ITCOM

ITCOM Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ITCOM, Science, Technology & Engineering, Gereji, Addis Ababa.

🖨️ Your Toner Partner in Addiswe supply all brands of toners & cartridges:✅ Retail & wholesale prices✅ Durable, reliable...
23/10/2025

🖨️ Your Toner Partner in Addis
we supply all brands of toners & cartridges:
✅ Retail & wholesale prices
✅ Durable, reliable products
✅ Competitive cross-border rates
✅ Deliveries you can count on

WhatsApp/ Call us Now

+251910667161
+251936560931

Keep your printers running smoothly with the HP Fuser Maintenance Kit – now available  🔧✨✅ Compatible with HP LaserJet P...
22/10/2025

Keep your printers running smoothly with the HP Fuser Maintenance Kit – now available 🔧✨
✅ Compatible with HP LaserJet P4015, P4515, and P4014
📦 High-quality & reliable performance

📞 Contact us +251910667161
+251936560931

የሞባይል ባንኪንግ ላይ ያነጣጠረ አዲስ የአንድሮይድ ቫይረስ መከሰቱ ተነገረ"ክሊዮፓትራ" የሚል ስያሜ የተሰጠዉ የሞባይል ባንኪንግ ላይ ያነጣጠረ አዲስ የአንድሮይድ ቫይረስ መከሰቱን የሳይበር ...
05/10/2025

የሞባይል ባንኪንግ ላይ ያነጣጠረ አዲስ የአንድሮይድ ቫይረስ መከሰቱ ተነገረ

"ክሊዮፓትራ" የሚል ስያሜ የተሰጠዉ የሞባይል ባንኪንግ ላይ ያነጣጠረ አዲስ የአንድሮይድ ቫይረስ መከሰቱን የሳይበር ደህንነት ስጋቶች ላይ የሚሰራዉ ክሌፊስ ’s ቡደን አሳወቀ።

የዚህ ቫይረስ መከሰት በሞባይል ባንኪንግ ስጋት እድገት ዉስጥ ከፍተኛ የሚባል ለዉጦች እየተከሰቱ መሆናቸዉን ማሳያ ተደርጎ ተወስዷል።

በክሌፊስ ቡድን አማካኝነት በነሃሴ ወር መጨረሻ የተለየዉ ይህ ቫይረስ በአውሮፓ የፋይናንስ ተቋማት ላይ ባነጣጠሩ መጠነ ሰፊ ዘመቻዎች ዉስጥ ጥቅም ላይ እንደዋለ ተገልጿል።

"ክሊዮፓትራ" የተራቀቀ የባንክ ትሮጃን ቫይረስ የመረጃ መንታፊዎች በርቀት ሆነዉ የተደበቀ ምናባዊ ኔትዎርክ ስርዓትን በመጠቀም ለጥቃት ሰለባ የሆኑ መሳሪያዎችን መቆጣጠር የሚያስችላቸዉ መሆኑ ተነግሯል።

ይህ አጥፊ ሶፍትዌር ከገሃዱ ዓለም የማጭበርበር ሙከራዎች ጋር ቁርኝት የፈጠረ ሲሆን ለጥቃት ኢላማ የተደረጉ አካላት መሳሪያዎቸዉን ቻርጅ ሲያደረጉ እንዲሁም ብዙም ክትትል አይደረግበትም ብለዉ በሚያስቡት ምሽት ላይ ጥቃቶች በጥንቃቄ እንደሚሰነዝሩ ታዉቋል።

የደህንነት ባለሙያዎች ቫይረሱ ለወደፊቱ የዘርፉ ስጋቶች ማሳያ ሆኖ ሊያገለግል እንደሚችል ያስጠነቀቁ ሲሆን ይህም የፋይናንስ ተቋማትን ላይ ያለዉ የስጋት ደረጃ ከፍ እንደሚያደርገዉ ጠቁመዋል።

የቫይረሱ መከሰት ለፋይናንሺያል ተቋማት እና ፀረ-ማጭበርበር ቡድኖች፣ ከስታቲክ ትንታኔ በላይ የሆኑ ስራዎችን እንደሚጠበቅባቸዉ ያሳየና በመጠቀሚያ መሳሪያዎች ላይ የሚከሰቱ የባህሪ ለዉጦች ላይ ክትትል ማድረግ እንዲሁም የስጋት ማሳወቂያ መፍትሄዎችን መተግበር ወሳኝ መሆኑን ተገልጿል።

