Bright Power solar Co.Ltd

Bright Power solar Co.Ltd Is a solar energy company provide solar products and service.

እርስዎ ቤትዎን ወይም ቢዝነስዎን በቀጥታ ከፀሐይ ኃይል ለማብራት ዝግጁ ነዎት? ☀️🔋 የሶላር ሲስተም መግጠም ከኤሌክትሪክ መቆራረጥ ይድናሉ💰 የወርሃዊ ክፍያ ወጪዎን ያሳንሳሉ🏢 ለቤት፣ ለሱቅ፣...
24/02/2026

እርስዎ ቤትዎን ወይም ቢዝነስዎን በቀጥታ ከፀሐይ ኃይል ለማብራት ዝግጁ ነዎት? ☀️
🔋 የሶላር ሲስተም መግጠም ከኤሌክትሪክ መቆራረጥ ይድናሉ
💰 የወርሃዊ ክፍያ ወጪዎን ያሳንሳሉ
🏢 ለቤት፣ ለሱቅ፣ ለፋብሪካ እና ለእርሻ ተስማሚ መፍትሄ
🔧 ጥራት ያለው መግጠሚያ እና ዋስትና ያለው አገልግሎት
እኛ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ የተሰሩ የሶላር ፓነሎች፣ ኢንቨርተሮች እና ባትሪዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እንሰጣለን።
🌞 ዛሬ ይደውሉልን እና ነፃ ምክር ያግኙ!
ኃይልዎን ከፀሐይ ያግኙ — ዘላቂ፣ ውጤታማ እና ታማኝ መፍትሄ!
📞 አሁን ያነጋግሩን! 0913937219

solar street light
13/10/2025

solar street light

11/09/2025

Bright solar power
Adress piassa khlifa bdg 3rd floor
0913937219

የሶላር ፓናል መስቀያ U-chanel, middle clamp and end clamp.ይደውሉ 0913937219
09/02/2025

የሶላር ፓናል መስቀያ U-chanel, middle clamp and end clamp.
ይደውሉ 0913937219

ለሰኞ 1-Pump ሶላር ፓምፕ ለሚሹ አርሶአደር ወገኖችዎ ያድርሱልንየሃገራችን አርሶአደር ለበጋ መስኖ ውሃ ያስፈልገዋል፤እኛ ደግሞ ውሃውን ያለምንም ነዳጅ የሚያወጣ የሶላር ፓምፕ አዘጋጅተናል ...
06/01/2025

ለሰኞ

1-Pump

ሶላር ፓምፕ ለሚሹ አርሶአደር ወገኖችዎ ያድርሱልን

የሃገራችን አርሶአደር ለበጋ መስኖ ውሃ ያስፈልገዋል፤እኛ ደግሞ ውሃውን ያለምንም ነዳጅ የሚያወጣ የሶላር ፓምፕ አዘጋጅተናል

አሁን የበጋው ወቅት እየመጣ ነው፤ክረምት የታረሰ መሬት ደግሞ የግድ በበጋ መስኖ ለምቶ ምርት መስጠት አለበት።

ቦታው ኖሮዎት፤በአካባቢው ውሃ ካለ ስለ ውሃ ማውጫ ፓምፑ አያሳስብም።እኛ እጅግ ዘመናዊ የሆኑ የሶላር የውሃ ፓምፖችን ከትንሽ እስከ ትልቅ እንደ አርሶአደሮች አቅም በተለያያ አማራጭ አዘጋጅተናል።

ፓምፓቹ ዋጋቸው እጅግ ተመጣጣኝ፤የነዳጅና የጥገና ወጪ የሌለባቸው፤ለአመታት በጥንካሬ የሚያገለግሉ ሲሆኑ ከበቂ ዋስትና ጋር ራሳችን እንገጥማቸዋለንተ

⚡ለበለጠ መረጃ⚡

📞ይደውሉልን📞

+251913937219

High quality Lemi 3 lamp, torch and radio solar system with only 5700, birr
30/06/2024

High quality Lemi 3 lamp, torch and radio solar system with only 5700, birr

13/03/2024

SUNCULTURE,
Rainmaker 2C kubwa. Sunculture submersible solar pump. Fully packed ⬇️
∆Max head it has 30 Mt.
∆ It can irrigate farm
∆ It has 50 Mt electric cable.
∆ Have controller ,
∆ 2 * 325Watt(650Watt) solar panels.
∆ Accessories and fittings.
∆ 2 years warranty.
∆ You can use for integrated farming systems as well as for home water consumption.
∆ Available at stock

አነስተኛ እና ትልልቅ የሶላር ምርቶችን እናቀርባለን‼ሼር ሼር ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 👉 አነስተኛ ሶላሮች ከፍተኛ ብርሀን ያላቸው ለሞባይል ቻርጅ፣ሬድዮ፣ብሉቱዝ፣ፍላሽ፣ሜሞሪ ማጫወት የሚችሉ👉...
20/01/2024

አነስተኛ እና ትልልቅ የሶላር ምርቶችን እናቀርባለን‼ሼር ሼር
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

👉 አነስተኛ ሶላሮች ከፍተኛ ብርሀን ያላቸው ለሞባይል ቻርጅ፣ሬድዮ፣ብሉቱዝ፣ፍላሽ፣ሜሞሪ ማጫወት የሚችሉ
👉ትልልቅ ለመኖሪያ ቤት የልብስ ማጠብያ፣የቡና መፍጫ፣የጁስ መፍጫ፣የውሀ መሳብያ፣ፍሪጅ...........
👉ለፋብሪካዎ
👉ለካሜራ
👉ለእምነት ተቋማት የድምፅ መሳሪያዎችን ለማንቀሳቀስ................
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💯👌ጥራቱን በጠበቁ የሶላር ምርቶች እና ብቁ በሆኑ ባለሙያ የታገዘ የሶላር ምርቶችን አቅርበን እንገጥምልዎታለን።
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ለተጨማሪ መረጃ በ0913937219

ስራ መፍታት ቀረ !!! መብራት ጠፋ አልጠፋ ሊያስጨንቅዎት አይገባም ባክ-አፕ ፓወር (Backup power system), በማስገጠም ስራዎትን ያቀላጥፉ!!!ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን  ☎️👇+25...
30/09/2023

ስራ መፍታት ቀረ !!!

መብራት ጠፋ አልጠፋ ሊያስጨንቅዎት አይገባም ባክ-አፕ ፓወር (Backup power system), በማስገጠም ስራዎትን ያቀላጥፉ!!!

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን ☎️👇
+251913937219

16/09/2023

ማብራት ሲቆራረጥ ጄኔኔተር ማስነሳት ቀረ ::

ጀነሬተርን የሚተካ በኤሌክትሪክ ሃይል አልያም ከፀሐይ ኃይል (Solar Panel) ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ ባክ-አፕ ፓወር (Backup power system), ሙሉ ቻርጅ ካደረገ ለተለያዩ ፍጆታዎች (ቲቪ ፣ፊሪጅ ፣መብራት...) ያለምንም መቆራረጥ አገልግሎት በመስጠት ከኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግሮን ይቀርፋል!!

ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን ☎️👇
+251913937219

Address

Piassa
Addis Ababa

Telephone

+251913937219

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bright Power solar Co.Ltd posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Bright Power solar Co.Ltd:

Share

Category