Tekhaf Trading PLC

  • Home
  • Tekhaf Trading PLC

Tekhaf Trading PLC Whether you are looking for your first piece of modern agricultural machinery or upgrading your fleet, trust TekHaf Trading to be your reliable partner.
(1)

Official Partner of ITL and Exclusive Agent for Sonalika Tractors in Ethiopia | Sales, Spare Parts & After Sales Service | Empowering Farmers with Reliable Machinery | Contact us for a quote!
+251911378756
https://tekhaftrading.com/ TekHaf Trading PLC: Your Official Partner for Sonalika in Ethiopia
• As the exclusive and official importer of Sonalika tractors in Ethiopia, TekHaf Trading is committ

ed to powering the nation's agricultural growth. We provide Ethiopian farmers, agricultural cooperatives, and commercial farms with world-class, reliable, and affordable farm equipment designed to maximize productivity and profitability.
• Our mission is to deliver not just machinery, but a complete solution. We offer:
• A full range of Sonalika tractors suitable for any terrain and task.
• Genuine Sonalika spare parts to ensure your equipment runs flawlessly.
• Expert after-sales service and maintenance support.
• Guidance on financing options to make mechanization accessible.

🚜የገበሬውን ድካም የሚያቃልል የዘመናዊ ቴክኖሎጂ ውጤት💥💯ሶናሊካ-90 (Sonalika-90) ትራክተር ለከባድ እርሻ ስራዎች የተሰራ፣ አስተማማኝ እና ውጤታማ አማራጭ ነው። 🚜የግብርና ስራዎን ...
27/08/2026

🚜የገበሬውን ድካም የሚያቃልል የዘመናዊ ቴክኖሎጂ ውጤት💥

💯ሶናሊካ-90 (Sonalika-90) ትራክተር ለከባድ እርሻ ስራዎች የተሰራ፣ አስተማማኝ እና ውጤታማ አማራጭ ነው። 🚜የግብርና ስራዎን ወደ ላቀ ደረጃ በማሸጋገር አመርቂ ምርት ያግኙ!‼️

አድራሻችን፦
ዋና መስራቤታችን: ቦሌ ሱር ኮንስትራክሽን ህንፃ 12ኛ ፎቅ የሽያጭ አድራሻችን ደግሞ ቃሊቲ ገብርኤል ቤተክርስትያን አጠገብ!
ለበለጠ መረጃ በ +251 91 137 8756 ይደውሉልን::
ለበለጠ መረጃ ይህንን ሊንክ ነክተው ሙሉ መረጃዎችን ከ ሶሻል ሚዳዎቻችን ማግኘት ይችላሉ።
https://linktr.ee/TekhafTrading
#ግብርና #እርሻ #ትራክተር #ኢትዮጵያ2018 #አዲስአበባ .g Sonalika Tractors International

26/08/2026

💯በእያንዳንዱ ግንባታ ላይ አብሮዎት ይቆማል።📣
⚙️ጥንካሬ ሲፈልጉ፣ ብዙ ስራ በአነስተኛ ነዳጅ ማከናወን ሲፈልጉ መልሱ ኤስዲኤልጂ ነው።
⚡️ለረጅም ጊዜ አገልግሎትና አነስተኛ ወጪ ሲሉ ይምረጡት።

ማንኛውንም ሃሳብ ጥያቄ ካሎት
☎️ለበለጠ መረጃ በ +251 9 38178586
+251 91 137 8756 ይደውሉልን::

💥ከኤስዲኤልጂ(SDLG) ጋር በመተባበር ጥራት ያላቸውን ማሽኖች ለእርስዎ ለማቅረብ ኩራት ይሰማናል።
#ኢትዮጵያ2018 SDLG Teklit Gebregergs

🌙✨ እንኳን አደረሳችሁ!ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣ እንኳን ለነቢዩ ሙሐመድ  የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ።ይህ የተባረከ በዓል የሰላም፣ የፍቅርና የአንድነት ይ...
25/08/2026