ተጨማሪ የሳይበር ደህንነት መረጃዎችን ለማግኘት፡-
• ድረ ገጽ፦ https://www.insa.gov.et
• ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/?_t=8qBKkyp092r&_r=1
• ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com//featured
• ቴሌግራም፦ https://t.me/insagovet
• ትዊተር (X) ፦ https://twitter.com/INSAEthio
• የሳይበር ጥቃት ጥቆማ ለመስጠት ነጻ የስልክ መስመር፡ 933

ኢትዮ-ሰርት በአፍሪካ፣ በመካከለኛዉ ምስራቅና የሙስሊም ትብብር ድርጅት አባል ሀገራት መካከል በተካሄደ የሳይበር መካላከልና ማጥቃት አቅም አሸናፊ ሆነ

29/09/2025

ኢንተርኔት ከአንድ ሞባይል ወደ ሌላ ሞባይል ወይም ከሞባይል ወደ ኮምፒዩተር ለማገናኘት የምያስችለንን ዘዴ አሳያችኋለው ።

​1. ሞባይልን በUSB ገመድ ከኮምፒውተር ጋር በማገናኘት ኢንተርኔት መጠቀም

​ይህ ዘዴ USB Tethering ይባላል። በሞባይልዎ ላይ ያለውን የኢንተርኔት ግንኙነት ለኮምፒውተርዎ እንዲያጋሩ ያስችላል።
👉 ​አሰራሩ:- ​የሞባይልዎን ዳታ ያብሩ።
-​ሞባይልዎን በUSB ገመድ ከኮምፒውተርዎ ጋር ያገናኙ።
- ​በሞባይልዎ ላይ ወደ Settings ይሂዱ።
- ​Networking & Internet ወይም Connections የሚለውን ይፈልጉ።
- ​Hotspot & tethering የሚለውን ይምረጡ።
- ​በዚህ ገጽ ላይ USB tethering የሚለውን ያብሩት።
- ​ከዚህ በኋላ ኮምፒውተርዎ አዲስ የኢንተርኔት ግንኙነት እንዳገኘ የሚያሳይ ማሳወቂያ ይደርሰዎታል።

​2. በብሉቱዝ ኢንተርኔት ማጋራት

​ይህ ዘዴ Bluetooth Tethering ይባላል። ከUSB Tethering የበለጠ ቀርፋፋ ሊሆን ይችላል፣ ግን ገመድ መጠቀም የማይችሉበት ሁኔታ ላይ ጠቃሚ ነው።
👉​አሰራሩ:- ​በሁለቱም መሳሪያዎች (በሞባይልና ኮምፒውተር) ላይ ብሉቱዝን ያብሩ።

- ​ሞባይልዎን እና ኮምፒውተርዎን ያገናኙ።
- ​በሞባይልዎ ላይ ወደ Settings ይሂዱ።
- ​Hotspot & tethering ወይም ተመሳሳይ አማራጭ ይምረጡ።
- ​Bluetooth tethering የሚለውን ያብሩት።
- ​አሁን በኮምፒውተርዎ ላይ ከብሉቱዝ ግንኙነቶች ዝርዝር ውስጥ የሞባይልዎን ስም መርጠው ኢንተርኔት መጠቀም ይችላሉ።

​3. ከሞባይል በሆትስፖት ኢንተርኔት ማጋራት

​ይህ ዘዴ Mobile Hotspot ይባላል። ሞባይልዎን ወደ ኢንተርኔት ራውተር (Wi-Fi access point) ይቀይረዋል። ብዙ ሰዎች በአንድ ጊዜ ኢንተርኔት እንዲጠቀሙ መፍቀድ ይችላሉ።

👉 ​አሰራሩ:- ​በሞባይልዎ ላይ ወደ Settings ይሂዱ።
- ​Hotspot & tethering የሚለውን ይምረጡ።
- ​Wi-Fi hotspot ወይም Personal Hotspot የሚለውን ይምረጡ።
- ​እዚህ ውስጥ የሆትስፖትዎን ስም (Network name/SSID) እና የይለፍ ቃል (Password) መቀየር ይችላሉ። የይለፍ ቃል ማስቀመጥዎን አይዘንጉ!

