25/07/2024
🥲🥲🥲🥲
ጎፋ 🥹
በጎፋ ዞን በደረሰው የመሬት መንሸራተት አደጋ ህይወታቸው ላለፉ ዜጎች እና ለደረሰው ከባድ ጉዳት የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀኩ በዚህ ከባድ ጊዜ ጉዳት ከደረሰባቸው ወገኖች እና ከህዝቤ ጎን መሆን ቢገባኝም አስቀድሜ ለበጎ አድራጎት የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ከሀገር የወጣው በመሆኑ በአካል ቦታው ላይ መገኘት ባልችልም እስካሁን ያሰባሰብናቸውን የተለያዩ ቁሳቁሶች እና ከዚህም በሇላ የምናሰባስባቸውን አስፈላጊ ቁሳቁሶች ይዤ ወደ ኢትዮጵያ ስመለስ በአካል ቦታው ድረስ በመሄድ ሙሉ በሙሉ ጉዳት ደረሰባቸው ወገኖች እንደማደርስ ቃል እየገባው በአደጋው ህይወታቸውን ላጡ ቤተሰቦች እና ለአካባቢው ማህበረሰብ በሙሉ ከልብ መፅናናትን እና ለተጎዱ ወገኖች ቶሎ ማገገምን እመኛለው 🙏
ባለአደራው/baladeraw
ሼር 🙏