Ergendo Trade & Industry Plc

Ergendo Trade & Industry Plc Pinnacle of Your Comfort!
የምቾቶ ጥግ!
☎️ +251911206134
+251941954444
+251907076466/ +251907060709

14/05/2026

የ Ergendo Perforated Mat ልዩ የአየር ዝውውር ቴክኖሎጂ፣ በከባድ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች ወቅት እጅዎ ሳይንሸራተት በፅኑ እንዲቆሙ ይረዳዎታል። ለዮጋ፣ ለሜዲቴሽን አልፎም ለሽርሽር የሚሆን ሁለገብ አጋርዎ!

12/05/2026

የተበሳሳ ምንጣፍ (Perforated mat) ታሪክ የሚጀምረው በጂም ውስጥ ሳይሆን፣ አውሮፕላኖች በጭቃና በአስቸጋሪ መሬት ላይ በሰላም እንዲያርፉ ለማስቻል በጦር ሜዳ ነበር።

ዛሬ ደግሞ Ergendo ያንን የማይበገር ጥንካሬ ወደ እርስዎ ቤት ይዞ መጥቷል!

05/05/2026

ጠዋት ሲነቁ ቀኑን በሃይል ለመጀመር ምን ይመርጣሉ? እኔ ምርጫዬ ኤርገንዶ ነው! ዝም ብሎ ምንጣፍ ሳይሆን የጤናዬና የጥንካሬዬ መጀመሪያ። ጥራቱና ውበቱ ደግሞ የትም ቦታ ማንነቴን ይገልጻል።
ኤርገንዶ፦ የትም፣ መቼም፣ ከእርስዎ ጋር

03/05/2026

ዕድሜያቸው 65 እና ከዚያ በላይ በሆኑ 40 ሴቶች ላይ ለ12 ሳምንታት የተደረገ ሳይንሳዊ ጥናት አስገራሚ ውጤት አሳይቷል! በሳምንት ሦስት ጊዜ ብቻ ለ40 ደቂቃ የሚደረግ የፒላቴስ ማት (Pilates mat) እንቅስቃሴ የሰውነት ሚዛንን በከፍተኛ ሁኔታ ያሻሽላል።

30/04/2026

የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ምንጣፍ (Exercise Mat) ታሪክ የተጀመረው በጥንታዊቷ ህንድ እንደነበር ያውቁ ኖሯል? በወቅቱ የዮጋ ባለሙያዎች ይጠቀሙ የነበረው ከሳር ወይም ከእንስሳት ቆዳ የተሰሩ ንጣፎችን ነበር።

Get yours now:
☎️ +251907060709 / +251911206134 / +251941954444

28/04/2026

የኢትዮጵያ የፈጠራ ጉልበት በአንድ መድረክ!
ከፋብሪካ እስከ ዳስ... ከቴክኖሎጂ እስከ ጥራት! "ኢትዮጵያ ታምርት" ላይ የሀገራችንን ትልቅ አቅም ይመልከቱ። በተለይ የ Ergendo ምርቶች የሀገር ውስጥ ኩራታችን ናቸው! 🇪🇹
📍 አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ሴንተር

Get yours now:
☎️ +251907060709 / +251911206134 / +251941954444

24/04/2026

ንቃተህሊና ወይስ ጆኒ? አሸናፊው ማን ይሆናል? 👊 ሚያዝያ 17 በአድዋ ሙዚየም በሚደረገው የፍልሚያ ምሽት Ergendo 🥊 Ergendo የዚህ ታላቅ ዝግጅት ኩሩ ስፖንሰር በመሆን አብሮዎ አለ። የጥንካሬ እና የድል ምሽት!

Get yours now:
☎️ +251907060709 / +251911206134 / +251941954444

23/04/2026

አድራሻ: ከቄራ ወደ ጎተራ በሚወስደው መንገድ ከዋሻው ጥቂት አለፍ እንዳሉ ካኪ ሞተርስ አጠገብ።

ለበለጠ መረጃ በእነዚህ ስልኮች
ይደውሉልን።

☎️+251911206134/+251941954444


21/04/2026

ሁለገብ እና ጥንካሬው አስተማማኝ! ለአካል ብቃት፣ ለሽርሽር ወይንም ለቤት ውስጥ እንቅስቃሴዎች ትክክለኛው ምርጫ።
Get yours now:
☎️ +251907060709 / +251911206134 / +251941954444

Address

Around Samsung Electronics, Behind Sheger Bread, Kality
Addis Ababa
14246

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:00
Wednesday 08:30 - 17:00
Thursday 08:30 - 17:00
Friday 08:30 - 17:00
Saturday 08:30 - 17:00

Telephone

+251907080709

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ergendo Trade & Industry Plc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share