➡️ ​ሆትስፖቱን ያብሩት።

​አሁን ሌላ ሰው በሞባይሉ ወይም በኮምፒውተሩ ላይ የWi-Fi ግንኙነት ፍለጋ ሲያደርግ የእርስዎን ሆትስፖት ስም ያገኘዋል። እሱም የሰጡትን የይለፍ ቃል በማስገባት ኢንተርኔትዎን መጠቀም ይችላል።

👉 ​ከዚህ በላይ በዘረዘርኳቸው ዘዴዎች Internet ከአንድ ሞባይል ስልክ ላይ ወደ ሌሎች ስልኮች በማገናኘት ማስጠቀም እንዲሁም ከአንድ ሞባይል ስልክ ወደ ኮምፒዩተር አገናኝተን መጠቀምም ሆነ ማስጠቀም እንችላለን ማለት ነው ።

🙏🙏 Follow Share ያድርጉ አመሠግናለሁ🙏🙏

ለዊንዶዉስ /Windows/ 10 የሚቀርቡ ወሳኝ ማሻሻያዎች ከ28 ቀናት በኋላ ይቋረጣሉ::አዲስ አበባ፤ መስከረም 6/2018፡- ማይክሮሶፍት ኩባንያ ከመጪዉ ጥቅምት 4/2018 ዓ.ም (Octob...
17/09/2025

ለዊንዶዉስ /Windows/ 10 የሚቀርቡ ወሳኝ ማሻሻያዎች ከ28 ቀናት በኋላ ይቋረጣሉ::

አዲስ አበባ፤ መስከረም 6/2018፡- ማይክሮሶፍት ኩባንያ ከመጪዉ ጥቅምት 4/2018 ዓ.ም (October 14, 2025) በኋላ ለዉንዶዉስ-10 ምርቶች የሚያቀርበዉን ወሳኝ የሆኑ ማሻሻያዎች እንደማያቀርብ በድጋሚ ለደንበኖቹ አሳዉቋል።

ለዊንዶውስ-10 የደህንነት ማሻሻያ ሲቋረጥ፤ ከዊንዶዉስ-10 ምርት ከዚህ ቀደም በየወሩ የሚያገኙት ደህንነትን (security)፣ የሲስተም መረጋጋትን (stability) ወይም ከአጠቃቀም ጋር ለሚፈጠሩ ክፍተቶች ጥገናዎችን ወይም ቴክኒካል ድጋፍን መስጠት ያቆማል።

በጥቅምት 4/ 2018 ዓ.ም (October 14, 2025) በኋላም የዊንዶውስ 10 ስሪት 22H2 (Home፣ Pro፣ Enterprise፣ Education፣ እና IoT Enterprise እትሞች) በሙሉ የአገልግሎታቸዉ እንደሚያበቃ ታዉቋል።

ማይክሮሶፍት እነዚህ የዊንዶዉስ-10 ምርት ተጠቃሚዎች ወሳኝ የሆኑ የደህንነት ዝመናዎችን በቀጣይነት ለማግኘት የዊንዶዉስ ምርታቸዉን ወደ ዊንዶዉስ -11 እንዲያሳድጉ መክሯል።

ነገር ግን የዊንዶዉስ-10 የደህንነት ማሻሻያዎች እንዳይቋረጥ የሚፈልጉ ተጠቃሚዎች ለዊንዶዉስ ሆም (Home) ተጠቃሚዎች 30 የአሜሪካን ዶላር እንዲሁም ለኢንተርፕራይዝ (Enterprise) ተጠቃሚዎች ደግሞ ለእያንዳንዱ መሳሪያ በአመት 61 የአሜሪካ ዶላር በመክፈል ወርሃዊ ዝመናዎችን ማስቀጠል እንደሚችሉ አሳዉቋል።

በመሆኑም የዊንዶዉስ-10 ተጠቃሚዎች ጊዜዉ ከማለፉ በፊት የምትጠቀሙበትን የዊንዶዉስ ምርትን ወደ ዊንዶዉስ-11 ከፍ በማድረግ የደህንነት ማሻሻያዎች መቋረጠቻዉን ተከትሎ በሳይበር ጥቃት ተገላጭነት ሊደርስ የሚችለዉን አደጋ እንድትከላከሉ ለማሳወቅ እንወዳለን።

ኮምፒዉተር የሚዘጋበት ወይም ክራሽ የሚያደርግበት 5 ምክንያቶች👇👇👇👇👇👇👇👇🔷🔶1. የሀርድዌር መቃረንለ Windows ክራሽ የማድረግ ዋነኛው ምክንያት የ Hardware መቃረን ነው፡፡እያንዳንዱ...
09/09/2025