🌙✨ እንኳን አደረሳችሁ!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፣ እንኳን ለነቢዩ ሙሐመድ የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ።

ይህ የተባረከ በዓል የሰላም፣ የፍቅርና የአንድነት ይሁንላችሁ።
መውሊድ ሙባረክ! 🌙🤍
SDLG

24/08/2026

💯የቴክኖሎጂ ፍጹም ውህደት በ ሶናሊካን (Sonalika) ትራክተር!🚜💯

👇👇
አድራሻችን፦
📍ዋና መስራቤታችን: ቦሌ ሱር ኮንስትራክሽን ህንፃ 12ኛ ፎቅ
📍የሽያጭ አድራሻችን ደግሞ ቃሊቲ ገብርኤል ቤተክርስትያን አጠገብ
☎️ለበለጠ መረጃ በ +251 91 137 8756 ይደውሉልን::

👇👇ለበለጠ መረጃ ይህንን ሊንክ ነክተው ሙሉ መረጃዎችን ከ ሶሻል ሚዳዎቻችን ማግኘት ይችላሉ።👇👇
https://linktr.ee/TekhafTrading

#ግብርና #እርሻ #ትራክተር #ኢትዮጵያ2018 #አዲስአበባ .g Sonalika

💥እንኳን ለአሸንዳ | ሻደይ | አሸንድዬ | ሶለል በዓል አደረሰዎ!💥መልካም በዓል!      💛❤️             .g Tekhaf Aluminium
22/08/2026

💥እንኳን ለአሸንዳ | ሻደይ | አሸንድዬ | ሶለል በዓል አደረሰዎ!💥

መልካም በዓል!
💛❤️ .g Tekhaf Aluminium

💯በግንባታ ሥራ ጊዜ እና ጥራት ትልቅ ሚና አላቸው‼️💯ትክክለኛው ኤክስካቫተር የሥራ ሂደትን በማቀላጠፍ የፕሮጀክት ውጤትን ለማሻሻል ይረዳል። SDLG E6215F ⚡️ለኃይል፣ ለጥንካሬ እና⚙️ ...
21/08/2026

💯በግንባታ ሥራ ጊዜ እና ጥራት ትልቅ ሚና አላቸው‼️

💯ትክክለኛው ኤክስካቫተር የሥራ ሂደትን በማቀላጠፍ የፕሮጀክት ውጤትን ለማሻሻል ይረዳል። SDLG E6215F ⚡️ለኃይል፣ ለጥንካሬ እና⚙️ ለተግባራዊ የግንባታ ሥራ የተዘጋጀ ማሽን። 🔧ለከባድ የግንባታ ፕሮጀክቶችም ይሁን ለግብርና መሬት እርሻ፣ በእጅጉ ውጤታማ ነው።

💥አሁን በልዩ የዋጋ ቅናሽ እና በማራዘሚያ ዋስትና እያቀረብን ነው! ዛሬ ያነጋግሩን እና ሙከራን ያድርጉ‼️
☎️ማንኛውንም ሃሳብ ጥያቄ ካሎት ☎️ለበለጠ መረጃ በ +251 91 137 8756 ይደውሉልን::
SDLG .g

🚜በዓለም አቀፍ ደረጃ የታመነውን ሶናሊካን (Sonalika) ትራክተርን ይምረጡ፤ በቴክሃፍ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ የቀረበ።ለማየትም አልያም መረጃ ለመውሰድ መጥተው ይጎብኙን በጥሩ አገልግሎታ...
20/08/2026

🚜በዓለም አቀፍ ደረጃ የታመነውን ሶናሊካን (Sonalika) ትራክተርን ይምረጡ፤ በቴክሃፍ ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ የቀረበ።

