የበሌ አዋሳ መሐል ከተማ ቃል ሕይወት ቤተ-ክርሰቲያን

  • Home
  • Ethiopia
  • Sodo
  • የበሌ አዋሳ መሐል ከተማ ቃል ሕይወት ቤተ-ክርሰቲያን

የበሌ አዋሳ መሐል ከተማ ቃል ሕይወት ቤተ-ክርሰቲያን This is the the official page of bale mahal ketema kali heiwot betekirstian1000697535617

በወላይታ ቀጣና ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ስካካሄድ የነበረው የሶሎ መዘምራን ኅብረትና ሥልጠና ጊዜ ለእግዚአብሔር ክብርን ፤ ለቅዱሳን መታነጽን በሚመጣ አኳኋን የተጠናቀቀ ሲሆን መዘምራን እ...
12/12/2025

በወላይታ ቀጣና ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ስካካሄድ የነበረው የሶሎ መዘምራን ኅብረትና ሥልጠና ጊዜ ለእግዚአብሔር ክብርን ፤ ለቅዱሳን መታነጽን በሚመጣ አኳኋን የተጠናቀቀ ሲሆን መዘምራን እግዚአብሔርን፣ ቤተ ክርስቲያንና ራሳቸውን ከእንደገና በማየትና በመገናዘብ ለእግዚአብሔር ክብር ብቻ ለመዘመር ቃል ኪዳን ያደሱበት ሆኖ ለሚቀጥሉ ጊዜያት የሚያስተባብሩ መሪዎችን በመምረጥ ተጠናቋል ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን!

  🤚[17]፤ በእውነት በረከትን እባርክሃለሁ፥ ዘርህንም እንደ ሰማይ ከዋክብትና በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ አበዛዋለሁ፤ ዘርህም የጠላቶችን ደጅ ይወርሳል፤(ኦሪት ዘፍጥረት 22:17)ወጣት ፍሬ...
30/11/2025

🤚
[17]፤ በእውነት በረከትን እባርክሃለሁ፥ ዘርህንም እንደ ሰማይ ከዋክብትና በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ አበዛዋለሁ፤ ዘርህም የጠላቶችን ደጅ ይወርሳል፤(ኦሪት ዘፍጥረት 22:17)

ወጣት ፍሬዉ በቀሌ #ለሕንጻ ግንባታ ድጋፍ ቃል ከገባዉ #1000 ብር ገቢ አድርጓል::

ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ክፉ አያገኝህ እናመሰግናለን !!

በሌ አዋሳ ከተማ መሀል ቃል ሕይወት ቤ/ክ ሕንጻ መስሪያ ድጋፍ አካውንት

👉 1000697535617
#ዳሽን 👉 ባንክ:5638849005011
#አዋሽ 👉 013521571769501
#ንብ 👉 7000101854747
#ብርሃን 👉 1602810113758
የኮሚቴዎች ሰልክ ቁጥር :0913894735
፡0953750341

በወላይታ ቀጣና ቃለ ሕይወት ቤ/ክ የወንጌል አርበኞች መታሰቢያ ሕንፃ ለማጠናቀቅ በሁሉም ቤተ ክርስቲያናት ለመሪዎች ፣ ለአገልጋዮች እና ለምዕመናን ጥሪ የቀረበ ሲሆን ቅዱሳን የራችሁን አሻራ ...
30/11/2025

በወላይታ ቀጣና ቃለ ሕይወት ቤ/ክ የወንጌል አርበኞች መታሰቢያ ሕንፃ ለማጠናቀቅ በሁሉም ቤተ ክርስቲያናት ለመሪዎች ፣ ለአገልጋዮች እና ለምዕመናን ጥሪ የቀረበ ሲሆን ቅዱሳን የራችሁን አሻራ እንዲታሳርፉ እያልን፤ የባንክ አካውንት ቁጥሮችን አያይዘናል።
Name:- Wolaita Kale Heywet Church Guest House
1000158682919 ~ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1600240007258 ~ ብርሃን ኢንተርናሽናል ባንክ
013201230453800 ~ አዋሽ ባንክ
ተባረኩ! "

  🤚[17]፤ በእውነት በረከትን እባርክሃለሁ፥ ዘርህንም እንደ ሰማይ ከዋክብትና በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ አበዛዋለሁ፤ ዘርህም የጠላቶችን ደጅ ይወርሳል፤(ኦሪት ዘፍጥረት 22:17)ወጣት ተመ...
29/11/2025

🤚
[17]፤ በእውነት በረከትን እባርክሃለሁ፥ ዘርህንም እንደ ሰማይ ከዋክብትና በባሕር ዳር እንዳለ አሸዋ አበዛዋለሁ፤ ዘርህም የጠላቶችን ደጅ ይወርሳል፤(ኦሪት ዘፍጥረት 22:17)

ወጣት ተመስገን ከበደ #ለሕንጻ ግንባታ ድጋፍ ቃል ከገባዉ ሁለተኛ ዙር #1000 ብር ገቢ አድርጓል::

ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ክፉ አያገኝህ እናመሰግናለን !!

