07/08/2025
ለገጠማ ምቹ ተደርገው፣ በክብደታቸው አነስ ብለው፣ በጥንካሬያቸው ደግሞ ጠንካራ ከተባሉት በሮች በልጠው የተሠሩትን እና ለኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆኑ የካርበን ፋይበር በሮችን አስመጥተን ማከፋፈል ጀምረናል። እነዚህ በሮች፦
-> እግጅ ዘመናዊ መልክ እና ውብት
-> ጥንቅቅ ያለ አጨራረስ እና ዘመናዊ ንድፍ
-> በጣም ቀላል ክብደት እና ጥንካሬ ያላቸው
-> ከቤትዎ ዲዛይን ጋር እንዲሄዱ በተለያዩ የቀለም አማራጭ የቀረቡ
-> ለከፍተኛ ሙቀትም ሆነ ቅዝቃዜ ተስማምተው የተሠሩ
-> ከፍተኛ ጫናን እንዲቋቋሙ ተደርገው የታነጹ
-> በውሃ፣ በእሳትም ሆነ በዝገት የማይበላሹ
-> አነስተኛ ጥገናን ብቻ የሚፈልጉ በተጨማሪም ውብ እና ቅንጡ ኪችን ካቤኔት
በ UV material
በ Laminated
ከግዜው ጋር በሚሄድ ውብ ቀለሞችም ማቅረባችን እንደቀጠለ ነው።
የወደፊት የበር ምርጫ ሆነው በየሥፍራው ነግሠው የሚታዩ በሮችን፣ አሁን ገዝተው ተጠቃሚ በመሆን ግዜውን ይቅደሙ።
ለማዘዝም ሆነ፣ ለተጨማሪ መረጃ በ 091 291 8340 ላይ ደውለው ሃሎ ይበሉን። እኛም በፍጥነት እንመልስልዎታለን።