Kehali Automotive And manufacturing Technology

Kehali Automotive And manufacturing Technology Transport and manufacturing Engineering

14/03/2026

!
!
ከሀገራዊ የሰሌዳ ለውጥ ጋር ተያይዞ፣ በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስትር ደረጃ እየተሰራ መሆኑ ይታወቃል። በዚህም ምክንያት አልፎ አልፎ፣ በተለይ የአአ ኮድ 03 እና የኢት ኮድ 03 ሰሌዳ እጥረት ገጥሞን የነበረ መሆኑ ይታወሳል። ነገር ግን የፌዴራል ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሰሌዳ እጥረቱን በዘላቂነት ለመፍታት እየሰራ ይገኘል። በአሁኑ ሰዓት በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ምንም ዓይነት የሰሌዳ እጥረት አለመኖሩን በመገንዘብ፣ ያለ ምንም ውጣ ውረድ እና እንግልት ወደ ተቋማችን እየመጣችሁ መገልገል የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

7766

27/01/2026

!
ከሀገራዊ የሰሌዳ ለውጥ ጋር ተያይዞ፣ በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስትር ደረጃ እየተሰራ መሆኑ ይታወቃል። በዚህም ምክንያት አልፎ አልፎ፣ በተለይ የአአ ኮድ 03 እና የኢት ኮድ 03 ሰሌዳ እጥረት እየገጠመን ነው።
ሆኖም የፌዴራል ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሰሌዳ እጥረቱን ለመፍታት ጥረት እያደረገ መሆኑን አውቃችሁ፤ ለአዲስ ተሽከርካሪ ምዝገባ እና ለአገልግሎት ለውጥ በትዕግስት እንድትጠብቁን ከታላቅ አክብሮት ጋር እንጠይቃለን።

Golden Arada
23/01/2026

Golden Arada

GOLDEN ARADA
18/01/2026

GOLDEN ARADA

!
አቶ ደረጀ መንገሻ ቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጅ

የአራዳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤ የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያውን ግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ከባለድርሻ እና ሠራተኛ ጋር ገምግሟል ፡፡

የዋናዋና ግቦች አፈጻጸም አብዛኛው ከዕቅድ በላይ በማከናወን በአሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ አግልግሎት 48,130 ተገልጋዮች በማስተናገድ 294,721,451 ብር ገቢ መሰብሰቡን የቅርንጫፉ ዋና ሥራ አስኪያጅ በሪፖርት አቅርበዋል ፡፡

በአንድ ማዕከል በቴክኖሎጅ የተደገፈ አገልግሎት ፡- ፍትሃዊ ነትን ለማረጋገጥ የወረፋ ሥረዓት በመተግበር ፤በስታንዳርድ በመስጠት ፤ምቹ የሥራ አካባቢ መፍጠር ፤የተገልጋዩን ዕርካታ በማሳደግ ቅሬታን በመቀነስ በመጀመሪያው ግማሽ ዓመት ውጤት አስመዝግቧል ፡፡

ለዚህ ውጤት የተሻለ አፈጻጸም ለነበራቸው ዳይሬክተሮች ፥ቡድኖችና ፈጻሚወች ዕውቅናና ሽልማት ተሰጥቷል ፡፡

28/12/2025
14/11/2025

👏👏👏🙏

👏👏👏👏🙏
21/07/2025

👏👏👏👏🙏

እንኳን ደስ አላችሁ ፥ እንኳን ደስ አለን!
!

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የአሽከርካሪና ተሽከርካሪ ፈቃድና ቁጥጥር ባለሥልጣን በ2017 በጀት ዓመት የከተማ ሴክተር መስሪያ ቤቶች የአፈፃፀም ምዘና ካቢኔ ካልሆኑ ተቋማት 6ኛ ደረጃን በማምጣት በከፍተኛ እና አረንጓዴ የውጤት ምድብና ደረጃ አስመዝግቧል። በቀጣይ በጀት ዓመት ከዚህ የላቀ ስኬት በጋራ ውጤት ለማምጣት በበለጠ ልፋት እና ትጋት መስራት ይጠበቅብናል።

ይህ ውጤት እንዲሳካ በየደረጃው የምትገኙ የተቋማችን አመራሮች፣ ሠራተኞች እና ለተቋማችን ስኬት ለነበራችሁ በሙሉ ውጤቱ የእናንተም ነውና በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ፡፡

የአዲስ አበባ አሽከርካሪና ተሸከርካሪ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን
ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kehali Automotive And manufacturing Technology posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share