውን እየተወጣ ይገኛል ብለዋል።
ከተማ አስተዳደሩ ባስቀመጠው ዲዛይን መሠረት በ1ጥብ 5 ሚሊዮን ብር ወጭ የመስሪያ ሸድ ተገንብቷል ብለዋል።
ፋብሪካው ከተቋቋመበት ዓላማ ጎን ለጎን ማህበራዊ ኃላፊነቱን ለመወጣት በስራ ዕድል ፈጠራ፣ የተማሪ ቁሳቁስ ማሟላትን ጨምሮ በሌሎች ጉዳዮች ላይ ይሳተፋል ብለዋል።
የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ስራና ስልጠና መምሪያ ምክትል ኃላፊ ወ/ሮ ሸዋዬ ታደሰ በበኩላቸው ዋሊያ ቆርኪ ፋብሪካ ያስገነባው የመስሪያ ሸድ ለ2 ኢንተርፕራይዞች የመስሪያ እና ለ20 ሰዎች የስራ ዕድል መፍጠር ያስችላል ብለዋል።
አንዱ ኢንተርፕራይዝ በቅርፃ ቅርፅ የተደራጁ የአካል ጉዳተኞች የሚሳተፉበት ሲሆን ሁለተኛው በጣውላ ስራ የሚሳተፉ ወጣቶች የሚሰሩበት እንደሚሆን አብራርተዋል።
የቢራሮ ክፍለ ከተማ ስራና ስልጠና ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፉአድ ደመቀ እንደገለፁት በክፍለ ከተማው በርካታ የስራ አጥ ቁጥር የሚገኝ ሲሆን ፋብሪካዎች ከመንግስት ጋር ተቀራርበው ከሰሩ ችግሩን ማቃለል ይቻላል ብለዋል።
ዋሊያ ቆርቆኪ ፋብሪካ ላደረገው ድጋፍ በክፍለ ከተማው ስም አመስግነዋል።
ተጨማሪ መረጃዎችን በዌብሳይት ማለትም ለበለጠ መረጃ
በዌብሳይት ማለትም:- www.waliacork.com
ስልክ ፡- +251984279293
ኢሜል :- [email protected]
ቲዉተር፡- https://x.com/WaliaCork
ሊነክዲን :- https://www.linkedin.com/in/walia-cork/
ዩቲዩብ :- https://www.youtube.com/
ፌስቡክ ፔጂ:- https://web.facebook.com/profile.php?id=61585760131831
ሊነክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ ፡፡

👏 👏 👏 ለመላው የዋልያ ቆርኪ ፋብሪካ ኃላፊዎች እና ሰራተኞች የተቀናጀ የምግብ ደህንነት አስተዳደር ስርዓት እና የጥራት አስተዳደር ስርዓት በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ኢንተርፕራይዝ ሰርተ...
29/12/2025

👏 👏 👏 ለመላው የዋልያ ቆርኪ ፋብሪካ ኃላፊዎች እና ሰራተኞች የተቀናጀ የምግብ ደህንነት አስተዳደር ስርዓት እና የጥራት አስተዳደር ስርዓት በኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ኢንተርፕራይዝ ሰርተፍኬት በተሰጠው የምስክር ወረቀት መሰረት ተሸልመናል።
👏 👏 👏we are awarded the integrated food Safety Management system & Quality Management system as per the attached valuable certificate Authorized by Ethiopian conformity Assessment enterprise Certification.

ንጋት ኮርፖሬት ለኩባንያዎች የሸለማቸውን መኪኖች አስረከበ፡፡ ንጋት ኮርፖሬት በ2024እ.ኤ.አ የተሻለ አፈፃፀም ላሳዩ 3 ኩባንያዎች የመኪና ሽልማት ያደረገ መሆኑ ይታዎሳል፡፡ በመሆኑም መኪኖ...
29/12/2025

ንጋት ኮርፖሬት ለኩባንያዎች የሸለማቸውን መኪኖች አስረከበ፡፡
ንጋት ኮርፖሬት በ2024እ.ኤ.አ የተሻለ አፈፃፀም ላሳዩ 3 ኩባንያዎች የመኪና ሽልማት ያደረገ መሆኑ ይታዎሳል፡፡ በመሆኑም መኪኖቹ ተገዝተው በመምጣታቸው ለዋልያ ቆርኪ ፋብሪካ የተገዛውን መኪና ቁልፍ አቶ ዳዊት ዋለ የንጋት ኮርፖሬት የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ቡድን ቺፍ ለፋብሪካው ተወካይ አቶ አለማየሁ አስረክበዋል፡፡ቁልፉን የተረከቡት አቶ አለማየሁ በበኩላቸው እንዳሉት በቀጣይ 2025እ.ኤ.አ በጀት ዓመት እንዲሁ የሚኖረውን ሽልማት በክላስተራችን እንዲቀር ጠንክረን መስራት አለብን ብለዋል፡፡
Ngat Corporate presented the cars it awarded to companies.
It is recalled that Ngat Corporate presented the car awards to 3 companies that showed the best performance in 2024. Therefore, the cars were purchased and the keys to the car purchased for Walia Cork Factory were handed over.MR. Dawit Wale, Chief of the Manufacturing Industry Group of Ngat Corporate, handed over the key of the vehicle purchased for the Walia Cork Factory to the factory representative, Ato Alemayehu. Ato Alemayehu, who received the key, said that we must work hard to ensure that the award, which will be given in the next fiscal year 2025, remains in our cluster.

29/12/2025

🔴ዋልያ ቆርኪ ፋብሪካ
ከንጋት ኩባንያዎች አንዱ የሆነው ዋልያ ቆርኪ ፋብሪካኃ/የተ/የግል ማህበር የተቋቋመው በሐምሌ ወር 2015 እ.ኤ.አነው፡፡ፋብሪካው በዓመት 1.3 ቢሊየን ቆርኪዎች በማምረት ለመጠጥ ኢንዱስትሪው በማቅረብ እያገዘ ይገኛል። የኩባንያው ዋና ዋና ምርቶችን በተመለከተ ኩባንያው ለሁሉም የቢራና ለስላሳ ፋብሪካዎች የሚሆን የጠርሙስ ክዳን/ቆርኪ የሚያመርት ሲሆን በተጨማሪም የታተመ ብረት ላሜራ ለሁሉም ቆርኪ አምራች ኩባንያዎች ሊያቀርብ ይችላል፤ የህትመት አገልግሎትም ይሰጣል፡፡

Address

Ethiopia , Kombolcha City
Kembolcha
0000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Walia cork factory posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share