Abreham Electric Works

Call Directions Contact the business

Abreham Electric Works �This channel is a legitimate electrical & sanitary company that provides efficient and quality services!

18/08/2026

🌿 መልካም የቡሄ በዓል!

CONTECH የቡሄ በዓል የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነት እና የበረከት ጊዜ እንዲሆንላችሁ ይመኛል። 🙏

መልካም ቡሄ!

📞 0927249 098

#መልካምጾም

18/08/2026
10/07/2026

💡 ሁሉም የማግኔቲክ ትራክ ላይቶች አንድ አይደሉም!

እያንዳንዱ ዓይነት ለተለየ አጠቃቀም የተዘጋጀ ነው።

🔹 Spot Light – የተወሰነ ቦታ ወይም እቃ ለማብራት

🔹 Linear Light – ለአጠቃላይ እና ተመጣጣኝ ብርሃን

🔹 Grille Light – ለቢሮዎች፣ ለሱቆች እና ለሾውሩሞች

🔹 Pendant Light – ለዘመናዊ የውስጥ ዲዛይን እና ለጌጥ ብርሃን

🏡 የትኛው ዓይነት ለቤትዎ ወይም ለፕሮጀክትዎ ይስማማል?

👇 በኮሜንት ይንገሩን!

📞 6657 – CONTECH








10/07/2026

📲 ከCONTECH 6657 ጋር ይገናኙ!

ስለ ኤሌክትሪክ፣ ፕላምቢንግ እና ኤሌክትሮሜካኒካል ስራዎች አዳዲስ ምክሮች፣ የፕሮጀክት ስራዎቻችን፣ የደህንነት መረጃዎች እና ትምህርታዊ ይዘቶችን ለማግኘት በሁሉም የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ይከተሉን!

📢 ይከተሉን፦ 🔹 Telegram: 🔹 Facebook: ConTech 6657 🔹 TikTok: .tech.6657 🔹 LinkedIn: ConTech 6657 🔹 YouTube: ConTech6657

💬 ጥያቄ አለዎት? የሙያ ምክር ይፈልጋሉ? በማንኛውም ጊዜ ያነጋግሩን!

📞 6657

10/07/2026

⚠️ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስፈላጊ ማስታወቂያ

ለደንበኞቻችን መረጃው በቀላሉ እንዲደርስ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ያሳወቀውን አዲስ የኤሌክትሪክ ታሪፍ መረጃ እናጋራለን።

📌 እባክዎ የኃይል አጠቃቀምዎን በአግባቡ በመቆጣጠር ወጪዎን ይቀንሱ።

ℹ️ ይህ መረጃ በCONTECH 6657 ለሕዝብ ግንዛቤ ሲባል የተጋራ ሲሆን፣ ይፋዊ ምንጩ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ነው።

10/07/2026

የተጠቀሙበትን ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብ እንዴት ማስላት እንዳለብዎ ያውቃሉ? ካለወቁ በምሳሌ እናስረዳዎ!!

አንድ ደንበኛ በመኖሪያ ቤቱ 4 ባለ 60 ዋት አምፖሎች በቀን ለ6 ሰዓት በወር ለ30 ቀናት ቢያበራ፣ 3000 ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል የሚጠቀም የእንጀራ ምጣድ በቀን ለ2 ሰዓት በወር ለ10 ቀናት ቢጠቀም እና 1000 ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል የሚጠቀም ምድጃ በቀን ለ5 ሰዓት በወር ለ30 ቀናት ቢጠቀም ፤

በዚህም መሰረት፡-
1ኛ. 4 አምፑል X 60 ዋት x 6 ሰዓት x 30 ቀናት = 43,200 ዋት.ሰ፣
2ኛ. 3000 ዋት ኤሌክትሪክ የኃይል የሚጠቀም የእንጀራ ምጣድ x 2 ሰዓት x 10 ቀናት=60,000 ዋት.ሰ፣
3ኛ.1000 ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል የሚጠቀም ምድጃ x 5 ሰዓት x ለ30 ቀናት = 150,000 ዋት.ሰ፣
ሶስቱም ሲጠቃለሉ 43,200 ዋት.ሰ + 60,000 ዋት.ሰ + 150,000 ዋት.ሰ = 253,200 ዋት.ሰ ይሆናል፡፡

ይህም ወደ ኪሎ ዋት ሰዓት ሲቀየር 1 ኪሎ ዋት ሰዓት = 1000 ዋት ሰዓት በመሆኑ፤ 253,200 ዋት ሰዓት = 253.2 ኪሎ ዋት ሰዓት ይሆናል፡፡

በዚህ ስሌት መሰረት ከላይ በምሳሌው የጠቀስነው ደንበኛ በወር 253.2 ኪ.ዋ.ሰ የኤሌክትሪክ ኃይል ቢጠቀም በተቀመጠው እርከን መሰረት በ 6.13 ብር ይባዛል፡፡
በዚህ መሰረት 253.2 ኪ.ዋ.ሰ x 6.13 ብር= 1550.89 ብር ይመጣል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ ብር 42.95 እና የቴሌቪዥን አገልግሎት ክፍያ 10 ብር ሲደመርበት በአጠቃላይ የደንበኛው ወርሃዊ የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብ 1603 ብር ከ 84 ሳንቲም ይሆናል ማለት ነው፡፡

ይህ የፍጆታ ሂሳብ ስሌት የሚያገለግለው ለድህረ-ክፍያና ከሃምሌ እስከ መስከረም ወር ብቻ ነው፡፡

#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

Address

Addis Ababa

Telephone

+251927249098

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abreham Electric Works posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Abreham Electric Works:

Shortcuts

Share