Top international Automotive -ቶፕ ኢትዮ አውቶሞቲቭ

Top international Automotive -ቶፕ ኢትዮ አውቶሞቲቭ Kontaktinformationen, Karte und Wegbeschreibungen, Kontaktformulare, Öffnungszeiten, Dienstleistungen, Bewertungen, Fotos, Videos und Ankündigungen von Top international Automotive -ቶፕ ኢትዮ አውቶሞቲቭ, Wissenschaft, Technik und Ingenieurwesen, Berlin.

The best interface for the best mechanics all over the world!follow & Live with us for a better understanding about how to assemble,disassemble,diagnosis,repair and replace of any components of a vehicle ‼መካኒካልና ኤሌክትሪካል ጥገና የሚማሩበት ልዩ ቻናል ቶፕአውቶሞቲቭን ይቀላቀሉ‼

የደብረ ማርቆስ አየር ማረፊያ የበረራ አገልግሎት በይፋ ተጀመረአዲስ አበባ — የሀገሪቱን የውስጥ በረራ ተደራሽነት ይበልጥ ለማስፋፋት እየሰራ የሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ወደ ደብረ ማ...
14/06/2026

የደብረ ማርቆስ አየር ማረፊያ የበረራ አገልግሎት በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ — የሀገሪቱን የውስጥ በረራ ተደራሽነት ይበልጥ ለማስፋፋት እየሰራ የሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ወደ ደብረ ማርቆስ ከተማ የሚያደርገውን የቅድመ-ምረቃ በረራ ዛሬ ሰኔ 6 ቀን 2018 ዓ.ም በይፋ መጀመሩን አስታውቋል።

ይህ አዲስ መዳረሻ የአየር መንገዱን የረጅም ጊዜ የአገልግሎት ማሻሻያና የማስፋፊያ ስትራቴጂ አካል መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፣ ተጓዦችን ከተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ጋር በቅርበት እንደሚያገናኝ ይጠበቃል።

የበረራ አገልግሎቱ መጀመር በአካባቢው ነዋሪዎች፣ በነጋዴዎችና በአየር መንገዱ ሰራተኞች ዘንድ ከፍተኛ መነቃቃትንና ደስታን ፈጥሯል።

ይፋዊው በረራ መጀመሩ በተለይም ለንግድና ኢንቨስትመንት አዳዲስ የኢኮኖሚና የልማት ዕድሎችን ይዞ እንደሚመጣ የታመነበት ሲሆን፣ የክልሉን የቱሪዝም እንቅስቃሴም በከፍተኛ ደረጃ ያሳድጋል።

የመጀመሪያው ዙር መንገደኞች ለአሚኮ በሰጡት አስተያየት፣ የአየር ትራንስፖርቱ መጀመር ቀደም ሲል በየብስ ይፈጅ የነበረውን ረጅም ሰዓትና ድካም ያስቀረ በመሆኑ ትልቅ የጊዜና የገንዘብ እፎይታ ሰጥቶናል ብለዋል።

አዲሱ የደብረ ማርቆስ በረራ በክልሉ የሚስተዋለውን የትራንስፖርት ፍላጎት በዘመናዊ መልኩ ለመቅረፍ እና የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ለማጠናከር ትልቅ ሚና እንደሚጫወትም ተመልክቷል።

Via አሚኮ

  👇👇👇👇👇👇👇??👇👇👇👇👇👇
14/06/2026


👇👇👇👇👇👇👇??👇👇👇👇👇👇

 ‼
14/06/2026

Various major parts of an IC engine  ***************************************
14/06/2026

Various major parts of an IC engine

***************************************

«የጭስ አልባ ከሰል ፈጠራ አሸናፊው ወጣት እዮብ አለሙ እና የ«ብሩህ አዲስ 3» ስኬት»🇪🇹 ግንቦት  9/2018 ዓ.ም 🇪🇹የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት እዮብ አለሙ በ...
17/05/2026

«የጭስ አልባ ከሰል ፈጠራ አሸናፊው ወጣት እዮብ አለሙ እና የ«ብሩህ አዲስ 3» ስኬት»

🇪🇹 ግንቦት 9/2018 ዓ.ም 🇪🇹

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆነው ወጣት እዮብ አለሙ በውስጡ የነበረውን የፈጠራ ኃሳብ ወደ ተጨባጭ ሥራ በመቀየር ዛሬ ላይ የብዙዎችን ቀልብ የሳበ ስኬታማ ወጣት ነው።

በአዲስ አበባ ሥራና ክህሎት ቢሮ አዘጋጅነት በተካሄደው «ብሩህ አዲስ 3» የንግድ ሥራ ኃሳብ ፈጠራ ውድድር ላይ ተሳታፊ የነበረው እዮብ አካባቢን የሚጠብቅና ለጤና ተስማሚ የሆነ የፈጠራ ሥራ ይዞ በመቅረብ አሸናፊ መሆን የቻለ ወጣት ነው።

ይህ እዮብ የተሳተፈበት የ"ብሩህ አዲስ" የንግድ ሥራ ኃሳብ ፈጠራ ውድድር በአዲስ አበባ ከተማ በየዘርፉ የሚታዩ ቁልፍ ችግሮችን ለመፍታትና የሥራ ዕድሎችን ለመፍጠር የሚችሉ አዳዲስ ኃሳቦች ይዘው የሚመጡ ወጣቶችን ለማበረታታት የተዘጋጀ መርሃ ግብር ነበር።

