Engineer Tenaw

Engineer Tenaw promoting Engineers

20/01/2026

እንደዚህ እየተባለ ሲለቀስ ኢትዮጲያ ውስጥ አይቻለሁ። እንቅስቃሴው ማለቴ ነው

12/11/2025

ኧረ የመንግሥት ያለህ!!!

በምስራቅ አርሲ ዞን ዛሬም አፈናው እና ግድያው እንደቀጠለ ነው። በምስራቅ አርሲ ዞን ጀጁ ወረዳ አንጎደቼ፣ ጉሬ፣ወሸባ፣ተሬ አሚኛ ቀበሌዎች በየ ቀኑ ኦርቶዶክሳውያን ከቤታቸው እየተወሰዱ እየታፈኑ ነው። በዛሬው ቀን በተሬ አሚኛ ቀበሌ ውስጥ ሴቶችን ጨምሮ በርካታ ኦርቶዶክሳውያን ለሊት ከቤታቸው ተወስደዋል። የተረፉትም አምልጠው በጫካ ተደብቀው ይገኛሉ። ምንም የህግ አካል አልደረሰላቸውም። ያለፈው ሳምንትም በተመሳሳይ ከዚሁ ቀበሌ ውስጥ በርካታ ኦርቶዶክሳውያንን አፍነው ወስደዋል ።

ሰሞኑን በምስራቅ አርሲ ዞን በተለያዩ ወረዳ እና ቀበሌዎች ምን እንደተፈፀመ ይታወቃል። ይህ ሁሉ ሲሆን የዞኑ አስተዳዳሪ ምንም ችግር እንደሌለ ሲናገሩ ሰምተናል። የዞኑ አስተዳዳሪ ችግሩን ለማስቆም ካልቻለ ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ እባክዎ ይሄን ዞን ይመልከቱት። አይን እና ጆሮዎን ወደ አርሲ ዞን ያዙሩ ። እባክዎ! እባክዎ! ይሄ ህዝብ የሚመሩት ህዝብ ነው። በዞኑ መንግስት እንደሌለ ነው የሆነው። እባክዎ ለምስኪኑ ህዝብ ይድረሱለት።

13/09/2025
I Never show back .God thanks.
01/01/2025

I Never show back .God thanks.

18/11/2024
የቅዱስ ሩፋኤል በረከቱ ከሁላችን ጋር  ይሁን።
08/09/2024

የቅዱስ ሩፋኤል በረከቱ ከሁላችን ጋር ይሁን።

ቅዱስ ሩፋኤል ማን ነው ? - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ - -tv - Eotc tv - ስንክሳር - ገድልይህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ስብከቶችን ፣ ዝማሬዎችን ፣ ወቅታዊ ጉዳዮችን እና የመ.....

06/09/2024

ይሸጣል stadard EHS belt and work position with shock absorber.16000ETB ይደውሉ 0931122109

ICC cabinet details for Telecom project , field Engineers
25/01/2024

ICC cabinet details for Telecom project , field Engineers

Steering and cooling system of vehicles .
25/01/2024

Steering and cooling system of vehicles .

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Engineer Tenaw posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Engineer Tenaw:

Share

Category