ኮምፒዉተር የሚዘጋበት ወይም ክራሽ የሚያደርግበት 5 ምክንያቶች
👇👇👇👇👇👇👇👇
🔷🔶1. የሀርድዌር መቃረን
ለ Windows ክራሽ የማድረግ ዋነኛው ምክንያት የ Hardware መቃረን ነው፡፡እያንዳንዱ Hardware ክፍሎች ለመግባባት IRQ(interrupt request channel) ያስፈልጋቸዋል፡፡ እነዚህ IRQ ለየሀርድዌሩ የተለዩ ወይም የተነጠሉ መሆን አለባቸው፡፡ ለምሳሌ አንድ ፕሪንተር IRQ 7 ሲኖረው ኪቦርድ ደግሞ IRQ 1፡፡እያንዳንዱ ሀርድዌር የራሱ የሆን IRQ ለመያዝ ጥረት ያደርጋል፡፡ ግን ብዙ የሀርድዌር እቃዎች ስንጠቀም ወይም የሀርድዌሩ ሶፍትዌር በስርዓት ካልተጫነ ሁለት ሀርድዌሮች ተመሳሳይ IRQ ሊጋሩ ይችላሉ፡፡ በዚህም ሰዓት ሁለት የሀርድዌር ዕቃዎች በተመሳሳይ ሰዓት ለመጠቀም ስንሞክር ክራሽ ሊከሰት ይችላል፡፡
🔷🔶2. የተበላሸ ራም
ራም Ram (random-access memory) ችግሮች ዋናው የብሉ እስክሪን ኦፍ ዴዝ (blue screen of death) ዋና መንስኤ ሲሆን የሚያሳየው መልእክት ፋታል ኤክሰብሽን ኢረር( Fatal Exception Error) የሚል ነው፡፡ ፋታል ኢረር የሚነግረን አሳሳቢ የሀርድዌር ችግር አለ ማለት ነው፡፡ አንዳንዴ የሀርድዌር ክፍል ስለተጎዳ መቀየር እንዳለበት ይናገራል፡፡ በራም የሚመጡ ችግሮች ብዙ ግዜ የራሙ ከኮምፒዉተሩ ጋር ሳይጣጣም ሲቀር ነው፡፡ ይህም ማለት ለኮምፒዉተር የራም ስሎት ጋር ሳይመጣጠን ሲቀር ፤ የራሱ ያልሆነ ሞዴል ስንጠቀም እና የተለያየ አይነት ራም በአንድ Computer ውስጥ ስንጠቀም ነው፡፡ለምሳሌ 70ns ለይ 60ns ራም ስንጠቀም ኮምፒተሩን ፍጥነት ይቀንሳል፡፡ይሄ ደግሞ ራሙን ከአቅሙ በላይ ይጫነዋል በዚህ ግዜ window ክራሽ ያደርጋል፡፡
🔷🔶3. ባዮስ ሴቲንግ( BIOS settings)
እያንዳንዱ ማዘር ቦርድ ሲመረት የራሱ የሆነ የተለያዩ ቺፕሴት ሴቲንግ አብሮት ይጫናል፡፡ እነዚህን ሴቲንግ ለመጠቀም በኮምፒውተራችን ኪቦርድ ላይ F2 ወይም F10 (እንደ ኮምፒዉተሩ ይለያያል) ኮምፒዉተሩ ስንከፍት ከጥቂት ሰከንድ በኻላ በመንካት ሴቲንጉን አክሰስ ማድረግ ይቻላል፡፡ ነገር ግን አንዴ ባዮስ ዉስጥ ከገባን ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ አለብን፡፡ ማንኛውንም ሴቲንግ ከመቀየራችን በፊት ፎቶ ወይም ወረቀት ለይ ሴቲንጎቹን ማኖር አንድ ያበላሸነው ነገር ካለ በቀላሉ መቀየር ያስችለናል፡፡ብዙን ግዜ የባዮስ ችግር የራም ላተንሲ ችግር ነው፡፡ የድሮ ኮምፒዉተር ራም ላተንሲ 3 ሲሆን የቅርብ ግዜ ራሞች ደግሞ ላተንሲ 2 ናቸው፡፡ ይሄንን ሴቲንግ በምንቀይርበት ጊዜ ኮምፒዉተሩ ክራሽ ያደርጋል ወይም ፍሪዝ ይሆናል፡፡
🔷🔶4. ቫይረስ
ቫይረሶች የኮምፒዉተር ፕሮግራም ሲሆኑ እራሳችውን በማብዝት ወይም ኮምፒዉተር ፋይሎች ላይ በማጣበቅ ከፍተኛ ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ፡፡ ቫይረሶች የትእዛዞች ስብስብ ሆኖ እራሱን በሌላ የኮምፒዉተር ፕሮግራም ያጣብቃሉ(ብዙ ግዜ ኦፕሬቲንግ ሲስተሙን)፡፡ ኮምፒዉተራችን ውስጥ ቫይረስ ሲያጠቃ የኦፕሬቲንግ ሲስተሙን ፋይል የመቀየር ሀይል ስላለው ኮምፒዉተሩን ክራሽ ወይም ፍሪዚ ሊያረግ ይችላል፡፡
🔷🔶5. መጋል
በኮምፒዉተራችን ዉስጥ ካሉ ሀርድዌሮች በጣም አስፈላጊው እና ዋናው ሲፒዩ ነው፡፡ ሲፒዩ በኤሌትሪክ ሃይል የሚሰራ ሲሆን ካለው ውስብስብ የትራዚስተር ብዛት አማካኝነት የሚፈጥረው ከፍተኛ ሙቀት ሲፒዩን ሊያበላሸው ወይም ከጥቅም ውጪ ሊያደርገው ይችላል፡፡ ሲፒዩ ብዙ ጊዜ ከማቀዝቀዣ ቬንትሌተር ከኮምፒዉተራችን አንድ ላይ ይመጣል፡፡ እነዚህ ቬንትሌተር ከተበላሹ ወይም ሲፒዩ ካረጀ የኮምፒዉተራችን ሲፒዩ መጋል ይጀምራል፡፡ ይህ ደግሞ በ

