Arega all finishing works Adama,Nazareth Ethiopia +251 909504258

  • Home
  • Ethiopia
  • Adama
  • Arega all finishing works Adama,Nazareth Ethiopia +251 909504258

Arega all finishing works Adama,Nazareth  Ethiopia +251 909504258 Construction

17/02/2026
06/12/2025

Check out REDIET GELELU ✝️ LIVE streams on TikTok! Watch, follow, and discover the latest content from REDIET GELELU ✝️.

atichenek bro
25/11/2025

atichenek bro

Enjoy the videos and music that you love, upload original content and share it all with friends, family and the world on YouTube.

17/07/2025

ጋር Didi Gaga world – ከእነሱ ዋና አድናቂዎች እንደ አንዱ ሆኜ አሁን እውቅና አግኝቻለሁ!

16/03/2025
15/03/2025

Turkey

15/03/2025

የ ልጆች ክፍል /room

11/03/2025

ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ቀን 01/07/2017 ዓ.ም

የሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል ባለው ክፍት የሥራ ቦታዎች ሚድዋይፍ (Midwife) አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፤
ፆታ = ወንድ/ሴት
የሥራ ቦታ = ሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ወላይታ ሶዶ ከተማ፤

መስፈርት፤
1ኛ/ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ወይም ኮሌጅ በሚድዋይፈሪ (Midwifery) ሙያ በባችሌር ድግሪ ሠልጥኖ/ና ስለመመረቃቸው የሰለጠነበት ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ ዲግሪና ስቱደንት ኮፒ (Student Copy) ያለው/ያላት፤
2ኛ/ የሥራ ልምድ 0 ዓመት፤
3ኛ/ የእንግሊዝኛ ቋንቋ በሚገባ መናገርና report መጻፍ የሚችል/የምትችል እና የሚነበብ የእጅ ጽሁፍ ችሎታ ያለው/ያላት፤
4ኛ/ COC ስለማለፉ/ፏ ማስረጃ የሚያቀርብ/የምታቀርብ ሆኖ የታደሰ የጤና ጥበቃ የሙያ ምዝገባ ማስረጃ የሚያቀርብ/የምታቀርብ፣
5ኛ/ በመግቢያ ፈተናና በቃለ መጠይቅ ተፈላጊ ውጤት የሚያገኝ/የምታገኝ፣
6ኛ/ መሰረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ያላት፤
7ኛ/ የተሟላ የሰውነት አቋምና ለሥራ ብቁ ስለመሆንዋ/ስለመሆኑ የጤንነት ምርመራ ለማድረግ ወጪ በራሱ/ሷ ሊሸፍን/ልትሸፍን ፈቃደኛ የሚሆን/ትሆን!
8ኛ/ ሆስፒታሉ በሥራው አስገዳጅነት የሚያወጣውን የሥራ ፕሮግራም ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተቀብሎ ለመሥራት ፈቃደኛ የሚሆን/ትሆን፤
9ኛ/ ደመወዝ በሆስፒታሉ ስኬል መሠረት ይሆናል!
10ኛ/ በእነዚህ መስርቶች መሠረት በወጣው ማስታወቂያ ተወዳድሮ ለመቀጠር ፈቃደኛ ስለመሆኑ/ኗ በራሱ/ሷ እጅ ጽሁፍ ማመልከቻ በመጻፍና በማመልከቻቸው ላይ ስለራሱ/ሷ ምስክርነት ሊሰጡ የሚችሉ 3 ስዎች ስም ዝርዝር ሥልክ፡- (ሞባይል/መደበኛ) ጋር ጠቅሶ/ጠቅሳ ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆነ/ነች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ05 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ወደ ሆስፒታሉ መዝገብ ቤት ማመልከቻውን ይጠቅመኛል ከሚላቸው ከሌሎችም የትምህርት ቤት (h8-10ኛ ወይም 12ኛ) ትራንስክሪፕት ሰነዶች በማቅረብና በተጨማሪም በEmail Address [email protected] h03 ገጽ ያልበለጠ CV በአንድ PDF/Word File አድርጎ በማስገባት መመዝገብ የሚችል መሆኑን ያስታውቃል፡፡

ሁሌም ለላቀ የሕክምና አገልግሎት እንተጋለን!
ሶዶ ክርስቲያን አጠቃላይ ሆስፒታል

አድራሻችን፦ ወ/ሶዶ ከባሕል አዳራሽ / ጉታራ በስተጀርባ እንገኛለን
ለበለጠ መረጃ 0465511164 ይደውሉ

ጤና ነክ የሆኑ መረጃዎችን በየጊዜው ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይከታተሉ
https://t.me/soddochristiangeneralhospital

Address

Adama

Telephone

+251909504258

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Arega all finishing works Adama,Nazareth Ethiopia +251 909504258 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share