የፈጠራ ኃሳቡ መነሻና ማህበራዊ ፋይዳው

ወጣት እዮብ ወደ ጭስ አልባ ከሰል ማምረት ስራ እንዲገባ ያደረገው ዋነኛ ምክንያት። እዮብ በሚኖርበት አካባቢ ሦስት ልጆችን የምታስተዳድርና ቡና በማፍላት የምትተዳደር አንዲት እናት ነበረች። ለዚህች እናት የዕለት ተዕለት ሥራ ትልቅ ወጪና ጫና እየሆነባት የመጣውን የከሰል ወጪ የሚቀንስና ጤናዋን የማይጎዳ አማራጭ ነገር ምን መፍጠር ይቻላል በሚል ጥናት በመጀመር ለዛሬው ስኬቱ መሠረት ጣለ።

ይህ ችግር ፈቺ የፈጠራ አካሄድ የውድድሩን መሠረታዊ ፍልስፍና ሙሉ በሙሉ የሚያንጸባርቅ ነው ምክንያቱም "ብሩህ አዲስ" ወጣቶች ዕውቀትና ክህሎታቸውን መሠረት አድርገው የማህበረሰብንና የተቋማትን ችግሮች የሚፈቱ ሀሳቦችን በማፍለቅ ወደ ንግድ እንዲቀይሩት ማገዝን ዓላማ ያደረገ በመሆኑ ነው ።

የጭስ አልባ ከሰል አሰራር ሂደት

የከሰሉ አሰራር ሂደት ሙሉ በሙሉ የአካባቢን ተረፈ ምርት ጥቅም ላይ የሚያውልና ብክለትን የሚከላከል ነው። እዮብ ግብዓቱን ከተለያዩ የእንጨት ቤቶች የሚወጡ ተረፈ ምርቶችን በመሰብሰብ የካርቦናይዝ የማድረግ ሥራ ይሰራል።

በመቀጠልም ከተዘጋጀው ስታርች ጋር በማደባለቅ፣ በሞልዲንግ ማሽን አማካኝነት የሚፈለገውን ቅርፅ እንዲይዝ ያደርጋል። ይህ ምርት ረጅም ሰዓት የመቆየት አቅም ያለውና በፍጹም ጭስ አልባ በመሆኑ ለቤት ውስጥ አገልግሎት እጅግ ተመራጭ ነው።

እዮብ ስለ "ብሩህ አዲስ 3 የንግድ ሥራ ኃሳብ ፈጠራ ውድድር" መረጃ አግኝቶ በወረዳ ደረጃ ከተመዘገበ በኋላ፣ በክፍለ ከተማው 1ኛ ደረጃን በመያዝ አሸናፊ መሆን ችሏል። ክፍለ ከተማውን በመወከል ወደ ከተማ አስተዳደር ደረጃ የተሸጋገረው እዮብ የ100,000 (አንድ መቶ ሺህ) ብር የገንዘብ ሽልማትና የእውቅና ሰርተፍኬት ተሸላሚ ለመሆን በቅቷል።

በመቀጠልም በፌደራል ደረጃ በደብረዘይት ከተማ በተዘጋጀው የተወዳዳሪዎች የተጠናከረ የስልጠና ካምፕ ላይ ተሳትፏል።

እጅግ በርካታና ጠንካራ የፈጠራ ኃሳቦች በነበሩበት በዚህ ውድድር ላይ እዮብ የፈጠራ ስራውን በሚገባ በማስረዳት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከተመረጡት "ቶፕ 100" ምርጥ አሸናፊዎች ተርታ ውስጥ መግባት ችሏል።

ይህ የእዮብ የውድድር ጉዞ ብሩህ አዲስ የንግድ ኃሳብ ፈጠራ ውድድር ላይ የተቀመጡትን ሦስት የድጋፍ ማዕቀፎች ማለትም ማሰልጠን ፣ መሸለም እና ማብቃት በተግባር ያሳየ ነው ።

ወጣቱ የ"ብሩህ አዲስ 3" ውድድርን በስኬት ካጠናቀቀ በኋላ ኃሳቡን ወደ ሰፊ ንግድ ለመቀየር ትልቅ ጥረት እያደረገ ይገኛል። በአሁኑ ወቅት የገጠመው ትልቁ ፈተና የማምረቻ ቦታ እጥረት ነው። ፈጠራው በሰፊው ውጤታማ እንዲሆን ሰፊ ቦታ የሚጠይቅ ቢሆንም በአሁኑ ወቅት የማምረ

Piston ‼ ፒስተን
22/04/2026

Piston ‼ ፒስተን

10/04/2026

በመካኒክነት (አውቶ) ሙያ ኮሌጅ ላይ ስትማሩ ምን ያህል ዕውቀት አገኛችሁ ? እስኪ ከእነምክንያቱ በ% ግለፁት ?

10/04/2026

የሞተር የጀርባ አጥንት ተብሎ የሚጠራው ክፍል የቱ ነው ?
ሀ.ፒስተን ሐ. አልብሮካም
ለ.ኮሎ መ. ቴስታታ

  ‼
10/04/2026

28/03/2026

😍ፊንቴክ
is
ሜይቴክ ።😂

Adresse

Berlin
10115

Benachrichtigungen

Lassen Sie sich von uns eine E-Mail senden und seien Sie der erste der Neuigkeiten und Aktionen von Top international Automotive -ቶፕ ኢትዮ አውቶሞቲቭ erfährt. Ihre E-Mail-Adresse wird nicht für andere Zwecke verwendet und Sie können sich jederzeit abmelden.

Teilen