DFA Engineering Aluminum work

DFA Engineering Aluminum work DFA Engineering Aluminum Works in Addis Ababa, Ethiopia | High-Quality Aluminum and Glass Structure Installation Services

22/02/2026
24/08/2025

ለወንድማችን በጋራ እንቁም!

የወንድማችንን የህክምና ወጪ ለመሸፈን ያደረጋችሁት አስተዋፅኦ እጅግ አስደናቂ ነው። ገና በአምስት ቀናት ውስጥ ብቻ ወደ 10,000 ዶላር ለመድረስ የ300 ዶላር ብቻ የቀረው መዋጮ ማሰባሰብ መቻላችን፣ የጋራ ትብብራችን ምን ያህል ጠንካራ እንደሆነ ያሳያል።

የመጨረሻው ግባችን የ25,000 ዶላር ሲሆን፣ ይህም የህክምና ሂደቱን ለመጀመር የሚያስፈልገው ወጪ ነው።

አሁን በምንሄድበት ፍጥነት፣ ይህን ግብ በቅርብ ጊዜ ውስጥ እንደምንደርስበት እርግጠኞች ነን።

ስለዚህ፣ ለመርዳት አቅም ያላችሁ በጎ ፈንድ ሚ ሊንክ ላይ አስተዋፅኦ በማድረግ እንድትተባበሩን በትህትና እንጠይቃለን።

በገንዘብ ለመርዳት የማትችሉ ወንድሞቻችን ደግሞ፣ ይህን መልዕክት ለብዙ ሰዎች እንዲደርስ ሼር በማድረግ ትልቅ ድጋፍ ማድረግ ትችላላችሁ።

የእያንዳንዳችን ተሳትፎ ለወንድማችን ህይወት ትልቅ ለውጥ ያመጣል።

ሊንኩን ለመድረስ የመጀመሪያውን ኮሜንት ይመልከቱ።

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴

23/08/2025
22/08/2025

አዲስ የሚሰራው የወንዶች ጉዳይ ላይ አርቲስት ሸዋፈራሁ ካለበት አላይም

የሚሉ በርካታ ድምፆች እየተሰሙ ነው ! እርስዎስ ምን ይላሉ 🤔

01/08/2025

አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ:
በቪዛ ማጭበርበር ለተጎዳ ወንድማችን
ድጋፍ እንስጥ! ⚠️

ስሞኑን ወደ ውጭ ለመሄድ ሲሞክር በቪዛ ማጭበርበር ምክንያት 420,000 ብር ሙሉ በሙሉ የተበላው አንድ ወንድማችን አለ።

ይህ ወንድማችን ወደ ዱባይ መጥቶ የተሻለ ህይወት መጀመር ከፈለገ፣ እሱን በህጋዊ መንገድ ለመርዳት ዝግጁ የሆኑ ወገኖች አሉን።

ይህንን ወንድማችንን የምታውቁ ወይም እሱን የምታገኙበት መንገድ ካላችሁ፣ እባካችሁ አሳውቁን።

እባካችሁ ይህንን መልዕክት ሼር በማድረግ ትብብራችሁን አሳዩ!

የእናንተ ትንሽ ድጋፍ ለዚህ ወንድማችን ትልቅ ለውጥ ሊያመጣ ይችላል።

አብረን ተባብረን ከጎኑ እንቁም!

Via መርዳት የሚፈልጉ ወገኖች ከዱባይ

🙏🙏🙏

🌴🌴🌴

DFA Engineering Alumunium works Tulu Dimtu Area Commercial buildingBest price, Best Quality
29/07/2025

DFA Engineering Alumunium works
Tulu Dimtu Area
Commercial building
Best price, Best Quality

Address

VRF7+2HF
Addis Ababa
1000

Telephone

+251912289899

Website

https://drive.google.com/file/d/1MINzvFotinFpuze_qyET5VDEeVmma8Vq/view?usp=drivesdk

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DFA Engineering Aluminum work posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to DFA Engineering Aluminum work:

Share