Amhara Bank S.C.

Call Directions Website Contact the business

Amhara Bank S.C. To be one of the top 40 leading Commercial Banks in Africa by 2040 and to be among the top 4 leading commercial Banks in Ethiopia by 2030
(3)

መልካም ሰንበት!  ሰንበትንና ሁሉም የዕረፍት ቀናትን ጨምሮ የባንካችን ዲጂታል የአገልግሎት አማራጮች በቀን ለ24 ሰዓት በሳምንት ለ7 ቀናት አገልግሎት ይሰጣሉ!አማራ ባንክከባንክ ባሻገር!የአ...
20/09/2026

መልካም ሰንበት!

ሰንበትንና ሁሉም የዕረፍት ቀናትን ጨምሮ የባንካችን ዲጂታል የአገልግሎት አማራጮች በቀን ለ24 ሰዓት በሳምንት ለ7 ቀናት አገልግሎት ይሰጣሉ!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website: www.amharabank.com
Facebook: www.Facebook.com/amharabanksc1
Telegram: https://t.me/Amhara_Banksc
Instagram: https://instagram.com/amhara_bank
Twitter: https://twitter.com/Amharabanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/amharabank/
YouTube: https://youtube.com/channel/UC73x9uuGYV0Uxw0EkpVZN8g
TikTok: https://www.tiktok.com/.c

#አማራባንክ #ሰንበት

የትምህርት ቤት ክፍያዎን በቀላሉ ይክፈሉ፣ ጊዜዎን ይቆጥቡ!አማራ ባንክከባንክ ባሻገር!የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችWebsite: www.amharabank.comFacebook:...
19/09/2026

የትምህርት ቤት ክፍያዎን በቀላሉ ይክፈሉ፣ ጊዜዎን ይቆጥቡ!

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website: www.amharabank.com
Facebook: www.Facebook.com/amharabanksc1
Telegram: https://t.me/Amhara_Banksc
Instagram: https://instagram.com/amhara_bank
Twitter: https://twitter.com/Amharabanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/amharabank/
YouTube: https://youtube.com/channel/UC73x9uuGYV0Uxw0EkpVZN8g
TikTok: https://www.tiktok.com/.c

#አማራባንክ #አባስኩልፔይ

10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ!በዚህ በበዓል ወቅት ከውጭ ሀገር የሚላክሎትን ገንዘብ በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በዌስተርን ዩኒየን፤ሪያ ፤ዳሃብሺል እና ኢትዮ ዳሽ በኩል ሲቀበሉ ተጨማሪ...
19/09/2026

10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ!

በዚህ በበዓል ወቅት ከውጭ ሀገር የሚላክሎትን ገንዘብ በባንካችን የገንዘብ አስተላላፊ ድርጅቶች በዌስተርን ዩኒየን፤ሪያ ፤ዳሃብሺል እና ኢትዮ ዳሽ በኩል ሲቀበሉ ተጨማሪ 10 ብር ጉርሻ ከመልካም መስተንግዶ ጋር ይበረከትሎታል፡፡
ደንብ እና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው!

#አማራባንክ

አማራ ባንክ የኅብረተሰብ ምልከታ ዳሰሳ ጥናት ለማካሔድ መጠይቅ ያዘጋጀ ስለሆነ ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን መጠይቁን በመሙላት እንዲሳተፉ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡https://f...
18/09/2026

አማራ ባንክ የኅብረተሰብ ምልከታ ዳሰሳ ጥናት ለማካሔድ መጠይቅ ያዘጋጀ ስለሆነ ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን መጠይቁን በመሙላት እንዲሳተፉ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

https://forms.gle/b8T5J5hWYUeQ3vMn7

ስለ ትብብርዎ እናመሰግናለን!

ምቾትዎም፣ መርሆዎም በአንድ ላይ ይጠበቃሉ!   ጁምዓ ሙባረክ!ለበለጠ መረጃ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፍቻችን ጎራ ይበሉ ወይም በነፃ ስልክ ቁጥር 690 ይደውሉ አሊያም ድህረ ገፃችንን ww...
18/09/2026

ምቾትዎም፣ መርሆዎም በአንድ ላይ ይጠበቃሉ!

ጁምዓ ሙባረክ!