በሌ አዋሳ ከተማ መሀል ቃል ሕይወት ቤ/ክ ሕንጻ መስሪያ ድጋፍ አካውንት

👉 1000697535617
#ዳሽን 👉 ባንክ:5638849005011
#አዋሽ 👉 013521571769501
#ንብ 👉 7000101854747
#ብርሃን 👉 1602810113758
የኮሚቴዎች ሰልክ ቁጥር :0913894735
፡0953750341

በሁምቦ ቃለ ሕይወት አጥቢያ ቤተ ክርስቲያናት ኅብረት በጠበላ ከተማ ማዕከል ከተወጣጡ አጥቢያዎች 736 አማኞች የጥምቀት ሥነ ሥርዓት ተፈጽመዋል ።በወላይታ ቀጣና ቃለ ሕይወት ቤ/ክ በየዓመቱ ...
26/11/2025

በሁምቦ ቃለ ሕይወት አጥቢያ ቤተ ክርስቲያናት ኅብረት በጠበላ ከተማ ማዕከል ከተወጣጡ አጥቢያዎች 736 አማኞች የጥምቀት ሥነ ሥርዓት ተፈጽመዋል ።
በወላይታ ቀጣና ቃለ ሕይወት ቤ/ክ በየዓመቱ 20,000 -25,000 አዳዲስ ነፍሳት የውኃ ጥምቀት ሥነ ሥርዓት የሚፈጽሙ ሲሆን በ2018 ዓ.ም ለእግዚአብሔር ክብር ለቤተ ክርስቲያን በረከት በሁሉም አካባቢዎች ሥርዓቱ በሕዳርና ታህሳስ ወራት የሚፈጸም በመሆኑ መላው ተጠማቂያን እንኳን ደስ አላችሁ! መሪዎችና አገልጋዮች ስለ ትጋታችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንላለን ።

23/11/2025

ዛሬ ዕሁድ ጠዋት በነበረን
በአምልኮ ፕሮግራም
ሁለት አድስ ነብሳት ጌታን ተቀብለዋል
እግዚአብሔርን አመሰግኑ🤚

 #15,000 ገቢ ተደርጓል ወ/ሮ ፀሐይ በቀለ እናመሰግናለን !! ለህንፃ ግንባታ ቃል ስገባ በአንድ አመት ዉስጥ ለመጭረስ ነበር፤ነገር ግን እግዚአብሔር በአቋራጭ በድንገተኛ በረከት ሰለባረክ...
21/11/2025

#15,000 ገቢ ተደርጓል ወ/ሮ ፀሐይ በቀለ እናመሰግናለን !!

ለህንፃ ግንባታ ቃል ስገባ በአንድ አመት ዉስጥ ለመጭረስ ነበር፤ነገር ግን እግዚአብሔር በአቋራጭ በድንገተኛ በረከት ሰለባረክኝ በአንዴ #15,000 ብር ለጌታ ቤት ይሁን በማለት እናታችን ፀሐይነሽ በቀሌ በዛሬው ዕለት ገቢ አድርጋለች 🙏

እናታችን ፀሐይ እግዝአብሔር ይባርክሽ!! እናመሰግናለን !!

በሌ አዋሳ ከተማ መሀል ቃል ሕይወት ቤ/ክ ሕንጻ መስሪያ ድጋፍ አካውንት

👉 1000697535617
#ዳሽን 👉 ባንክ:5638849005011
#አዋሽ 👉 013521571769501
#ንብ 👉 7000101854747
#ብርሃን 👉 1602810113758
የኮሚቴዎች ሰልክ ቁጥር :0913894735
፡0953750341

👉1000  ብር ገቢ አድርጓል ወንድማችን እግዝአብሔር ይባርክህ!! ወንድማችን ጥበቡ አያኑ አዳሬ # ለሕንጻ ግንባታ ድጋፍ ቃል ከገባዉ  #1000 ብር ገቢ አድርጓል::ወንድማችን እግዚአብሔር ...
11/11/2025

👉1000 ብር ገቢ አድርጓል ወንድማችን እግዝአብሔር ይባርክህ!!


ወንድማችን ጥበቡ አያኑ አዳሬ # ለሕንጻ ግንባታ ድጋፍ ቃል ከገባዉ #1000 ብር ገቢ አድርጓል::

ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ክፉ አያገኝህ እናመሰግናለን !!

በሌ አዋሳ ከተማ መሀል ቃል ሕይወት ቤ/ክ ሕንጻ መስሪያ ድጋፍ አካውንት

👉 1000697535617
#ዳሽን 👉 ባንክ:5638849005011
#አዋሽ 👉 013521571769501
#ንብ 👉 7000101854747
#ብርሃን 👉 1602810113758
የኮሚቴዎች ሰልክ ቁጥር :0913894735
፡0953750341

👉10,000  ብር ገቢ አድርጓል ወንድማችን እግዝአብሔር ይባርክህ!! ወንድማችን ዘለቀ # ለሕንጻ ግንባታ ድጋፍ ቃል ከገባዉ  #10,000 ብር ገቢ አድርጓል::ወንድማችን እግዚአብሔር  ይባር...
10/11/2025

👉10,000 ብር ገቢ አድርጓል ወንድማችን እግዝአብሔር ይባርክህ!!