ለማየትም አልያም መረጃ ለመውሰድ መጥተው ይጎብኙን በጥሩ አገልግሎታችን ይረካሉ።
👇👇
አድራሻችን፦
📍ዋና መስራቤታችን: ቦሌ ሱር ኮንስትራክሽን ህንፃ 12ኛ ፎቅ
📍የሽያጭ አድራሻችን ደግሞ ቃሊቲ ገብርኤል ቤተክርስትያን አጠገብ
☎️ለበለጠ መረጃ በ +251 91 137 8756 ይደውሉልን::

👇👇ለበለጠ መረጃ ይህንን ሊንክ ነክተው ሙሉ መረጃዎችን ከ ሶሻል ሚዳዎቻችን ማግኘት ይችላሉ።👇👇
https://linktr.ee/TekhafTrading

Sonalika Tractors International .g

ቡሄ በሉ ! ሆ!ቡሄ በሉ ! ሆ!መጣና በዓመቱ... ኧረ እንደምን ሰነበቱ! 💥ቡሄ - ከክረምት ጨለማ ወደ መስከረም ብርሃን💥  #ቡሄ  #ደብረታቦር             Sonalika Tractor...
18/08/2026

ቡሄ በሉ ! ሆ!
ቡሄ በሉ ! ሆ!

መጣና በዓመቱ... ኧረ እንደምን ሰነበቱ!
💥ቡሄ - ከክረምት ጨለማ ወደ መስከረም ብርሃን💥
#ቡሄ #ደብረታቦር Sonalika Tractors International .g Tekhaf Aluminium

💥ለምን ብዙ ባለሙያዎች 🚜ሶናሊካ እና ኤስዲኤልጂን ይመርጣሉ⁉️🎯ምክንያቱም እነዚህ ብራንዶች ዘመናዊ ዲዛይን፣ አነስተኛ የነዳጅ ፍጆታ እና ከፍተኛ የስራ አቅም ስላላቸው ነው።🚜ለግብርና እና ለ...
17/08/2026

💥ለምን ብዙ ባለሙያዎች 🚜ሶናሊካ እና ኤስዲኤልጂን ይመርጣሉ⁉️

🎯ምክንያቱም እነዚህ ብራንዶች ዘመናዊ ዲዛይን፣ አነስተኛ የነዳጅ ፍጆታ እና ከፍተኛ የስራ አቅም ስላላቸው ነው።

🚜ለግብርና እና ለግንባታ ዘርፍ የሚያስፈልጉዎትን ማሽኖች በሙሉ አሁን በአንድ ቦታ ያግኙ።
💯ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ኢንቨስትመንት ለማድረግ ዛሬውኑ ያነጋግሩን።

አድራሻችን፦
📍ዋና መስራቤታችን: ቦሌ ሱር ኮንስትራክሽን ህንፃ 12ኛ ፎቅ
📍የሽያጭ አድራሻችን ደግሞ ቃሊቲ ገብርኤል ቤተክርስትያን አጠገብ
☎️ለበለጠ መረጃ በ +251 91 137 8756 ይደውሉልን::
.g

💥መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ‼️SDLG በመልካም መስተንግዶ እንጠብቆታለን!✨ዕለቱ ከድካምዎ አረፍ የሚሉበትና፣ አህምሮዎን የሚያዱሱበት ብሩህ የእረፍት ቀን እንዲሆንልዎ ተመኘን!Have a ...
15/08/2026

💥መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልዎ‼️
SDLG በመልካም መስተንግዶ እንጠብቆታለን!

✨ዕለቱ ከድካምዎ አረፍ የሚሉበትና፣ አህምሮዎን የሚያዱሱበት ብሩህ የእረፍት ቀን እንዲሆንልዎ ተመኘን!

Have a wonderful weekend!
TEKHAF TRADING PLC.
.g Tekhaf Aluminium SDLG

Address

Bole, Sur Construction Building, 12th Floor

Opening Hours

Monday 09:00 - 05:00
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 12:30

Telephone

+251930295129

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tekhaf Trading PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tekhaf Trading PLC:

Shortcuts

  • Want your business to be the top-listed Engineering Company?

Share