ሰሚራ ሐላል ትዳር አገናኝ ኤጀንሲ

ሰሚራ ሐላል ትዳር አገናኝ ኤጀንሲ አላማችን በሀላል ላጤዎችን ጥንዶች ማድረግና ያላገቡትን ማጋ?

ሴቲቱ (አንዱን) ደፍሮኛል ብላ ልጇን ታቅፋ ፍርድ ቤት ከሰሰችና ዳኛው መስቀለኛም ጨረቀኛም ጥያቄ ጠየቃት:: መጀመሪያ አፏጨ:: በጣም እየተጠራጠርኩት ቢሆንም ጉዱን ልየው ብዬ ሄድኩ:: ከላይ...
07/06/2024

ሴቲቱ (አንዱን) ደፍሮኛል ብላ ልጇን ታቅፋ ፍርድ ቤት ከሰሰችና ዳኛው መስቀለኛም ጨረቀኛም ጥያቄ ጠየቃት:: መጀመሪያ አፏጨ:: በጣም እየተጠራጠርኩት ቢሆንም ጉዱን ልየው ብዬ ሄድኩ:: ከላይ ያለውን ልብስ አውልቂ ሲለኝ ጉዱን ልየው ብዬ አወለቅሁ:: የስረኛውንም አውልቂ ሲለኝ ጉዱን ልየው ብዬ አወለቅሁ:: ተኚ ሲለኝም ጉዱን ልየው ብዬ ብተኛ ጉድ አደረገኝ አለች::

Tap አድርጉ ሲለን ጉዱን እንየው ብለን አደረግን:: Solana አውርዱ ሲለንም ጉዱን እንየው ብለን አወረድን:: ቴሌግራም, ትዊተር, ምናምን ለይኩ ሲለን ጉዱን እንየው ብለን ለየክን:: እጃችሁንም እግራችሁንም ስቀሉ ሲለን ሰቀልን:: ከሶላና ጋር ተጣልተው Powered by Community ይላል:: ያው የኃይሌና የጉልበቴ ምንጭ ሕዝቡ ነው ማለቱ ነው:: እኔም አውቶማቲክ ላይ ጥጄው እንዴት እዚህ እንደደረሰ እራሱ ይወቅ:: ሲመስለኝ ሲመስለኝ በእኔ Referral የገቡ በሺዎች የሚገመቱ አሉ:: እነርሱ በደበደቡ ቁጥር ለእኔ የድለላ ኮሚሽን እያሰበልኝ ነው:: ጉዱን ልየው ብዬ ትቼው ይቆጥራል:: (Abdulkadir Nuredin)

እናንተም ግቡና አስቆጥሩ 👉 https://t.me/tapswap_mirror_bot?start=r_1385102788

😀
05/05/2024

😀

አስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈፀመው ተከሳሽ በእስራት ተቀጣ።ተከሳሽ አንተነህ ተዘራ የተባለው ግለሰብ ታህሳስ 8/2015ዓም ከምሽቱ 3 00ሰአት ላይ በሐረር ከተማ አቦከር ወረዳ ልዩ ስፍራው ወ...
14/03/2023

አስገድዶ መድፈር ወንጀል የፈፀመው ተከሳሽ በእስራት ተቀጣ።

ተከሳሽ አንተነህ ተዘራ የተባለው ግለሰብ ታህሳስ 8/2015ዓም ከምሽቱ 3 00ሰአት ላይ በሐረር ከተማ አቦከር ወረዳ ልዩ ስፍራው ወርዋሪ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የ19አመት ወጣት የሆነችውን አስገድዶ በመድፈሩ በእስራት መቀጣቱን የሴቶችና ህፃናት መርማሪ የሆኑት ሣጅን አዚዛ አህመድ ገልፀዋል ።

መርማሪዋ እንደገለፁት ተከሳሹ የ19አመት እድሜ ያላትን ወጣት የሚስቱን ጓደኛ ሚስቴ የምሰራበት ቦታ ልትጠይቀኝ መታለችና ነይ አንቺም እኛጋር ታድሪያለሽ በማለት አታሎ በመውሰድ ሀይል በመጠቀም የግብረስጋ ግንኙነት የፈፀመባት በመሆኑ በፈፀመው አስገድዶ መድፈር ወንጀል ተከሶ በሐረሪ ክልል ከፍተኛ ፍርድቤት የካቲት 28/2015ዓም በዋለው ችሎት ተከሳሽ አንተነህ ተዘራ በ 5አመት ከ 6ወር እስራት እንዲቀጣ ተወስኖበታል ሲሉ የህፃናትና ሴቶች ወንጀል መርማሪ የሆኑት ሳጅን አዚዛ አህመድ ገልፀዋል።

14/03/2023

ሸህ ሁሴን ጅብሪል በ ኢትዮጵያ የማይደራደር ሙስሊም መሪ ይመጣል ስላሉት ‎ ሼህ ሁሴን ጂብሪል በ ኢትዮጵያ የማይደራደር ሙስሊም ንጉስ ይመጣ...