ሀገሬ እንኳን ደስ አለሽBaga gammaddan biyya kooበቃላት ስለማይገለጥ ስጦታዉ እግዚያብሄር ይመስገን። ዛሬ ደስስስስስስስስስ ብሎኛል ጌታ ኢትዮጵያንና ዜጎቿን እንዲሁም መሪዋን ስለ...
09/09/2025

ሀገሬ እንኳን ደስ አለሽ

Baga gammaddan biyya koo

በቃላት ስለማይገለጥ ስጦታዉ እግዚያብሄር ይመስገን። ዛሬ ደስስስስስስስስስ ብሎኛል ጌታ ኢትዮጵያንና ዜጎቿን እንዲሁም መሪዋን ስለረዳ ግድቡ ስላለቀ። እንኳን ደስ አለን
ጠ/ሚኒስትራችን እናመሰግናለን🙏🙏🙏🥰

Baga gammaddan biyya koo

🎆 New hp 27" inch  Frameless Monitor 2022/23 ✅ NEW Frameless ☑️ 27" inch screen size✅ Adjustable stand✅ For Gaming,Studi...
21/08/2025

🎆 New hp 27" inch Frameless Monitor 2022/23

✅ NEW Frameless
☑️ 27" inch screen size
✅ Adjustable stand
✅ For Gaming,Studio,any office Work
⚡️75 Hz Refrash Rate

Call me +251910667161
+251936560931

HP Pro Tower 400 G9 PCI DesktopIntel Core i7-13700 Processor13th Generation8GB DDR4 RAM512GB M.2 SSD22″ FHD MonitorWindo...
21/08/2025

HP Pro Tower 400 G9 PCI Desktop
Intel Core i7-13700 Processor
13th Generation
8GB DDR4 RAM
512GB M.2 SSD
22″ FHD Monitor
Windows 11 Pro

+251910667161
+251936560931

21/08/2025

ምናልባት ወደፊት ሀገራት አትሌት ሳይሆን Robot ይሆናል ለዉድድር የሚልኩት። 😁

New arrival today⭐Brand New   Hp pavilion laptop ➡️16GB Ram  DDR4➡️ 1TB SSD  super storage ➡️13th Generation  (2025)➡️  ...
06/08/2025

New arrival today

⭐Brand New Hp pavilion laptop

➡️16GB Ram DDR4

➡️ 1TB SSD super storage

➡️13th Generation (2025)

➡️ Core i5

➡️ 12core and 16 logical processor

✅ finger printer

✅ with keyboard light

✅ Model : Hp pavilion

✅ Condition: Brand new 13th generation

✅ Screen :15.6 inch

✅ With intel Iris Graphics card

✅ 10 hours battery life

Price : 99,500

call me +251910667161
+251936560931

Address

Gereji
Addis Ababa

Telephone

+251936560931

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ITCOM posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share