ለበለጠ መረጃ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ ቅርንጫፍቻችን ጎራ ይበሉ ወይም በነፃ ስልክ ቁጥር 690 ይደውሉ አሊያም ድህረ ገፃችንን www.amharabank.com ይጎብኙ።

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

#አማራባንክ

አማራ ባንክ የኅብረተሰብ ምልከታ ዳሰሳ ጥናት ለማካሔድ መጠይቅ ያዘጋጀ ስለሆነ ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን መጠይቁን በመሙላት እንዲሳተፉ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡https://f...
17/09/2026

አማራ ባንክ የኅብረተሰብ ምልከታ ዳሰሳ ጥናት ለማካሔድ መጠይቅ ያዘጋጀ ስለሆነ ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን መጠይቁን በመሙላት እንዲሳተፉ በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡
https://forms.gle/b8T5J5hWYUeQ3vMn7

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

የአማራ ባንክ ትክክለኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾች
Website: www.amharabank.com
Facebook: Amhara Bank S.C.
Telegram: https://t.me/Amhara_Banksc
Instagram: https://instagram.com/amhara_bank
Twitter: https://twitter.com/Amharabanksc
LinkedIn: https://www.linkedin.com/company/amharabank/
YouTube: https://youtube.com/channel/UC73x9uuGYV0Uxw0EkpVZN8g
TikTok: https://www.tiktok.com/.c
#አማራባንክ

ያልሰማህ ስማ፤ የሰማህ ላልሰማ አሰማ!ከሞባይል ባንኪንግ እና ሌሎች ዲጂታል አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ እርስዎ በአካል ወደ ባንካችን ቅርንጫፎች ሳይመጡ በስልክ ተደውሎ የሚሰጥ ምንም አይነት ...
16/09/2026

ያልሰማህ ስማ፤ የሰማህ ላልሰማ አሰማ!

ከሞባይል ባንኪንግ እና ሌሎች ዲጂታል አገልግሎቶች ጋር በተያያዘ እርስዎ በአካል ወደ ባንካችን ቅርንጫፎች ሳይመጡ በስልክ ተደውሎ የሚሰጥ ምንም አይነት አገልግሎት የለም፡፡

👉🏾 በማህበራዊ ሚዲያ በዋትስአፕ፣ ቴሌግራም፣ ፌስቡክ፣ ኢሜል፣ በአጭር ጽሁፍ መልዕክት ወይም ካልታወቁ አካላት የስልክ ጥሪዎች በኩል የሚመጡ የገንዘብ ማስተላለፍ ጥያቄዎችን ተቀብለው ገንዘብ ከማስተላለፍዎ በፊት የጠያቂውን ማንነት ያረጋግጡ፡፡

👉🏾የሞባይል ባንኪንግ እና ሌሎች የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎቶችን የይለፍ ቃል(ፓስወርድ)፣ የአንድ ጊዜ የይለፍ ቃል (ኦቲፒ) እና ሌሎች የግል መረጃዎችን፣ ለማንኛውም ሰው ወይም ለሌላ ሦስተኛ ወገን በጭራሽ አያጋሩ፡፡

👉🏾በአጭር የጽሁፍ መልዕክት፣ በኢሜል በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚላኩ አጠራጣሪ ማስፈንጠሪያዎች(ሊንኮች) ከመክፈት ይቆጠቡ፤ የአማራ ባንክ የሞባይል ባንኪንግ መተግበሪያን ከፕሌይ ስቶር እና ከአፕስቶር ብቻ ያውርዱ፡፡

👉🏾የሒሳብዎን ወጪ እና ገቢ እንቅስቃሴ ዝርዝር በየጊዜው ይመልከቱ፡፡

👉🏾ከባንካችን ሰራተኞች ውጪ ከማያውቋቸው ግለሰቦች ኤቲኤምን፣ የሞባይል ባንክ አገልግሎትን ወይም ሌላ ዲጂታል አገልግሎቶችን በተመለከተ ማብራሪያ እና ተግባራዊ ድጋፍ አይጠይቁ፡፡

👉🏾ስልክዎ፣ ሲምካርድዎ እንዲሁም ሉሎች የዲጂታል ባንክ አገልግሎት መጠቀሚዎ ከጠፋ ወይም ከተሰረቀ አቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ ያመልክቱ፡፡

👉🏾ማንኛውም የማጭበርበር ሙከራ ካጋጠምዎ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ ያነጋግሩ ወይም ወደ ባንካችን ደንበኞች የጥሪ ማዕከል 690 በነጻ ይደውሉ፡፡

አማራ ባንክ
ከባንክ ባሻገር!

#አማራባንክ

Address

Ras Mekonnen Avenue
Addis Ababa
28450

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara Bank S.C. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Amhara Bank S.C.:

Shortcuts

Share