Mesob tower

Mesob tower Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mesob tower, Construction Company, Addis Ababa.

18/10/2023
24/09/2023
መሶብ ህብር ነው የሀገር ሰምና ወርቅ ነው ሁላችንም በመሶብ ዙርያ አለንመሶብም በእኛ ዙር አለ ሁሉም ሰው እናት አለው እናትም  መሶብን ወለደች ፈጠረች የእናት ፀጋም በአቃፋነት የሀገር ስያሜ...
24/09/2023

መሶብ ህብር ነው የሀገር ሰምና ወርቅ ነው ሁላችንም በመሶብ ዙርያ አለንመሶብም በእኛ ዙር አለ ሁሉም ሰው እናት አለው እናትም መሶብን ወለደች ፈጠረች የእናት ፀጋም በአቃፋነት የሀገር ስያሜ ሆናለች የእናት ምርምር ውጤትን በራሷ አምሳል መሶብን በህብረ ውህድነት ለፍቅር ለደስታ በዓይነት ለዓይነትነት ታሪክ ባህልን ሰንዳ ያበረከተችልን ውድመገለጫ ነው።

መሶብ እንደ እናት በእናትነት አምሳልና ውብ የፍቅር ተክለ ቁመና የአብሮነት የማዕዳችን አውድነትን በክብ ሆነን የምንጎራረስበት አውድን በገፀበረከትነት የተበረከተልን ነው።
24/09/2023

መሶብ እንደ እናት በእናትነት አምሳልና ውብ የፍቅር ተክለ ቁመና የአብሮነት የማዕዳችን አውድነትን በክብ ሆነን የምንጎራረስበት አውድን በገፀበረከትነት የተበረከተልን ነው።

የመሶብ ኪነሰፋት ጥበብ የኢትዮጵያ ሴቶች የምርምር ውጤት ብቻና ብቻ ሲሆን ፅንሰ ሀሳቡም የእናት አቃፋነት እውነታን የምናይበት መስተንክራዊ የእናት እጇ ሰበዛዊ አሻራ ሆኖ በሁሉም ለሁሉም በአ...
24/09/2023

የመሶብ ኪነሰፋት ጥበብ የኢትዮጵያ ሴቶች የምርምር ውጤት ብቻና ብቻ ሲሆን ፅንሰ ሀሳቡም የእናት አቃፋነት እውነታን የምናይበት መስተንክራዊ የእናት እጇ ሰበዛዊ አሻራ ሆኖ በሁሉም ለሁሉም በአለም በቅርስነት በደሰታችን በክብረባዓላቶቻችን ውድ የሀገር አምባሰደርና መገለጫች ነው።

24/09/2023

Discover even more ideas for you

23/09/2023

ሰለመሶብ ታዋር ፕሮጀክት የውጭ አገራት ሰመጥር ሚዲያዋች ትንታኔን አድምጠን ሀሳባችንን እንስጥበት ቀጣይ ሰራዋች ለማሳካት።

23/09/2023

የመሶብን ኢትዮጵያውነት

23/09/2023

የመሶብ የኪነ ህንፃን መተችት እንዴት ይቻላል ። ከአንድ የውይይት የሬድዪ ጣብያ ያገኘሁት ነው የራሳችን የማይወድልን ነን

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mesob tower posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share