Cosmic groups

Directions Contact the business

Cosmic groups Cosmic group is a technology group working on agriculture , aerospace , and public crisis

Can't wait..😍
05/04/2023

Can't wait..😍

29/11/2022

ሰላም ሰላም የ cosmic groups አባላት እንዴት ናችሁ ። አብዛኛዎቻችን ስንጠብቀው የነበረው የ annual meeting በአሁኑ እሁድ 4 ሰዓት(not-fixed) በመስቀል አደባባይ እንሰበሰባለን ። በባለፈው ቅዳሜ ሊደረግ የነበረው በአንድ አንድ ነገሮች ምክንያት ተሰርዞ ነበር በአሁኑም እንደዛ አይነት ነገር እንደማይፈጠር ተስፋ እያረግን ... ሁላችሁም እንድትገኙና ሀሳብ እንድንለዋወጥ እንላለን ። በተጨማሪም ለጥያቄዎች ነገር በ ማናገር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። 😊

29/11/2022

ብዙ ጊዜ ብዙ ሰው ሲያወራ ከሚያናደኝ ነገር ውስጥ "ሀበሻ ምቀኛ ነው" የምትለዋ ታጨሰኛለች ።
ከትንሹ እስከ ተምረዋል ብለን የምንጠራቸው ማን የወሬ ማጣፈጫ ያርገው እንጃ ይህን ነገር ካላወሩ ... የሚሞቱ ያመስላቸዋል ።

"ውውውውውው... እንደ ሀበሻ ደሞ ምቀኛ አለ እንዴ ፈረንጅ ይግደለኝ " ምናምን የተለመደች ናት ።

ብዙ ላብራራው አልፈልግም ግን ባባ እውነቱን ስናወራ..... አንተ ዛሬ ለምታሳልፈው ነገር ከ ሀበሻ ይልቅ ምዕራባውያን ያረጉት አስተዋፆ አይበልጥም?? ።😒

yeabsira yitagesu

ይናፍቀኛል ....አንዳንድ ጊዜ ነጮች ብዙ የእብደት ስራ ሲሰሩ ታዝባችሁ ይሆናል ። አንዳንዶቹ ምን ይጠቅማል ከማስባላቸውም በላይ የሚያናድዱም አይጠፉም ። ግን አንዳንድ ጊዜ እነዚን የእብደት...
26/11/2022

ይናፍቀኛል ....

አንዳንድ ጊዜ ነጮች ብዙ የእብደት ስራ ሲሰሩ ታዝባችሁ ይሆናል ። አንዳንዶቹ ምን ይጠቅማል ከማስባላቸውም በላይ የሚያናድዱም አይጠፉም ። ግን አንዳንድ ጊዜ እነዚን የእብደት ነገሮች ሳይ ... የሚያስሳርፉበት ጥረት ፣ ገንዘብ ፣ጊዜ እናም ከሁሉም በላይ ይህን የእብደት የመሰለ ሀሳብ ለማገዝ የሚሰበሰቡትን ሰዎች ሳይ አንዳንዴ መች እንደዛ እንደምንሆን ይናፍቀኛል ....።😔

yeabsira yitagesu

ካስቀኑኝ አንዱ👇👇👇

Watch "Egg Drop From Space" on YouTube
https://youtu.be/BYVZh5kqaFg

Great meeting with teen+Building empire ... +
24/11/2022

Great meeting with teen+

Building empire ...

+



Be ready ...
22/11/2022

Be ready ...

20/11/2022

Playing with arduino




Now
20/11/2022

Now

13/11/2022

Time to rebuild!!!🔥

😎😎😎ትላንት ከ Abdlwahid Abdlber  ጋር ፍሬያማ የስራ ውይይት አርገናል ። ከዚ በፊት በአካል ባይሆንም በተለያዩ መንገዶች ሀሳብና ምክሩን ሁሉ የሚለግሰን ሰው ነበር በመሆኑም ትላን...
05/11/2022

😎😎😎

ትላንት ከ Abdlwahid Abdlber ጋር ፍሬያማ የስራ ውይይት አርገናል ። ከዚ በፊት በአካል ባይሆንም በተለያዩ መንገዶች ሀሳብና ምክሩን ሁሉ የሚለግሰን ሰው ነበር በመሆኑም ትላንት በአካል ተገናኝተን በመወያየታችን ትልቅ ክብር ተሰምቶናል ።

በተጨማሪም ባልጠበኩት መልኩ ለብዙ ጊዜ ሲያስፈልገን የነበረውን arduino uno kit በስጦታ አበርክቶልናል ።

እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏






03/11/2022

We are coming, not with guns ,
with innovation😎

RANI🔥🔥🔥
01/11/2022

RANI🔥🔥🔥

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Cosmic groups posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Cosmic groups:

Shortcuts

Share