ወንድማችን ዘለቀ # ለሕንጻ ግንባታ ድጋፍ ቃል ከገባዉ #10,000 ብር ገቢ አድርጓል::

ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ክፉ አያገኝህ እናመሰግናለን !!

በሌ አዋሳ ከተማ መሀል ቃል ሕይወት ቤ/ክ ሕንጻ መስሪያ ድጋፍ አካውንት

👉 1000697535617
#ዳሽን 👉 ባንክ:5638849005011
#አዋሽ 👉 013521571769501
#ንብ 👉 7000101854747
#ብርሃን 👉 1602810113758
የኮሚቴዎች ሰልክ ቁጥር :0913894735
፡0953750341

የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፤ እኛም ባሪያዎቹ ተነስተን እንሰራለን።( ነህምያ 2:20)                               የበሌ አዋሳ ከተማ መሀል አጥቢያ ቃለ ሕይወት ቤተ-ክር...
10/11/2025

የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፤ እኛም ባሪያዎቹ ተነስተን እንሰራለን።( ነህምያ 2:20)

የበሌ አዋሳ ከተማ መሀል አጥቢያ ቃለ ሕይወት ቤተ-ክርስቲያን ህንፃ ግንባታ ሥራ ተጀምሮ የተለያዩ የጅምር ስራዎችንና የመሰረት ቁፋሪዎች በአጠቃላይ በቤተክርስቲያን አባላት ተሳትፎ እየተሰራ ይገኛል ።

እነሆ በኢትዮጵያና ከኢትዮጵያ ወጪ ያላቸው የጌታ ቤተሰቦች አቅማችሁ በሚፈቅደው መልክ በፀሎት፤በገንዘብ ፤በጉልበትና በሀሳብ እንድትደገፉ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን ።

#ሁላችሁም የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏

ህዳር 1/2018 ዓ/ም

በወላይታ ቀጣና ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ከ1955 ዓ.ም ጀምሮ ብሔራዊና አካባቢያዊ ወንጌላዊ በመሆን እስከ ዛሬ በታማኝነት እያገለገሉ ላሉ ለአባባ ሳሙኤል ስላስ ዕውቅና ተሰጣቸው። በወላይ...
01/11/2025

በወላይታ ቀጣና ቃለ ሕይወት ቤተ ክርስቲያን ከ1955 ዓ.ም ጀምሮ ብሔራዊና አካባቢያዊ ወንጌላዊ በመሆን እስከ ዛሬ በታማኝነት እያገለገሉ ላሉ ለአባባ ሳሙኤል ስላስ ዕውቅና ተሰጣቸው።
በወላይታ ቀጣና ብሔራዊ ወንጌላውያን ዓመታዊ ሥልጠና እና ምክክር ጉባኤ ከጥቅምት 20-22/2018 ዓ.ም ድረስ የተካሄደ ሲሆን ጉባኤው በተሐድሶ አቅጣጫ በመምከር በማጠቃለያው በመከራ ዘመን በጽናት ላገለገሉ ለወንጌል አርበኛ ለአባባ ሳሙኤል ስላስ ዕውቅና በመስጠት ተጠናቋል ።

 #ለሁለተኛ ዙር 10,000 ብር አስገብተዋል 💪❝ብሩ የእኔ ነው፥ ወርቁም የእኔ ነው፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።ትንቢት ሐጌ 2 ፥ 8ወንድማችን  #ተስፋሁን በላይነህ ለቤተ/ያን ቃል ...
16/10/2025

#ለሁለተኛ ዙር 10,000 ብር አስገብተዋል 💪
❝ብሩ የእኔ ነው፥ ወርቁም የእኔ ነው፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
ትንቢት ሐጌ 2 ፥ 8

ወንድማችን #ተስፋሁን በላይነህ ለቤተ/ያን ቃል በገባው መሠረት ለሕንጻው ድጋፍ ማሰሪያ ለሁለተኛ ዙር #10,000 ብር ገቢ አድርጓል ።

እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ አንተንና ቤተሰቦችህን ከክፉ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ቤትህን እግዚአብሔር ይስራልህ ለበረከት ሁን 🙏

በሌ አዋሳ ከተማ መሀል ቃል ሕይወት ቤ/ክ ሕንጻ መስሪያ ድጋፍ አካውንት

👉 1000697535617
#ዳሽን 👉 ባንክ:5638849005011
#አዋሽ 👉 013521571769501
#ንብ 👉 7000101854747
#ብርሃን 👉 1602810113758
የኮሚቴዎች ሰልክ ቁጥር :0913894735
፡0953750341

Address

Woliata
Sodo

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የበሌ አዋሳ መሐል ከተማ ቃል ሕይወት ቤተ-ክርሰቲያን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share