13/03/2023
የ ሸህ ሁሴን ጅብሪል አሰፈሪው ትንቢት | ስለ   2015 ስለ አዳስ አበባ | Sheh husen jibril tinbit | ‎
13/03/2023

የ ሸህ ሁሴን ጅብሪል አሰፈሪው ትንቢት | ስለ 2015 ስለ አዳስ አበባ | Sheh husen jibril tinbit | ‎

ትንቢተ ሸህ ሁሴን ጅብሪል | ስለ ዶ/ር አቢይ እጣፈንታ| አስፈሪ ትንቢት ስለ አ/አበባ| Sheh husen jibril tinbit | ‎ የ ሼህ ሁሴን ጅብሪል ትንቢት ስለ...

ሼህ ሁሴን ጅብሪል ስለ ብልፅግና መጨረሻ እና ስለ ዶ/ር አቢይ አህመድ እጣፈንታ የተናገሩት አስደንጋጭ ትንቢት ! ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ ! https://youtu.be/5jIcp7-Siyc
04/03/2023

ሼህ ሁሴን ጅብሪል ስለ ብልፅግና መጨረሻ እና ስለ ዶ/ር አቢይ አህመድ እጣፈንታ የተናገሩት አስደንጋጭ ትንቢት ! ሁሉም ሰው ሊያየው የሚገባ ! https://youtu.be/5jIcp7-Siyc

አሰላሙ...

16/02/2023

ሰላም ሐላሎች እንዴት ናችሁ? የሁልጊዜ ተከታታያችሁ ነኝ።
ይህ ታሪክ በጣም የምወደው በጣም የምሳሳለት የአክስቴ ልጅ ታሪክ ነው። የምቻላችሁ ከሆነ ይህንን አጭር ፅሁፍ ፖስት በማድረግ እንዲትተባበሩት ነበር።

በፍቅር 2 ዓመት አብራኝ የቆየች በጣም የማፈቅራት ጓደኛ አለችኝ። እሷም በጣም እንደምታፈቅረኝ በተደጋጋሚ ትነግረኛለች። ፕሮሚስ ቀለበትም ያደረኩላት በፍቅር ዓመት እንኳን ሳይሞላን ነበር። ከ2 ዓመት ቆይታ በኃላ ግንኙነት እንድናረግ ጠየኳት እስከ ምንጋባበት እለት ድረስ በፍፁም አለችኝ። እንድጠይቃትም የገፋፋችኝ እሷ ነበረች። እልህ ይዞኝ ስጠይቃት በጭራሽ አይሆንም አለችኝ።

እሺ በቃ ለመጋባት እንወስንና አሁን ከአንድ 2 ወር በኃላ እንጋባ ስላትም በጭራሽ አይሆንም ጊዜ ያስፈልገኛል አለችኝ።

እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ እኔ ውሳኔን ለመወሰን ከብዶኛል ወንድማዊ ምክራችሁን አጋሩኝ🙏🙏

በወላጅ አባቷ ተደ*ፍራ የወለደችው የ 16 አመት ህፃን ልጅ || Jibril tube ጅብሪል ቲዩብ
16/10/2022

በወላጅ አባቷ ተደ*ፍራ የወለደችው የ 16 አመት ህፃን ልጅ || Jibril tube ጅብሪል ቲዩብ

በወላጅ አባቷ ተደፍራ የወለደችው የ 16 አመትና የ6ኛ ክፍል ህፃን ልጅ አሳዛኝ ታሪክ Tube - ጅብሪል ቲዩብ https://www.youtube.com/watch?v=sFKzyVGQ4Zc ...

16/10/2022

#ጅብሪልቲዩብሼህ ሁሴን ጅብሪል ጥይት እህል ሆኖ ሀበሻ ላይ ቦካ ብለው የተነበየት | Sheh Husen Jibiril Tinibthttps://youtu.be/5VKHzR9B0Foሼህ ሁሴን ጅብሪል ወያኔ...

ወያኔ ማምለጫ ቀዳዳ አያገኝም | Sheh Husen Jibril Tinbit ||
10/10/2022

ወያኔ ማምለጫ ቀዳዳ አያገኝም | Sheh Husen Jibril Tinbit ||

ሼህ ሁሴን ጅብሪል ትንቢት | ወያኔ መሸሸጊያና ማምለጫ ቀዳዳ እንደማያገኝ የተነበዩት || Sheh Husen Jibril Tinbit / Prophecy about the fate of ...

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሰሚራ ሐላል ትዳር አገናኝ ኤጀንሲ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share